TG Telegram Group & Channel
TIKVAH-ETHIOPIA | United States America (US)
Create: Update:

#ኢትዮጵያ

ዛሬ ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

በሲስተም ላይ በገጠመ ችግር ኃይል መቋረጡን ያስታወቀው ተቋሙ  ለጊዜው የችግሩን ምክንያት ለማወቅ ጥረት እየተደረገ ነው ብሏል።

የተቋረጠውን ኤሌክትሪክ መልሶ የማገናኘት ሥራ የተጀመረ መሆኑን የገለጸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፥ ችግሩን በመቅረፍ ዳግም ሲስተሙ ተመልሶ እስኪገናኝ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ ሲል አስታውቋል።

#NB: ተቋሙ ይህንን መረጃ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከደቂቃዎች በፊት ያወጣው ሲሆን አሁን ላይ በአንዳንድ አከባቢዎች የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል መመለሱን ማረጋገጥ ችለናል።

@tikvahethiopia

>>Click here to continue<<

TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)