TG Telegram Group Link
Channel: Sime Tech
Back to Bottom
የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
***********
***********
የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃአፕልኬሽን ስንጭን ሙሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን #free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።

‼️ግን ለምን ይመጣል?

የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #Notification ያሳየናል።

የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።

1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ።

2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ።

3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ።

እነዚህ #Catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

መፍትሄ👇👇

ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ለማየት #Internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1⃣ #Setting ዉስጥ ይግቡ

2⃣ ከዛ #Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።

አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።

✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል።

✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።

አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።

አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ።

✳️uninstall ለማድረግ #Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።

ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።

Video ከሆነ የማትፈልጉትን #Video እየመረጣችሁ ማጥፋት።

Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ

የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#Screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ

Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #Cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።

ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።

ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናተ SD card የሚለዉን ይምረጡ።

©muhammed computer technology
ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ።
═════❁✿❁ ═══════

@simetube @simetube
Forwarded from መሠረተ ግእዝ
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://hottg.com/learnGeez1
https://hottg.com/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeezbot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
🌎 በአለም ላይ እስካሁን ከተሰሩት የሞባይል ስልኮች በትልቅነት አቻ ያልተገኘለት በ #ክሪኬትና#ሳምሰንግ ድርጅቶች የተፈበረከው Samsung Model SCH-r450 ነው::
📱 ይህ የሞባይል ስልክ የተሰራው በፈረጆቹ 2009 ሲሆን የሚገኘውም በምድረ አሜሪካ ቺካጎ ነው በተጨማሪም SCH-t450 የተባለው ትልቁ ሞባይል (15 ጫማ ርዝመት) : (13 ጫማ ከፍታ) እና (3 ጫማ ጥልቀት) በጋራ ይዟል

📱ይህ ግዙፍ ሞባይል ለእይታ ሲቀርብ ለጎብኝዎች የማያቋርጥ የድምፅ እና የመልክት አገልግሎት ይሰጥ ነበር...
- ከአለምም ትልቁ ሞባይል በመባልም በጊነስ ወርልድ ሪኮርድሰ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።

@simetube
✳️ Tech News ፡ ጉግል አዲስ ስማርት ስልክ አስተዋወቀ፡፡

◽️ጉግል ፒክስል ተብለው ከሚታወቁት የኩባንያው ምርቶች ቀጣይ የሆነውን ፒክስል 6 የተባለ አዲስ ስማርት ስልክ ማስተዋወቁ ተገለፀ፡፡

◽️እጅግ ፈጣን የ5ጂ ገመድ አልባ አቅም እንደያዘ የተነገረለት አዲሱ ስማርት ስልክ በገበያ ላይ ካሉ ተመሳሳይ ምርቶች አንጻር የላቀ አቅም እንዳለው ተነግሮለታል፡፡

◽️ለስልኩ ዋነኛ ግብዓት የሆነው ቺፕ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የማሽን ለርኒንግ አቅም መያዙን ቴክ ክረንች አስነብቧል፡፡ ቺፑ ላለፉት አራት ዓመታት በኩባንያው ሲበለፅግ መቆየቱን ዘገባው ያትታል፡፡

◽️በተያዘው የአውሮፓውያኑ ዓመት መጨረሻ ለገበያ እንደሚቀርብ የሚጠበቀው ፒክስል 6 የተሻለ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማራጭን በማቅረብ ለተጠቃሚዎች እጅግ ምቹ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

📌 ||| @simetube
#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች📲 ካለ ምንም ኢንተርኔት🌐 እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናቀርባለን...

🔆ኣስፈላጊ ነገሮች👇

1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

~~~~~~~~~~~~~~~~~

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ retecድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ

@simetube
🔐እንዴት የ ማንኛዉንም Windows Computer Administrator Password ማለፍ እንችላለን?

Requirements:
ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows7 os or windows 8 os

Let’s begin………..
computrሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
Type “cd c:” without quotation then hit enter
Type “dir” hit enter

► Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚታየዉን በትክክል ይጻፉ
“cd windows/system32” hit enter

► Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter

► አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ computerun restart ማድረግ
ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ

► command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
Type ”net user” hit enter
Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው

► ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
► Password እንድይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ

► አሁን Passwordu ተቀይሯል ማለት ነው
የቀየራቺሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ::

@simetube
የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!

ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮፕላን በአጠቃላይ ከ 172,000 pounds. በላይ እቃ መሸከም ይችላል። ስንት ኪሎ እንደሆነ አስቡት። ከአስር በላይ አንስተኛ ታንኮችን ከ 50 በላይ አንስተኛ መኪናዎችን ከ 20 በላይ መካከለኛ የጦር መኪናዎችን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን መጫን ይችላል። ሰሞኑን ከአፍጋኒስታን በርካቶችን ጭኖ የወጣው ይሄው አውሮፕላን ነው። ነዳጅ የሚሞላው አየር ላይ ነው። ጉድ ተመልከቱ።

@simetube
ለጃፓን አዲስ ደሴት ያስገኘው የገሞራ ፍንዳታ
*****************
- በጃፓን ከውሃ ስር ፈንቅሎ የወጣ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አዲስ ደሴት አስገኝቷል፡፡ ጃፓን ወደ 6852 የሚደርሱ ደሴቶች እንዳሏት ይነገራል፡፡ በያዝነው ሳምንት የተሰማው መረጃ እንደሚያመለክተው ጃፓን ያሏትን ደሴቶች ቁጥር በአንድ ከፍ የሚያደርግ የውሃ ውስጥ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡ ፍንዳታው ከቶኪዮ 745 ማይሎች ርቀት ላይ አይዎ ጂማ ከሚባለው ደሴት አቅራቢያ የተከሰተ ነው፡፡

ፍንዳታው በተከሰተበት ወቅት 15 ኪሎ ሜትር ያክል ርቀት ላይ ከፍተኛ የእንፋሎት ጭስ ተስተውሏል፡፡ አሁን ላይ ጨቅላዋ ደሴት አንድ ኪሎ ሜትር መጠነ ዙሪያ ያላት ሲሆን የጃፓን ሜቴዮሮሎጂ ኤጀንሲ ፍንዳታው አሁንም ያልተቋረጠ በመሆኑ መጠኑ ሊጨምር እንደሚችል መረጃ አውጥቷል፡፡

ይህ በገሞራ ፍንዳታ ምክንያት የተፈጠረ አዲስ ደሴት በጃፓን ደቡባዊ ጽንፍ የተፈጠረና ከጃፓኑ ኦጋሳዋራ ደሴትና በቻይናው ቦኒን ደሴት መካከል የተፈጠረ በመሆኑ ጃፓንን የግዛት ማስፋፋት ጥያቄ ውስጥ ሊከታት ይችላል ተብሏል፡፡ በመሆኑም በአካባቢው የሚገኙ ሚዲያዎች ደሴቱን እንደ ጥሩ እድል አልቆጠሩትም፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በ1904፣ 1914 እና 1986 የነበረን የታሪክ አጋጣሚን በመጥቀስ አንዳንዶች አዲሱ ደሴት ከጥቂት ቆይታ በኋላ ሊሰወር ይችላል የሚል ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡ በተጠቀሱት አመታት በገሞራ ፍንዳታ ምክንያት አነስተኛ ደሴቶች በጃፓን ተፈጥረው የነበረ ቢሆንም ሁሉም ከቆይታ በኋላ ተሰውረዋል፡፡

መሰወር ብቸኛ ታሪክ እንዳልሆነ ደግሞ በ2013 የተፈጠረውና በአካባቢው ካለው ደረቅ መሬት ጋር በመጋጠም ለአለማችን ስኖፒ የተባለ ደሴትን ያስገኘውን አጋጣሚ ማስታወስ በቂ ነው፡፡

ምንጭ iflscience
════❁✿❁ ═══════ 🎮♦️. @simetube
🎯♦️. @simetube
🚀♦️. @simetube


@simetube
📣 የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇👇
@simetube
@simetube

#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ @simetube▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
🔸40% የሚሆኑት የጎግል ሰራቸኞች የመጀመሪያ ድግሪ እንኳ የላቸውም።
በተሰጥዖ እና ባካበቱት ልምድ ነው የሚሰሩት።
©Dotcomtvshow
════❁✿❁ ═══════ 🎮♦️. @simetube
🎯♦️. @simetube
🚀♦️. @simetube


@simetube
📣 የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇👇
@simetube
@simetube

#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ @simetube▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን ከመጠቀማችን በፊት መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
አዲስ ኮምፒዉተሮችን ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ከመፍጠራችን በፊት ማድረግ ያሉብን የደህንነት ጥንቃቄዎች የትኞቹ ናቸው?
🔷 የኮምፒዉተር ደህንነትን መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞም አዲስ የገዛናቸዉን ኮምፒዉተሮች መጠቀም ከመጀመራችን በፊት ማድረግ ያሉብን የደህንነት ጥንቃቄዎች አሉ፡፡
🔶 ከእነዚህ ጥንቃቄዎች መካከል፡-
🔶 የኔትዎርክ ማገናኛ መሳሪያ የሆነውን የራዉተር(router) ደህንነት መጠበቅ.
🔶 ኮምፒዉተራችንን ከኢንተርኔት ጋር በምናገናኝበት ወቅት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ሌሎች ኮምፒውተሮች ጋር ተገናኘን ማለት
ነዉ::
🔶 ታዲያ ይህ ሲሆን የራዉተርን ደህንነት መጠበቅ እጅግ ወሳኝ ነዉ፡፡ ምክንያቱም የኢንተርኔት ግንኙነቱ የመጀመሪያ መዳረሻ ራውተር በመሆኑ፡፡
🔷 የፋየርወል(firewall) ደህንነት ማስተካከያን ወይም ዲቫይስን
🔷 መጠቀም፡- ፋየርወሎች የኮምፒዉተራችን ግንኙነት ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን የሚያስችል በመሆኑ አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን
ከበይነ-መረብ ጋር ከማገናኘታቸን በፊት
🔷 የፋየርወል ማስተካከያዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነዉ:: በተለይ የኮምፒዉተር ፋየርወልን ኦንና ኦፍ (on & off) አማራጮችን 'ኦን' ማድረግ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የሚፈልግ ጉዳይ ነዉ።
🔶 ፀረ-ቫይረስ (antivirus) ሶፍትዌሮችን በቅድሚያ መጫን፡- አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን ከበይነ-መረብ(internet) ጋር ከማገናኘታችን በፊት ፀረ-ቫይረሶችን እና ፀረ-ማልዌሮችን (anti malware) ጭነን ቢሆን
🔷 ለኮምፒዉተራችን ደህንነት ተመራጭ ነዉ፡፡
እነዚህ ጸረ-ቫይረስ እና ማልዌሮችን በየጊዜዉ ማዘመን መዘንጋት አይገባም፡፡
🔶 አላስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን ማጥፋት
@simetube
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ።
💚💛🙏🙏🙏💚💛
🕊
🌼
🕊🌼 🕊
🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
📌Top 5 አስፈሪ ወይም አስጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አጠር አርገን እናያለን።
5. internet Surveillance

◽️ ኢንተርኔትን በመጠቀም በስልኮቻችን ፣ በታብሌቶቻችን ፣ በላፕቶፖቻችን ልንሰለል እና የግል Privacy ልናጣ እንችላለን። አብዛኞቹ የሞባይል አምራቾች የራሳቸውን Privacy Policy ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ይታወቃል ነገር ግን እነዚህ ድርጅቶች የኛን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንግስታት ተገደው ሊሰጡ ይችላሉ።

🔺ለምሳሌ፡ ስንቶቻችን የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ነን። ስማርት ስልኮች ቢያንስ 2 ካሜራ (የፊትና የኋላ) የGPS መሳሪያ አላቸው። እነዚህን መሳሪያዎች በመጠቀም ብቻ የት እንዳለን ማን እንደሆንን የእለት ተእለት ኑሮአችን ጭምር ሊታይ ይችላል። ማን ያውቃል ይህንን ፖስት በምታነቡበት ሰአት እራሱ የሆነ ሰው ሰልፊ ካሜራችሁን በመጠቀም እያያችሁ ይሆናል።
Sime Tech
5. internet Surveillance ◽️ ኢንተርኔትን በመጠቀም በስልኮቻችን ፣ በታብሌቶቻችን ፣ በላፕቶፖቻችን ልንሰለል እና የግል Privacy ልናጣ እንችላለን። አብዛኞቹ የሞባይል አምራቾች የራሳቸውን Privacy Policy ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ይታወቃል ነገር ግን እነዚህ ድርጅቶች የኛን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንግስታት ተገደው ሊሰጡ ይችላሉ። 🔺ለምሳሌ፡ ስንቶቻችን የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ነን።…
4. Robotic Solders

◽️ ሰውሰራሽ ወታደሮች ያላቸውን ሀይል ለማወቅ Terminator ማየት በቂ ነው። በእርግጥ Terminator Science Fiction የሆነ ፊልም ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሮቦቶች እየተሰሩ ነው። ማን ያውቃል በቀጣይ እራሱን Terminatorን ቢሰሩትስ።

◽️ ሮቦቶች አይርባቸውም ፣ አይጠማቸውም ፣ አይደክማቸውም በፍጥነት በጥንካሬ እና በብዙ ነገር ከሰዎች ይበልጣሉ ነገርግን የሰው ልጅ ያለው ፈቃድ የሚባል ነገር የላቸውም ስለዚህ እንዲጨፈጭፉ ከታዘዙ ያለምንም ርህራሄ ያደርጉታል። ሰው ሰራሽ ወታደሮች የሰሯቸውን ሰዎች የማጥፋት አቅም አላቸው።
Sime Tech
4. Robotic Solders ◽️ ሰውሰራሽ ወታደሮች ያላቸውን ሀይል ለማወቅ Terminator ማየት በቂ ነው። በእርግጥ Terminator Science Fiction የሆነ ፊልም ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሮቦቶች እየተሰሩ ነው። ማን ያውቃል በቀጣይ እራሱን Terminatorን ቢሰሩትስ። ◽️ ሮቦቶች አይርባቸውም ፣ አይጠማቸውም ፣ አይደክማቸውም በፍጥነት በጥንካሬ…
3. DNA Editing

◽️ ሳይንቲስቶች የሰው ልጆችን ዘረመል ወይም DNA ካገኙ ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮች እየተደረጉ ይገኛሉ። ነገርግን ይህ ዘረመል በሰው ልጆች ለይ ብቻ የሚገኝ አይደለም በሁሉም ህይወት ያላቸው ነገሮች ለይ አለ። እናም ይህንን DNA በማስተካከል ድክመት የሌለው ፍጥረት ለመስራት እየተሞከረ ይገኛል።

◽️ ሳይንቲስቶች የሰዎችን ዘረመል ማረም ወይም ማስተካከል ይቻላል ብለው ያምናሉ። በአሁኑ ሰአት አለምን ያስጨነቀው ኮሮና እራሱ በጂኔቲክ ኤዲቲንግ የተፈበረከ ባዮሎጂካል መሳሪያ እንደሆነ ጥርጣሬያቸውን የሚሰጡ አሉ።
Sime Tech
3. DNA Editing ◽️ ሳይንቲስቶች የሰው ልጆችን ዘረመል ወይም DNA ካገኙ ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮች እየተደረጉ ይገኛሉ። ነገርግን ይህ ዘረመል በሰው ልጆች ለይ ብቻ የሚገኝ አይደለም በሁሉም ህይወት ያላቸው ነገሮች ለይ አለ። እናም ይህንን DNA በማስተካከል ድክመት የሌለው ፍጥረት ለመስራት እየተሞከረ ይገኛል። ◽️ ሳይንቲስቶች የሰዎችን ዘረመል ማረም ወይም ማስተካከል ይቻላል ብለው ያምናሉ።…
2. Micro Chips

◽️ በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀች ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው። ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ መታወቂያችንን ፣ የልደት ሰርተፊኬታችንን ፣ የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት ቺፕ ለይ በመጫን ይህቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች።

◽️ ነገር ግን ይህች በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ የኛን መረጃዎች ከመያዝ ባለፈ የእኛን እንቅስቃሴዎች እና አኳኋን ከመከታተል እስከ መቆጣጠር ድረስ አገልግሎት ለይ ልትውል ትችላለች
Sime Tech
2. Micro Chips ◽️ በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀች ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው። ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ መታወቂያችንን ፣ የልደት ሰርተፊኬታችንን ፣ የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት ቺፕ ለይ በመጫን ይህቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች። ◽️ ነገር ግን ይህች በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ…
1. Nuclear Bombs

◽️ የኒኩሌር ቦምቦች የሚያደርሱትን ጥፋት ለመረዳት የጃፓኖቹን ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ማየት በቂ ነው። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት አያርገውና በአሁኑ ሰአት የኒኩሌሬ ጦርነት ቢነሳ አለማችን ትጠፋለች። በሀያላን ሀገራት ዘንድ ብቻ የሚገኘው ይህ መሳሪያ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ለይ ሲጣል ከነበረው በላይ ዘምኖና ተሻሽሎ ተሰርቷል።

◽️ አሁን ያለው የኒኩሌር ቦምብ ቢፈነዳ በትንሹ የጨረራ ራዲየስ 7.49 ኪ.ሜ ወይም 176 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል ፣ የአየር ፍንዳታ ራዲየስ 12.51 ኪ.ሜ ወይም 491 ስኩዌር ኪ.ሜ ይሸፍናል ፣ የሙቀት ጨረር ራዲየስ 77.06 ኪ.ሜ ወይም 18626 ካሬ ኪ.ሜ ይሸፍናል ፡፡ አሜሪካ በ2ኛው የአለም ጦርነት ጃፓን ለይ ከጣለችው ቦምብ በ3,333 እጥፍ ያህል የበለጠ ኃይል አለው፡፡
ልዩ የኢኮኖሚ መረጃ!!

ይህ ሊንክ እንደቀልድ አዲስ እየመጣ ያለውን የኖትኮይን በነጻ ለመሰብሰብ ይጠቅማል።

እንደቀልድ ያልኩ ዛሬ ላይ 1ዱ ቢትኮይን 71ሽ የአሜሪካን ዶላር ከመሆኑ በፊት የዛሬ 15 አመት ገደማ ልክ አሁን ኖትኮይን እያደረገው እንዳለው ጌም ለሚጫወቱ የሚሸለም ተራ ነገር ነበርና በዛን ሰአት በተለይ የአረብ ህጻናት በርካታ ቢትኮይን መሰብሰብ ችለዋል።

ያኔ በ10000ወች የሚቆጠር ቢትኮይን ከ1ዶላር ጋር እኩል መሆን አይችሉምና አለምን ያስደመመው ግዥ የተካሄደ አንዴ በ10000ቢትኮይን 1ፒዛ ሲገዛ ነበር።

አሁን ዘመን ተገላብጦ እንኳን 10000ቢትኮይን 1ቢትኮይን ያለው በዛሬ ዋጋ 71200ገደማ ዶላር አለው ማለት ነው።

ይህ ተአምር የሚመስል ክስተት ተከስቷል እየተከሰተም ነው። ይህንን ክስተት ቀድሜ ያልነገርኳችሁ እኔም ብዙ እርግጠኛ ስላልነበርኩ ጨዋታ ብቻ አድርገው ለማስተዋወቂያ ሊጠቀሙበት መስሎኝ ነበር። አሁንም ቢሆን ገና ፕሪማርኬት ላይ ያለ ሲሆን የመገበያያ ቦታወች ላይ ሊስት ሲደረግ የሚኖረውን የመጀመሪያ ዋጋና ቀጣይ እድገቶችን ለጊዜ መስጠት ብቻ ነው። አሁን ላይ ምንም ነው Noting;

ትላንት ማታ ግን የኖትኮይን ማይኒንግ አፕሪል1/2024 እንደሚያልቅ ሲናገሩ ይህን እድል ሁሉም መጠቀም አለባችሁ በሚል የፕላቲኒየም ሊንክ አያያዝኩላችሁ። ባሉት 5 ቀናት ውስጥ እራሳችሁም ስሩ ሊንኩንም በመላክ ሌሎች ቤተሰቦቻችሁንም እንዲሳተፉ አድርጉ።

ኖትኮይን አሰባሰብ ሂደት
መጀመሪያ ይህንን ሊንክ ከፍተው ይግቡ
https://hottg.com/notcoin_bot?start=rp_35086204

🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

በመቀጠል ወርማ የሚመስለውን የሳንቲም ቅርጽ ደጋግመው በመጫን ሳንቲምወን ይሰብስቡ። ከስር Earn የምትለው ውስጥ በመግባትም ቦነሶቹን ይውሰዱ። በቀላሉ ፎሎ፣ ጆይን ምናምን በማድረግ ኮይን ይሰብስቡ በፍጥነት፤ Boostም በማድረግ ቶሎ ቶሎ ለመሰብሰብ ሞክሩ በቀሩት 5 ቀናት ውስጥ።

እንደኔ ቀድመው የቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚ ከሆኑ ወይም አሁንም መሆን ከቻሉ በርካታ ቦነሶችን ማግኘት ይችላሉ። ባይሆኑም ግን ይህ የተያያዘው ሊንክ በፕላቲኒየም ደረጃ ያለ ሊንክ ስለሆነ ቀድመው በሽወች ኖትኮይን አግኝተው ነው የሚቀላቀሉ።

መሰረታዊ ሀሳብ
ክሪፕቶከረንሲ ማለት የዲጅታል መገበያያ ገንዘቦች ማለት ሲሆን በብሎክቸይን ቴክኖሎጅ የሚሰሩ ገንዘቦች ናቸው። ዋጋቸውም የሚወሰነው በፈላጊና አቅራቢ ምጥጥን ነው።

ከዚህ በላይ እንዳላረዝም ይብቃኝ። የሚከብድ ነገር ከገጠማችሁ በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ። ይህ የዘመድኩን ሀሳብ አይደለም መረጃውን ለምንቀርባቸው ሁሉ ማዳረስ አስፈላጊ በመሆኑ የተጻፈ እንጅ። 5ቱን ቀን የቻላችሁትን ያህል ኖትኮይን ለመሰብሰብ ሞክሩ።
HTML Embed Code:
2024/03/28 21:13:40
Back to Top