TG Telegram Group & Channel
𝔰𝔪𝔦𝔩𝔢𝔶😄&𝔠𝔯𝔞𝔷𝔶🤪 | United States America (US)
Create: Update:

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Buhala እንደምትርቀኝ እያወኩ እሩቅ መንገድ ተከተልኩህ abern👫 የሔድነውን መንገድ ብchyen እንደምመለስ እያወኩ አብሬህ መጎዝን መረጥኩ yesthgn ይትነጥቀኝ እንደሆነ ቢገባኝም ለጊዜው መደሰትን☺️ ፈለኩ ቅዠቴን ወደድኩት አንዳንዴ እየነቃው አወዳደቄ ቢያስፈራኝም zaren ብቻ መሳቅን😄 ወሰንኩ በርግጥ gizawi ደስታን ከሚሹት ወገን አደለሁም🙅‍♀ እኔ ከዚህ በፊት የመጣው መልካም ስራ አበድረን ከሆነ ሊከፍለን ይመጣል ከሚሉት ወገን ነኝ የዘላለም ህይወቴ ያሳስበኛል ቢሆንም ደክሞኝ neber መልካም ሆነ ክፉ ያደረኩላቸው ሰዎች ይበድሉኝ ነበር ልቤን ጥላቻ አጥሮት ነበር fkrn❤️ ፈልጌ ነው የተከተልኩህ እዚህ ምድር ላይ እጅግ የተከፋ😞 ሰው አይቼ አቃለው ነገውን የተነጠቀ sw ነበር wdeye yebfiቱ ፍቅሬ ሲሔድ ብቻውን አልነበረም አንተ ያስመለስክልኝ ነገዬንም ይዞ እንጂ እሱን እየተከተልኩ ነበር አንተን ያገኘውህ አመጣጥህ ቢያስፈነጥዘኝም አካሄድህ ግን አስፈርቶኝ ነበር ahun አንተም የለህም ሄደhal negudehal ቢሆንም ሁሉን አውቅ ነበር ከዚህ በፊት እንደመጡት አንተም እንደምትሔድ አውቃለው💔 ከዚህ በፊት እንደቀረቡኝ አንተም መራቅህን አውቅ ነበር ተፈላጊነት እንዲሰማህ ከብዙ ሴቶች ጋር እንደምታወራ አቃለው ከብዙዎቹ አንዷ መሆኔ አኮራኝ💪 እንጂ አስከፍቶኝ አያውቅም ይገባኛል አውቃለው ብዙ አማራጭ ያለው ሰው ለመምረጥ እጅግ ይቸገራል🤷‍♀ መስፈርትህ bakew ኖሮ እሱን ለሟሟላት ሰርክ በደከምኩ ነበር ላንተ በቂ አደለሁም በጭንቅላትህ ምትስላትን ሰው መሆን አልቻልኩም😞 እራሴን በመሆን እየተጋው ነበር ያገኘኸት ሙሉ ሰው የሁላችንንም ጎዶሎ ይዛ ይሆን🤔 ፈጣሪ ለኔ ያልኩትን ደስታ ይስጣቹ የማቀው አንተን ብቻ ነበር አንተም እየተሰናበትከኝ nw💔 እኔ ወደ ሚያስጠላ ህይወት ሄጄ እራሴን ልፈልግ እውን እራሱን ያጣ ሰው ሌላ ሊያገኝ ይቻለዋልን 💔💔💔

🥀🥀 @ebdocu

>>Click here to continue<<

𝔰𝔪𝔦𝔩𝔢𝔶😄&𝔠𝔯𝔞𝔷𝔶🤪

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)