TG Telegram Group Link
Channel: የአብርሀም እና ሳራ ፍቅር
Back to Bottom
🇪🇹🇪🇹 ሀገሬን ፍለጋ 🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያዊው ወጣት ዮሀንስ አላምረው ( Jo Jo Alex ) እንዲህ ፅፎታል
.......
ከሩቅ ተመለከትኩ ከሩቅ በአይኔ ቃኘው
ሀገሩ ላይ ሆኖ ሀገሩን ሚፈልግ አንድ ወጣትን አየው
ውስጡን ለመረዳት
ውስጡን ለመመልከት
ስቃዩን ልካፈል ህመሙን ልጋራ
ትንሽ ጠጋ አልኩኝ ወዳለበት ስፍራ
ምን ጠፋክ ጋሽ አለም
ምነው የኔ ወንድም
አልኩኝ ቢቸግረኝ
የልጁ ፀጥታ
የፊቱ ገፅታ ውስጤን ቢያስጨንቀኝ
በረጅም ዝምታ አንዴ ተዋጠና
ሚነግረኝን መሰል አንዴ አሰበና
በተቆራረጠ ድምፅ በእንባ ተውጣ
ሀ..ገ..ሬ የሚል ቃል ከጉሮሮው ወጣ
እኔም ሀሳብ ውጦኝ ውስጡን ብመለከት
ሀ-ን እንባ ሸፍኖታል
ገ-ን ስቃይ አሳቆታል
ሬ-ን ሲቃ ደብቆታል
ቢሆንም እሱ ግን ሀገሬ የሚል ቃል ከውስጡ አውጥቷል
ከሀሳብ ስመለስ ከሀሳብ ስወጣ
አሁንም በድጋሚ እ..ና..ቴ.. የሚል ቃል ሽርፍርፍ እያለ ከጉሮሮው ወጣ
ከሀሳብ ወጥቼ ሀሳብ ውስጥ ጨመረኝ
ሲቃው እጅግ በዝቶ እኔን አሰቃየኝ
እናቴ የሚል ቃል ከውጡ መውጣቱ ይበልጥ አሳመመኝ
እ-ን ሁሉም ሰድበዋታል
ና-ን ሁሉም ጨቁኗታል
ቴ- በ ሁሉም ተወቅጣ
ስለምንስ ታድያ እናቴ የሚል ቃል ከጉሮሮው ወጣ
ይህንን አስቤ ከቶ ሳልጨርሰው
ቤ..ቴ የሚለው ቃል አፎቹን ወረሰው
ቆይ ይሔ ወጣት አይምሮው ሰላም ነው
ስቃዩን ተናግሮ እኔን ሚያሳምመው
ከታመመው በላይ እጅግ የታመምኩት
ለካ እራሴው ነኝ ህመሙን ልካፈል ብዬ የመጣሁት
ግና ስለምን ቤቴ አለ
ቤ-ን ሁሉም አፍርሶታል
ቴ-ን እኮ ሁሉም አቃጥሎታል
እስኪ ምን ይውጠው ወዴት ይገባታል ?
ብዬ እያሰብኩኝ ሳለው
ሀገሬን ፍለጋ እየባዘንኩኝ ነው
እናቴን ፍለጋ እየተሰደድኩ ነው
ቤቴን አገኝ እንደው እየፈለኩኝ ነው
ብሎ ተናገረው
የሀገሩ መድማት
የእናቱ መቁሰል
የቤቱ መቃጠል መች ተስፋ አስቆረጠው
የወጣቱ ድፍረት ውስጤን ቢያስደምመኝ
የወጣቱ ተስፋ ውስጤን ቢያስገርመኝ
የደማችውን ሀገሬን
የቆሰለችውን እናቴን
የተቃጠለውን ቤቴን
ከወጣቱ ጋራ ፍለጋ ልጀምር
ሰላም እና ተስፋ አንግቢያለው ፍቅር
ፍቅር ካለ ሀገር አለ
ሰላም ካለ እናት አለች
ተስፋ ካለ ቤት ይኖራል
ፍቅር ለሀገራችን ሰላም ለእናታችን ተስፋ ለቤታችን ፡፡
ኢትዮጵያን እ/ር ይማራት 🙏😢😒😔
🇪🇹🇪🇹 ሀገሬን ፍለጋ 🇪🇹🇪🇹
በዮሀንስ አላምረው (Jo Jo Alex )
@Joyefk @Joyefk @Joyefk
@Joyefk @Joyefk @Joyefk
ሀ-ገ-ሬ
ሀ-ን እንባ ሸፍኖታል
ገ-ን ስቃይ አሳቆታል
ሬ-ን ሲቃ ደብቆታል
እ-ና-ቴ
እ-ን ሁሉም ሰድበዋታል
ና-ን ሁሉም ጨቁኗታል
ቴ- በሁሉም ተወቅጣ
ቤ-ቴ
ቤ-ን ሁሉም አፍርሶታል
ቴ-ን እኮ ሁሉም አቃጥሎታል 😒😔😢
ሰላም የጆጆ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ በፌስ ቡክ ላይ ስለሀገራችን አሪፍ መረጃዎችን እና ግጥሞችን ምንለቅበት ፔጅ ተከፍቷል ሀገር ወዳድ ነኝ የሚል ሁሉ ተቀላቅሎን ብናገኘው ደስታችን ከልብ ነው የፔጁ ስም (ሀገሬ ዩቶጵያ) ነው ሰርች አድርገው ውስጥ ገብተው ላይክን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ከአሁኑ እንጀምር ፡፡ ሰላም ለሀገራችን
ጆጆ ነበርኩ
አንቺ የሌለሽ ጊዜ ሳራዬ
ሀብታም ይደኸያል ሀኪምም ይሞታል
ጎበዝ ይሸነፋል ብልህ ይሳሳታል
የበራውም ጠፍቶ የሰሩት ይፈርሳል
ጌጥም ሆነ ጥበብ ውበት ሆነ ክብርም
አንቺ የሌለሽ ጊዜ ማስቀየሙ አይቀርም
ሳራዬ
gen_signed.apk
53.5 KB
ኢንተርኔት ሲጠቀሙ 📲📲ስልክዎት ብር እየበላ አስቸግሮዎታል እንግዲያውስ ይቺ app 100%& telegram instagram faecbook
whatsapp and imo
Data save ታረጋለች አፑን በማውረድ ችግሮትን ያስወግዱ
ጀግንነትም ጅልነትም በቃኝ

እንሒድ ይለኛል ደግሞ

ከዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ የተስፋ ክትባት ከሚለው መፅሀፉ የተወሰደ
አቅራቢ ዮሀንስ አላምረው Jo Jo Alex
@Joyefk @Joyefk @Joyefk
@Joyefk @Joyefk @Joyefk
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Forwarded from የእማ ሁሌ ደብዳቤዎች
gen_signed.apk
53.5 KB
ኢንተርኔት ሲጠቀሙ 📲📲ስልክዎት ብር እየበላ አስቸግሮዎታል እንግዲያውስ ይቺ app 100%& telegram instagram faecbook
whatsapp and imo
Data save ታረጋለች አፑን በማውረድ ችግሮትን ያስወግዱ .
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 11
በዮሀንስ አላምረው Jo Jo Alex
@tereka @tereka
@tereka @tereka
ለተወለደ ልጅ ጥሩ ስም
ለማውጣት አትሽቀዳደሙ
ነፃ ባልሆነች ሀገር 🇪🇹
የተወለደ ልጅ ነፃነት ነው ስሙ
@Joyefk @Joyefk
@Joyefk @Joyefk
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 12

ሰላም እና ሳራን ማን ነው የወሰዳቸው ?

ተፃፈ በዮሀን አላምረው
አቅራቢ ☞ ሱራ ቢራቢሮ
☞ ዮሀንስ አላምረው ( JoJo Alex )
@tereka @tereka @tereka
@tereka @tereka @tereka
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 12

ሰላም እና ሳራን ማን ነው የወሰዳቸው ?

ተፃፈ በዮሀን አላምረው
አቅራቢ ☞ ሱራ ቢራቢሮ
☞ ዮሀንስ አላምረው ( JoJo Alex )
@tereka @tereka @tereka
@tereka @tereka @tereka
ለኪያ ፊልም የፃፍኩት ግጥም ነገ አቋድሳቹሀለው ወዳጆቼ 👍😔😍❤️
Forwarded from የእማ ሁሌ ደብዳቤዎች
gen_signed.apk
53.5 KB
ኢንተርኔት ሲጠቀሙ 📲📲ስልክዎት ብር እየበላ አስቸግሮዎታል እንግዲያውስ ይቺ app 100%& telegram instagram faecbook
whatsapp and imo
Data save ታረጋለች አፑን በማውረድ ችግሮትን ያስወግዱ .
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 13
በዮሀንስ አላምረው Jo Jo Alex
@tereka @tereka
@tereka @tereka
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 13
በዮሀንስ አላምረው Jo Jo Alex
@tereka @tereka
@tereka @tereka
የአብርሃም እና ሳራ ፍቅር
ክፍል 14

ነገ ይቀጥላል
HTML Embed Code:
2024/04/26 08:37:52
Back to Top