TG Telegram Group Link
Channel: የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н
Back to Bottom
REC_0000168
<unknown>
ሰለላ አለይከ ያ ራህመተል ሙነዘላ

በሸይኾቹ ሃድራ
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
hottg.com/sudayisyeharyifochu
hottg.com/sudayisyeharyifochu
👆👆👆👆join us
SH AHMED NUR
<unknown>
ያነቢ ሰላም አለይ

በሸይኾቹ ሃድራ
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
hottg.com/sudayisyeharyifochu
hottg.com/sudayisyeharyifochu
👆👆👆👆join us
Audio
#ጌታዬ እንዴት ነሁ ምነው ባየንሁ

#ሸኽ ሁሴን ኮምቦልቻ
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
hottg.com/sudayisyeharyifochu
hottg.com/sudayisyeharyifochu
👆👆👆👆join us
የ1444 ርመዳን ፆም ኢንሻአላህ ሀሙስ መጋቢት 14 እንጀምራለን አላህ በሰላም ከሚፁሙት ያርገን
وكل عام وانتم بخير
በረመዳን ወር ታላላቅ ክስተቶች ዕዉን ሆነዋል፡፡ ከሁሉም ትልቁ ግን በ‹‹ሰይደል ዉጁድ››፣ሙሀመድ እብን ዐብደላህ (ሶዐወ) ላይ ‹‹ወህይ›› መዉረድ መጀመሩ ነዉ፡፡ እንደፈረንጆች የዘመን ቀመር በ610፡፡ ይህ ክስተት ለሰዉ ልጅ እንደአዲስ የመፈጠር ያህል ነበር፡፡ በጨለማ የተሸፈነችን ዓለም በብርሀኑ ያፈካ፣ በነብያት የተለኮሰዉ የመቀናት ችቦ ብርሀኑና ሙቀቱ እየተዳከመ ሄዶ ሊጠፋ በተቃረበበት ወቅት ዕዉን የሆነ ብስራት ነበር፡፡ እንዲህም ሆነና የሰዉ ልጅ ተስፋ ተመለሰ፤የከሰመዉ የነብያት ትምህርት ዳግም አንሰራራ፤ የተበላሹ ነገሮች ሁሉ ተስተካከሉ፡፡

شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنْزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِنَ الْهُدَى وَالْفُرْقَانِ

ቁርአን ብቻ ሳይሆን ሌሎች መለኮታዊ መጽሀፍትም በረመዳን ወር እንደወረዱ የሚገልጽ የሀዲስ ዘገባ በኢማም አህመድ ተላልፏል፡፡

أُنْزِلَتْ صُحُف إِبْرَاهِيمَ فِي أَوَّلِ لَيْلَةٍ مِنْ رَمَضَانَ. وَأَنْزِلَتِ التَّوْرَاةُ لسِتٍّ مَضَين مِنْ رَمَضَانَ، وَالْإِنْجِيلُ لِثَلَاثَ عَشَرَةَ خَلَتْ مِنْ رَمَضَانَ وَأَنْزَلَ اللَّهُ الْقُرْآنَ لِأَرْبَعٍ وَعِشْرِينَ خَلَتْ مِنْ رَمَضَانَ

ይህ ዘገባ የወሩን ደረጃ የበለጠ ከፍ ያደርገዋል፡፡
Audio
ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ (መላኢኮች ) sheh mohammed awel Hamza Engurguro menzuma
አሻዒራ_እና_ማቱሪዲያ_እነማን_ናቸው_እምነታቸውስ_ምንድን_ነው?በሸይኽ_ዑመር_ኢማም256k
Medina Tube
☞አሻዒራዎች ሆነ ማቱሪድያዎች ማን ናቸው ዕምነታቸውስ?

ድምፅ በዶ/ር ሸይኽ ዑመር ኢማም

Medina Tube
https://medina_tube
HTML Embed Code:
2024/04/19 12:44:21
Back to Top