TG Telegram Group & Channel
Smart Crypto | United States America (US)
Create: Update:

Poletica vs Crypto

🇺🇸አሜሪካ በኢራን ላይ የፈፀመችው የአየር ጥቃት ምክንያት
የ Bitcoin ዋጋ ወደ 99,000 ወርዶ ነበር

አሁን ላይ

📌Israel እና Iran ከ6 ሰዓታት በኋላ የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በመድረሳቸው ምክንያት ደግሞ bitcoin &Altcoins ጭማሪ አሳይተዋል
አሁን Bitcoin ወደ  $106,000 ጨምሩዋል

📌poletica በ ክሪፕቶ ማርኬት ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ እንዳለው ያሳያል

@smart_cryptos1

>>Click here to continue<<

Smart Crypto

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)