TG Telegram Group Link
Channel: ተማም አል ሀድራ/Temam Al hadra
Back to Bottom
ከትናንቱ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ የተሻለ ነው የነገው ደግሞ የተሻለ ይሆናል በል-الحمدالله🙏🙏🙏
በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል💪

Notcoin በመጠቀም ገንዘብ መስራት አይቻልም እያላችሁ ነበር ይሄው ቀኑ ደርሶ ብዙዎቻችን የለፋንበትን አገኘን! አሁንም ምንም ወጪ የሌለበትን ታab ብቻ በማድረግ coin መሰብሰብ ነው። tapswapን አፍጥናችሁ ተጠቀሙት

#TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ 3 ቀናት  ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ👇👇👇

https://hottg.com/tapswap_mirror_1_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
የነቢ💛መውሊድ 100 ቀን ቀረው
ከቁጥር ሳንጎድል እንደውም ከቁጥር ጨምረን
አሏህ በሰላምና በጤና ያድርሰን🤲

አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም

✍️Temam Al hadra
አያቶቻችን በደጉ ዘመን በእግራቸው ለሐጅ ጉዞ እያደረጉ 💜

ያገኘሁት መረጃ «ፎቶው ላይ ያሉት ሰዎች በ1900 ለሐጅ ከየመን ተነስተው ወደመካ የሚጓዙ ሰዎች ናቸው» ይላል (ፊታቸውን ሳይ ግን ምናልባት የኛው ሰዎች በየመን በኩል አልፈው ይሆናል ብዬ አሰብኩ)

በፊት ሐጅ እንደአሁኑ በሙስናና በመሳሰሉት ተጨመላልቆ ቅጥ ሳያጣ በፊት እንዲህ በሐላሉ ነበር የሚጓዙት።

ጉዞው ግን ቀላል አልነበረም። ስንቱን በረሐ አቋርጠው ፤ ከብዙ አውሬና ሽፍታ ተፋጠው ፤ የዳነው ድኖ የተረፈው መካ ይደርስ ነበር። በጣም የሚያጅበው በግዜው በዚህ መልኩ ለሐጅ ጉዞ ይነሱ የነበሩ ሰዎች ገና ጉዞ ሳይጀምሩ በፊት ቤታቸው ላይ ወሲያ (ኑዛዜ) ፅፈው ነበር የሚወጡት።

በዚሁ አጋጣሚ ይችን ጥያቄ መልሱ
ሰጋጅን 👉 ሙሰሊ
ዘካ የሚያወጣን 👉 ሙዘኪ
ጿሚን 👉 ሷኢም ካልን
ሐጅ የሚያደርግን ሰው ምን ብለን እንጠራዋለን? 🤔
ሐበሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ኑ አብረን እንደግ እያለ ነው እደጉ ተመንደጉ😎

ብዙዎች #በNotcoin የቴሌግራም ቦት ገንዘብ ሰብስበዋል። ንቀው ያለፉ ደግሞ እየተቆጩ ነው።

በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል🙌

#TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ 1 ቀን ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣

እናንተም በኋላ ከመቆጨት አሁኑኑ ተሳተፉ። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ስትጀምሩ 2500 Coin በስጦታ ታገኛላችሁ:: ዛሬውኑ ጀምሩ #Tap አድርጉ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ተመዘገቡ 👇👇👇
https://hottg.com/tapswap_mirror_2_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
በሴት አካል ውስጥ 2 ልብ ይገኛል

مَّا جَعَلَ ٱللَّهُ لِرَجُلٍ مِّن قَلْبَيْنِ فِى جَوْفِهِۦ

"አላህ ለአንድ (ወንድ) ሰው በሆዱ ውስጥ ሁለትን ልቦች አላደረገም፡፡ . . ."

ለምንድነው ቁርአኑ ስለሰው ልጅ እያወራ "ሊበሸሪን (ለሰው ልጅ) 2 ልብ አላደረገለትም" ማለት ሲገባው ሴቷን ትቶ ወንዱ ብቻ በአካሉ ውስጥ 2 ልቦች እንደሌሉት የጠቀሰው?

ሴት 2 ልቦች አሏት ማለት ነው?

በእርግጥ ወንድም ሆነ ሴት አንድ ልብ ብቻ ነው ያላቸው። ነገር ግን ሴት 2 ልብ የምትይዝበት አጋጣሚ አለ። እሱም በእርግዝና ወቅት ሲሆን የእሷንና በሆዷ የሚገኘው የልጇ ልብ።

የቁርአን እንከን አልባነት ገርሞ ይገርማል 💜
በ ሕይወታችሁ እንደዚህ አይነት ጉዋደኛ ካላችሁ አርቋቸው

1 አስመሳይ የሆነ/ች
2 ዝቅ ብላችሁ ስትቀርቡት ሊያቀላችሁ የሚፈልግ የማያከብራችሁን
3 ስህተቱን የማያምን እና የማይቀበል( ሁሌ ልክ ነኝ ብሎ የሚያምን)
4እናንተ የምትሰጡትን ቦታ ያህል ምላሹን የማታገኙበት
5ሚስጥራችሁን በ አሳቢ መልክ ለ አደባባይ የሚዛራ

ወሏሂ ምንም አይጠቅሙም ሰከንድ ሳታስቡ ከ ሕይወታችሁ አስወጧቸው
"ገንዘብህን ለዲንህ መጠበቂያ ጋሻ አድርገው እንጂ ዲንህን ለገንዘብህ መጠበቂያ አታድርገው!"
ሙጃሂድ[የኢብኑ ዓባስ ደረሳ]
ኑ አብረን እንደግ

ሀበሻ ይገርመኛል ወይ አይበላ ወይ አያስበላ
ማትፈልጉ ከሆነ ለኔ tap tap አርጉልኝ

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ተመዘገቡ 👇👇👇

https://hottg.com/tapswap_mirror_2_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
አንዳንዶች እናትክ እንዲ ትሁን እየተባባሉ ሲያድጉ አንዳንዶቻችን ደሞ ጀነት እናት እግር ስር ናት ተብለን ነው ያደግነው

አላህ ብቻ ያሳውቀን🤲
እናት ይቅር ከላለች ሸሀደ እንካን ይጠነል
የእናት ሀቅ በጣም ከባድ ነው
አላህ ከልቧን ከመስበር ይጣብቀን🤲🤲🤲
ለትዳር ጠይቀሃት "ኢስቲኻራ ልስገድ" ካለችህ ወንድሜ ጠንክረህ ሥራ:: ይቀርሃል:: አልገባህም እንጂ በዲፕሎማሲያዊ አነጋገር ደሃ ነህ እያለችህ ነው😂😎

(ኢስቲኻራ = የምርጫ ሶላት ነው)
ኸሚስ አመሻሹን💛

ከችግር ና ጭንቀት  ከሀዘኑ መላቀቅ የፈለገ በነቢ ላይ ሰለዋት ያውርድ ቀድሞውንም ከአላህ እና ከ ነቢ ርቀን እንጂ ሀዘን እኛ ጋር ከቶ ምን ይሰራል?!

አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም
ኸሚስ አመሻሹን

ያሰይዲ ያሀቢቢ ያረሱለሏህ እይታችሁ አይለየኝ መንገድ እንዳልስት መውላዬ
አንድዬ ወቅቱን የማዝበት እንጂ በወቅቱ ተሸንፌ የአንተን እና የወዳጆችህን ስም ይዤ አንገቴን እንዳልደፋ አደራ 🙏
ከብዙ አቅጣጫ እየመጡብኝ ካሉት ነገሮች ጠብቁኝ አደራ ሙራዴም ቀስዴም አንቱ ነሁ አደራችሁን አይሼን ከልፋት የጠራ አርጉልኝ የረሱለሏህ
በአጭር ከመቅረት ጠብቁኝ 🙏
  አላህ እና ነቢን በዱንያም በአኼራም የያዘ ሰው እነሱን በህይወቱ ውስጥ ያስገባ ሰው ወላሂ ስኬታማ ሰው ማለት ያነው በወቅቱ ፊትና ሰምጠን እንዳንቀር አደራ አላህዋዬ አትተወን በወዳጅህ ይሁንብህ🤲

አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም

✍️Temam Al hadra
እስኪ ሁሌ እንደተለመደው ዱአ አድርጉል ሀጃህ ይውጣ ብላቹ
ከባድ ሀጃ አለብኝ

ሰዎችን ዱዓ አድርጉልኝ የምንልበት ምክንያት
ነቢያችን ﷺ አላህን ባላመጻችሁበት ምላስ ለምኑት አሉ:: እርሱን የማናምጽበት ምላስ ምንድነው ሲሏቸው የወንድምህ ምላስ ነው አሉ::

አላህን የምናምጽበት አሳፋሪውን እጅና ምላስ ከምዘረጋ እኛ ለራሳችን ባላመጽንበት በሌላ ሰው በተለይ አላህን በብዛት ያወድሳሉ የሚባሉ ባሪያዎቹ ምላስ መለመን ጥሩ መንገድ ነው:: እና ሀጃ አለብኝ:: ዱዓ አድርጉልኝ:: በዱዓ እንረዳዳ::

✍️Temam Al hadra
በሰይዳችን ﷺ ሰውነት ላይ አንድም ዝንብ አላረፈችም💚

አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም

✍️Temam Al hadra
ከሐራም አንድ እርምጃ በራቅክ ቁጥር
ሐላል ነገር ወዳንተ የመቅረቡ ዕድል ከፍተኛ ይሆናል።
⇨አላህ ሆይ በሐላልህ ከሐራምህ አብቃቃን🤲
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን😭

የዓሊሞች ሞት የዓለም ሞት ነው እውነትም ከሺህ የአላህ ባሪያዎች ይበልጥ የአንድ ዓሊም ሞት እጅጉን የሚከብድና መራር ነው ወሏሂ የዓሊሞች ሞት ማለት ከባድ ኪሳራ ነው

የአማን አምቢዮች ምትክ የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም ጣጢሳ ወደማይቀረው ዓለም አልፈዋል:: رحمة الله عليه وغفر له እሳቸውስ ዑምራቸውን በዒልምና በተቅዋ አሳልፈው ተጏዙ:: ለኛ ላለነው አላህ ይዘንልን:: እሳቸውንም ፊርደውስን ያጎናፅፍልን:: ለሳቸውና ለሙስሊም ሟቾች ሁሉ አልፋቲሓህ::

✍️Temam Al hadra
አዕምሮየ ለ አንድ አፋታ ማሰብ ቢያቆም ብየ ተመኘሁ
በጣም ደክሞኛል😥
በመኖር መሀል አለመኖር ቢኖር ጥሩ ነበር.😥

ያላንተ ማንም የለኝም ያረብ😥
HTML Embed Code:
2024/06/01 12:20:17
Back to Top