TG Telegram Group Link
Channel: የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "
Back to Bottom
إنا لله وإنا إليه راجعون
የነቢዩ صلى االه عليه وسلم የዘር ሃረግ ውስጥ የሚካተቱትና የሃዲሳቸዉ ሊቅ የነበሩት ግብፃዊዉ ዶ/ር ሙሐመድ ኢብራሂም ዐብዱል ባዒስ አልከታኒይ አልፈዋል
አሏህ በረህመቱ ይቀበላቸዉ
“ አል ኢባናህ ዐን ኡሱል አድዲያነህ”

ኢማም አቡል- ሀሰን አል አሽዐሪ ራህመቱሏሂ አለይሂ የአህለሱናንት የመጀመሪያዎቹ የህይወት ክፍላቸው ላይ የፃፋት ኪታብ ነው

አሁን ገበያ ላይ ያሉት ህትመቶች ብዙ የሙጀሲሞች እጅ የገባበትና የተበረዘ ሲሆን ከህትመቶቹ ውስጥ ወደ ኦሪጅናሉ ቀረብ የሚለው ዶክተር ፈውቂያህ ሁሰይን መህሙድ ተህቂቅ ያደረገችው ነው
تحقيق_د_فوقيه_حسين_محمود_الإبانة_عن_أصول_الديانة_.pdf
10.1 MB
Общий доступ تحقيق - د . فوقيه حسين محمود الإبانة عن أصول الديانة .pdf
የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "
تحقيق_د_فوقيه_حسين_محمود_الإبانة_عن_أصول_الديانة_.pdf
አል ኢባናህ ዐን ኡሱል አድዲያናህ

✍️ መፅሀፋ የተፃፈው አህለሱናዎች ሙተሻቢሀትን ከምንረዳባቸው ዘይቤዎች መካከል አንዱ በሆነው የተፍዊድ ዘይቤ እንደሆነ ልብ በሉ ፣ ተፍዊድን በደንብ ተረዱ ፣ አለበለዚያ ውዝግብ ነው የምትሉት

✍️ እንዲሁም ሲፋ( ባህሪ) እና አዕዷእ ወይም ክፍለ አካልን ለይተን ማወቅ አለብን የዚያኔ ወሀቢዮች ኢባና የነርሱን ተጅሲም በሚያፀድቅ መልኩ እንደተፃፈ የሚነዙት ወሬ ስህተት እንደሆነ ይገለጥልናል
የሰለቸኝ ጥያቄ

አቂዳ ለምን ታስተምራለህ ?ፊቂህ አታስተምርም ተዝኪያ አይሻልም ?
የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "
የሰለቸኝ ጥያቄ አቂዳ ለምን ታስተምራለህ ?ፊቂህ አታስተምርም ተዝኪያ አይሻልም ?
ሙብተዲዖች ማህበረሰባችን ላይ የተደላደሉት በእንዲህ አይነት አሳዛኝ እይታዎች ምክንያት ነው ፣ አቂዳ ሳይማር አስራ ምናምን አመት ፊቅህ ይማርና እነ ስማቸው አይጠሬ ጠልፈውት የሰለፎች አቂዳ ይህ ነው ብለው ተጅሲም ሲግቱት በአንዴ ተከርብቶ የፊቅህ ሸይኾቹን ፣ የመዝሀብ ኡለሞችን በሙብተዲዕነት ወይም በኩፍር ይፈርጃቸዋል
የሰው ልጅ

የሰዉ ልጅ: የአእምሮ የአካል የልብ ድምር ውጤት ነው።
ዲን ደግሞ :ኢማን ፣ኢስላም ፣ኢህሳን የሚባል ደረጃ አለው
አእምሮአዊ ጥያቄዎች በአቂዳ(ኢማን) ይመለሳሉ አካላዊ እንቅስቃሴዎች በፊቅህ (ኢስላም)ይዳሰሳሉ ልባዊ በሽታውች በተሰውፍ (ኢህሳን)ይታከማሉ የዛን ጊዜ ጠነኛ የሆነ ሙስሊም (አህሉ ሱና ወል ጀማአ )ትባላለህ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
متمشيخ وهابي يزعم أن رسول الله ﷺ يخطئ وابن تيمية ومحمد بن عبد الوهاب لا يخطئان‼️

يكفي في الرد على هذا الخبيث قول الله تعالى ((وَمَا يَنْطِقُ عَنِ الْهَوَى * إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَى))

وقوله تعالى ((فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِنْ كُنْتُمْ تُؤْمِنُونَ))

وقول رسول الله ﷺ
«مَا مِنْ أَحَدٍ إِلاَّ يُؤْخَذُ مِنْ قَوْلِهِ وَيُتْرَكُ غَيْرَ رَسُوْلِ الله»
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

" ሸይኸ ጦሪቃ የአማን አምቦች ደረሳ፣በዚህ ዘመን በሃገራችን አሉን የምንላቸው ታላቅ ሰው ሸይኽ ኢብራሂም ጣጢሳ፣ሷሒቡል አስራር ወደ አኼራ ተሻግረዋል

ከ60 አመት በላይ ዲን ያስተማሩ ታላቅ ሰው!

ረሂመሁላህ ረህመተን ዋሲኣ
ጥያቄ ለወሀብያውች

በአላህና በፍጡራኑ መሀከል ቀድረል ሙሽተረክ አለ ማለት ምን ማለት ነው?የሚያውቅ ብቻ ያብራራ መቀባጠር አይፈቀድም አቂዳቹ የቆመው በዚ መሰረት ላይ ነው
ቀድረል ሙሽተረክ

ለምሳሌ እጅን ብ
ድ ወሀብያ እንዲህ ይልሀል : አላህም እጅ አለው አንተም እጅ አለህ: በአንተና በአላህ እጅ መካከል የሚያገናኛቸውና የሚያለያያቸ ነገር አለ።

በአጠቃላይ አላህና ፍጡራን ሙሉ ለሙሉ አይመሳሰሉም እንጂ የተወሰነ መመሳሰ
አላቸው ማለት ነው።

እንዲህ አንልም የሚል ወሀብያ ካለ ለመወያየት ዝግጁ ነኝ ?

https://hottg.com/sufiyahlesuna
እኒህን ገፍቶና ዘንግቶ ምክክር
===================
መንግሥት ከሰማይ ወደ ታች ምስማር ቢወረውር ወይም የሆኑ ሰዎቹን ሰብስቦ ቢመክር ሸይኾቹና ሽማግሌዎቹን እያሳደደ ባለበት ወቅት መፍትሔው እምብዛም ስለሆነ ዝምታ ጥሩ ነው:: ሙስሊሙ እንዲሁም መላው ሕዝብ ጸጥ ብሏል:: ይህ የጉርምስና ዘመን ማለፍ እንዳለበት አምኗል:: የኢትዮጵያ የሺዎች ዓመታት የፖለቲካ ለውጥ ዘወር ብላችሁ እዩት:: አማጺ ጫካ ይገባል:: ከአስር እስከ ሠላሳ ዓመታ ባለው መሃል ገዢው ይገለበጣል:: የመጣው ተረኛ ጨቋኝ ይሆናል:: ያፈላል:: ከዚያ ሌላ አማጺ ይገባል:: ገልባጩ መልሶ ይገለበጣል:: የላዩ ወደታች, የታቹ ወደ ላይ ይሆናል:: ዝም ብለህ ከሐቅ እና ከሕዝብ ጋር ሁን:: በወቅቱ ካፈሉት ጋር አታፍላ:: ይህ ወቅት እንዲሁ እያየነው ያልፍና <<ነበር>> ይባላል::
HTML Embed Code:
2024/06/01 02:58:25
Back to Top