TG Telegram Group Link
Channel: Sime Tech
Back to Bottom
5G ምንድን ነው?

1 ጂ የአናሎግ ሴሉላር ነበር።
እንደ CDMA ፣ GSM እና TDMA ያሉ 2G ቴክኖሎጂዎች የዲጂታል ሴሉላር ቴክኖሎጂዎች የመጀመሪያ ትውልድ ነበሩ ፡፡
እንደ ኢቪዲኦ ፣ ኤችኤስፒኤ እና UMTS ያሉ የ 3 ጂ ቴክኖሎጂዎች ከሴኮንድ ከ 200 ኪባ / ሴ ወደ ጥቂት ሜጋባይት ፍጥነቶች አምጥተዋል ፡፡
እንደ WiMAX እና LTE ያሉ 4G ቴክኖሎጂዎች ቀጣዩ ነበር

• 5G እናም አሁን እስከ መቶ ሜጋባይት እና ሌላው ቀርቶ የጊጋቢት-ደረጃ ፍጥነቶች እየፈጠሩ ነው።
•5G የሞባይል ኔትወርክ 5 ኛ ትውልድ ነው
•ለታዳጊዎች የ 4G LTE ኔትወርክ ጉልህ ለውጥ አለው።
• 5G በአሁኑ ጊዜ ባለው የዘመናዊው ማህበረሰብ ማህበረሰብ
• መኪናዎች እና ቴሌቪዥኖች ፣ እና በከተማ ላይ ጎዳናዎች ያሉ የተገናኙ መብራቶች ያሉ ሌሎች ነገሮች ብዙ ኢንተርኔት ጋር የሚገናኙበት መንገድ ለመቀየር ያግዛል።

• በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የተገናኙ መሣሪያዎች እና የነገው ፈጠራዎች በጣም ትልቅ እድገት እና ግኑኙነት በጣም ከፍተኛ እድገት እንዲያሟላ ሆኖ የተሰራ ነው።

• ማህበረሰባችንን የሚያገናኝ እና wave ለማስተላለፍ እና ለመቀበል 5G የሬዲዮ ሞገድ ወይም የሬዲዮ ሞገድ (አር ኤፍ) ኃይልን ይጠቀማል ፡፡

• የ 3 ጂ ኔትወርክ አንድ 100 ሚሊሰከንዶች የሚሆን የምላሽ ጊዜ ነበራቸው
• 4G ወደ 30 ሚሊሰከንዶች ያህል ነው
• 5G እንደ 1 ሚሊሰከንድ ዝቅ ይላል
• 5G በቢሊዮን ለሚቆጠሩ መሣሪያዎች ፈጣን ትስስር ያስገኛል
የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ኦዝቦርን 1 የሚባል ሲሆን ላፕቶፑን ለአለም ያበረከተውም አሜሪካዊው ፀሀፊ እና የሶፍትዌር ዲዛይነር የሆነው በአዳም ኦዝቦርን እ.ኤ.አ በ1981 ነበር። ይህ የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ራሙም (RAM) 64 KB ብቻ ነበር 😳

@Simetube
#tech_facts

👉 የጉግል የመጀመሪያ መጠሪያ "Backrub" ይባል ነበር።

👉 ጉግል ማፕን በመጠቀም የከርሰ ምድር ሒዎትን መመልከት ይችላል።

👉 ሰዎች ኢንተርኔት ላይ ያሉትን ነገሮች በፍጥነት የመርሳት ችግር "Google Effect" በመባል ይታወቃል።

👉 ፌስብክ ተጠቃሚዎቹ በሚሞቱበት ወቅት አካውንታቸውን የሚያስተዳድርላቸውን ሰው መሰየም የሚያስችል አሰራር አለው።

👉 እ.ኤ.አ 2013 ነሐሴ 16 ጉግል ለ 5 ደቂቃ አይሰራም ነበር።

👉 ከ ሶስት አንድ ሰው ፌስቡክ ተጠቅመው ሲጨርሱ በሒወታቸው ደስተኛ እንዳልሆኑ ጥናቶች ያሳያሉ።

👉 የፌስቡክ የ"like" በተን መጣሪያው "awesome" ተብሎ ሊሰየም ነበር።

#share

© @Simetube
🍎🍎 📱💻🖥 🚬🚬

አፕል ኮምፒውተሮች አካባቢ ሲጋራ ማጨስ ካምፓኒው የሰጠህን የኮምፒውተሩን ዋስትና ያሳጣሀል፡፡

@Simetube
💻 0101 👦

'ቢል ጌትስ' የ ኮምፒውተር ፕሮግራምን የጀመረው ከ 13 አመቱ ጀምሮ ነው።

@Simetube
📡 SDና HD ሪሲቨር ልዩነት ምንድን ነው?
በሁለቱ መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት
Standard Definition (የመደበኛ ጥራት) (ኤስዲ) ወይም High Definition (ከፍተኛ ጥራት (ኤች ዲ)) ያላቸውን የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለማሳየት መቻላቸው ነው ፡፡
የኤስዲ(SD) ሪሲቨር ሣጥን መደበኛ ጥራት(Standard Definition) የቴሌቪዥን ቻናል ስርጭቶችን ብቻ ማሳየት ይችላል።
ኤችዲ(HD) ሪሲቨር High Definition (ከፍተኛ ጥራት) ደግሞ ሁለቱንም መደበኛ ጥራት እና ከፍተኛ ጥራት ቻናሎችን ያሳያል ፡፡ ኤችዲ ሪሲቨር እንደ HDTV ማሳያ እንዲጠቀሙባቸው ከኮምፒዩተር ማሳያዎች(ሞኒተር) ጋር ማያያዝም ይቻላል ፡፡
◄◄◄◄◄◄🔹🔹🔹▻▻▻▻▻▻▻▻
ሪሲቨር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን ማየት አለብን ☜
መጀመሪያ ድ ሪሲቨር ለመግዛት ወደገበያ
ስንወጣ ማየት ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ
አለበለዚያ በቸልተኝነት ያገኘነዉ ሪሲቨር ገዝተን
ሪሲቨሩ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የሚፈልጉት
ነገሮች ባይሰራ ወይም ሪሲቨሩ ብዙም
ሳይጠቀሙበት ቢበላሽ በተጨማሪ ወጪ መጋለጦ አይቀሬ ነዉ፡፡
1. መጀመሪያ ሪሲቨሮን ከሶኬት ጀምሮ ማየት ነዉ የሪሲቨሩ ስኬት ቶሎ ሚቆረጥ ሊሆን ስለሚችል ነዉ
2. በመቀጠል ሪሞቱን እናያለን እቤታችን ዉስጥ ህፃናት ካሉ ሪሞት አይበረክትም ስለዚህ የሪሞቱን ጥንካሬ ልብብሎ ማየት ነዉ ሪሞቱ ቢበላሽ ገበያ ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻሎትንም ማረጋገጥ አለቦት
3. ሪሲቨሩ በአሁን ሰአት በሪሲቨር
ቴክኖሎጂ ዉስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች መያዙን ማየት ወይም መጠየቅ ነዉ
✿ለምሳሌ በቤትዎ ነፃ የኳስ
ቻናል ማየት ቢፈልጉ በቀላሉ ያለ ሶፍትዌር biss key , Tandbrge የመሳሰሉትን ያለ ሶፍትዌር ማየት አለቦት
4. ሌላኛዉ ነገር ሪሞታችን ባይሰራ ሪሲቨሩ ላይ ሙሉ በተን አለዉ ወይ ? ብላችሁ ማየት ጠቃሚ ነገር አለያቸዉ ላይ ምንም በተን የላቸዉ
✿ለምሳሌ እርሶ ቻናል
ለመቀየር ወይም ድምጽ ለመጨመር ፈልገው ሪሞቱ ምንም አልሰራ ቢለዎትስ ሪሲቨሩ ምንም በተን ባይኖረዉ በሰአቱ በጣም ይናደዳሉ በተን ካለዉ ግን ሪሞት እስክንገዛ ሪሲቨሩ ላይ ባለዉ በተን እየነካን እንጠቀማለን
5. እንደዚሁም ሪሲቨሩ
ሚያጫዉታቸዉ የvideo format ማየት ነዉ፡፡
✿ለምሳሌ FLV ,MPGMPG4 ,3GP , ETC
የመሳሰሉትን SUPPORT ማድረጉን ማየት
6. ሌላኛዉ በተለያዩ ጊዜዋች
አዳዲስ ነገሮች የመጡ ሶፍትዌሮች ቶሎየ ሚለቀቅለት ሪሲቨር መሆን አለበት
7. የሪሲቨሩ ግራፊክስ ማየት አለብን


#ሼር_ይደረግ

◻️JOIN👉 @@Simetube
ሰላም ውድ የsime Tech ቤተሰቦች

ዛሬ የምናየው ከስል ወደ ስልክ ቻርጅ ማድረግ ይሆናል

💢ስልካችሁ📱 ላይ የሆነ #አስቸኳይ ነገር ልትሰሩ ፈልጋችሁ ቻርጅ ዘጋባችሁ📵 እንበል፤ ቻርጀር ደግሞ በአካባቢያችሁ የለም።

ለዚህ መፍትሄ የሚሆን እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ።
💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?

#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️

ሌላኛው ስልክ
OTG
data cable

1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።

2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።

አለቀ፤ ዳይ ወደ ዘረፋ

#ሼር ያድርጉ ሁሌም አዳዲስ የቴክኖሎች እውነታዎችን ያገኙበታል::

#join_us👇#join_us
@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
የስልካችሁ #ባትሪ ለምን እንደ #ሚሞቅ (እንደሚያብጥ) ታውቃላችሁ? እንግዲያስ ተከታተሉን

◼️Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት #Chemical #Reaction ይጠቀማሉ!

◼️የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ #Chemical #Reaction በትክክል አይካሄድም ይህም #ጋዝ ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል!

◼️በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ #Layer በትክክል መለያየት አይችልም! በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት፣ ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ይከሰታል! በቅርቡ እንኳን በ #Samsung #Galaxy #Note 7 የተከሰተዉ ፍንዳታ በዚሁ ምክንያት ነበር!

🛃ባትሪያችን እንዳይሞቅ ወይም እንዳያብጥ ለማድርግ ማወቅ ያለብን ጥንቃቄ

▪️ባትሪያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ #ጋዝ እንዲፈጠር ያደርጋል!

▪️ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም!

▪️ጥራት ያለው ባትሪ እና ቻርጀር መግዛት (ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ)

▪️#Internet ብዙ አለመጠቀም #Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል!

▪️ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም አለ መጠቀም፣ ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ስለሚችል ጥንቃቂ ማርግ አለብን!

⚠️መረጃዎቻችን በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችን #Mute ያደረጋችሁ #Unmute በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ
@simetube @simetube
@simetube @simetube
ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።

ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸሳምሰንግዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ የሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡

ሳምሰንግ የጎግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ
ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡

ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ከባለፈው ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከዚህ በታች የምናቀርበውን የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

1⃣ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ!!

👉🏽 የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
👉🏽 ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
👉🏽 ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
👉🏽 የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
👉🏽 ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ ባትሪዉ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን

2⃣ የስልኩን ፍጥነት እና የትእዛዞች አፈጻፀም በመገምገም!!

👉🏿 በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ስልኮች
👉🏿 በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
👉🏿 ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም።
3⃣ የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም!!

👉🏻 ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
👉🏻 ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
👉🏻 ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች
በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
👉🏻 እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጎግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ የተጠቀሱትን
ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

4⃣‼️የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም‼️

ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን መደወያ በተን ሳይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ automatically መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🔘 ስማርት ስልኮች ከ 309 ኮዶች በላይ እንዳሉት Google ይነግረናል ነገር ግን ኦርጂናል እና ፌክ ስልኮችን የምንለይበት ስድስት ኮዶች (Top six) ብሎ የሚያስቀምጣቸውን ለእናንት አቅርበናል።
↓↓↓↓
1)▒▓⇨ *#0*#
አጠቃላይ መገምገሚያ(Enter Service Menu)
2)▒▓⇨ *#1234#
ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3)▒▓⇨ *#12580*369#
ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4)▒▓⇨ *#06#
የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ( IMEI Number) ከከፈተልን እና▫️ Part One▫️ ላይ ያቀረብንውን ማረጋገጥ ከቻለ።
5)▒▓⇨ *#34971539#
የስልኩን የካሜራ ስሪትና እድሳት (Camera Firmware Update) መረጃዎች ማወቂያ
6)▒▓⇨ *#9900#
የስልኩን ዋና ዋና System Dump Mode ማወቅያ
⚠️❗️⚠️ ምንም አይነት mode ከላይ በጠቀስናቸው code ገብተው እንዳይቀይሩ!

5⃣ ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም !!

ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡ሶፍትዌርን
1) Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገናኙት ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል።
⚠️ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሜ ይሞክሩት በድጋሜ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡

@simetube
@simetube



🌟🌟❗️❗️በስማርት ሞባይል ውስጥ ቫይረስ እንዳለ የሚያሳያቸው ምልክቶች❗️❗️🌟🌟
How Do I Know If My Phone Has a Virus?

ይህንን መረጃ ለጓደኛ ወዳጅዎና ዘመድዎ እንዲደርሳቸው 👉Share,👍like,Comment ማድረግዎን አይርሱ

👉❗️1.ኢንተርኔት በሚከፈትበት ጊዜ የተሞላውን ካርድ ወይም የዳታ መጠን በቶሎ ይጨርሳል Data usage increases with no logical explanation. If your mobile bill shows much more data use than usual, and you’re using your phone as you normally do, a virus is likely the reason.

👉❗️2 .የሞባይል ስልኩ የተቸ ክፍል እና ሲስተሙ እንደልብ አይታዘዝም Your phone touch Freeze regularly and system hangs a lot

👉❗️3.በሞባይል ስልኩ ላይ የሚገኙት አፕሊኬሽኖች አይከፍቱም በተጨማሪም በራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ Your phone crashes regularly. If it happens once and thereቴ are no other symptoms, a virus may not be the issue. But if it starts happening frequently, a virus is likely the cause.

👉❗️4.የተለያየ አይነት ማስታወቂያዎች በተደጋጋሚ ግዜ ይመጣሉ You get more pop-up ads than usual. A virus can cause pop-up ads to become even more common and annoying.

👉❗️5.ሞባይሉ በራሱ ጊዜ ወደ ተለያየ ቦታ ሜሴጅ ይልካል ፣ይደውላል በተጨማሪም ኢንተርኔት ይከፍታል You get additional texting charges on your bill. Some malware sends text messages to premium numbers, driving up your charges.

👉❗️6. በሞባይል ስልኩ ላይ የመሞቅ ስሜት ይመጣል. Your phone becomes unusually hot most of the time

👉❗️7. በትሪ በቶሎ ይጨርሳል Your battery drains much faster than usual. If you’re using your phone as you normally do, but you run out of juice more quickly, that’s another likely sign.

👉❗️8. በራሱ ጊዜ አፕሊኬሽኖች እንዲጭኑ ያዛል ፣ራሱም ይጭናል You have apps on your phone that you didn’t download. Check your app list to see if there are any there that you don’t recognize.

👉❗️9.የሞባይሉ ስቶሬጅ ባዶ ሆኖ ፎቶ ማንሳት ፋይሎችን ማስቀመጥ ወይም መላላክ እንዳይችል ያደርጋል. Your phone storage gets low

Join @simetube @simetube
🔯ዋይፋይ ኔትዎርክ እንዴት በቀላሉ መዘርጋት እንችላለን?

👌የሚያስፈልጉን እቃዎች ምን ምን ናቸው ?

በመጀመሪያ ማሟላት ያለብን እቃዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ዋይፋይ ራውተር ፡- ብዙ አይነት አለ ለምሳሌ ሞደም እና ራውተር አንድ ላይ የሚሰሩ ወይንም በላያቸው ላይ 4 ፖርት ያላቸው አሉ ሌላኛው ደሞ ዋይፋይ ሚሰራ እንደገና ደሞ እንደ ፓወር ባንክ ሚጠቅም ይህም ማለት ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ ያስችለናል በተጨማሪም በ usb ሲም ካርድ በመጠቀም ዋይፋይ መተቀም እንችላለን
ወደ ስራ ስንገባ በመጀመሪያ ከቴሌ በምንፈልገው አይነት ፓኬጅ ገዝተን ወደ ቤታችን መስመር ያስገቡልናል በመቀጠል የገዛነውን ሞደም ወይንም ዋይፋይ ራውተር ላይ ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ እንሰካለን ከሰካን በኋላ በግራ በኩል 3 ላይቶች አሉ ።

ፖወር ነው፡- የሚያመለክተው የሞደሙን ወይንም ዋይፋይ ራውተሩን አዳብተር መሰካታችንን ነው

DSL ፡- ይሄ ሚያመለክተው ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ ስንሰካ ወደ ሞደሙ መድረሱን ሚያሳይ ነው

INTERNET፡- ይሄ ደግሞ ኢንተርኔት በስልካችን ወይንም በኮምፒዩተር በምንጠቀምበት ወቅት የሚበራ ነው
ሌሎች 4 ፖርት አሉ እነዚህ ሚጠቅሙን ወደ ዴስክቶፕ ለማገናኘት እናም የዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር ይጠቅመናል

ስለዚህ ዋይፋይ ራውተር አዳፕተር ስንሰካ ፓወር ኢነዲኬተር ላይት ይበራል በመቀጠል በቀኝ በኩል ከሚገኙት 4 ፖርቶች በምንፈልገው ፖርት ላይ በመሰካት ወደ ዴስክቶፕ በማገናኘት የዋይፋይ ፓስዎርድ መቀየር እንዲሁም ስሙን ማስተካከል እንችላን፡፡

@simetube @simetube
የአንድሮይድ ስልክን ፓስዎርድ/ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንችላለን?🤔

Solution 1⃣: Unlock Screen Password with Google Account

The blocking pattern as a way allows us to enter the wrong drawing for five times and the sixth is blocked. If we return to try we get a message that we have to wait 30 seconds. If you still did not get a divine inspiration, we will have to admit that we have forgotten. To do this, click on "Forgot pattern?". Once you do leave us a screen where we enter our data Gmail account. You're allowed to unlock your device using your Google account credentials.
1) After 5 incorrectly drawn patterns the screen will be lock.
2) At the bottom of the lock screen you can click on "Forgot pattern?"
3) Enter your Google account Username and Password. (assume you've signed Google account)
4) Click “Sign In”.
5) It allow you to Draw a NEW unlock pattern.
Notes: This method requires you to connect your device to internet (Wifi) or you can't log in Google account.

Solution 2⃣: Restore the Factory Settings to Remove Password

If the above solution does't work for you, unfortunately, you are going to have to resort to desperate measures. I'm talking about a hard reset, or what is the same - restore factory settings. It is a tough but effective method.
Follow steps to factory reset your Android device:
1) You first need power off your device , then hold down the Volume Down key and the Power/Lock key simultaneously for a few seconds. It will fastboot your device. Then you will enter the Recovery Mode.
2) Navigate using ONLY the volume down key. Go to "wipe data/factory reset", hit it. It will wipe all settings and data on the device.Then reboot your phone, the password will be removed.

Solution 3⃣: Using software /ምንም ፋይል ሳይጠፋ/

✏️ ኣስፈላጊ ነገሮች:-🔍

1 aroma file manager በሌላ ስልክ ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ(ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ
~~~~~

Step1:- aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2:- ከዛ ስልኩ power off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3:- ወደ recovery mode ከገባን ቡኋላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4:- recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን

Step5:- ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡኋላ ወደ nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት።

Step 6:- step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7:- aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8:- ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት

Step9:- ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

ከሐበሻ ቴከሲምቴክ ጋር ሁሌም ወደፊት ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹
@simetube @simetube
@simetube @simetube
ጠቃሚ መረጃ

ቅድመ ማስጠንቀቅያ for smart phone users
"""""""""""""""""""""""""""""
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት
የሚቻልበት መንገድ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ
ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥

በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ
መንገድ።

ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡

ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ።

እንችላለን
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።

1) *#06# ይደውሉ

2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI
ያሳየናል።

3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡

ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ
IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ
[email protected] ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make (Made in)..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number

# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን
እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት
ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
@simetube @simetube
@simetube @simetube
🔱በስልካችን ቪዲዮዎችን በማቀናበር ፕሮፊሽናል ኤዲተር መሆን እንችላለን? መልሱ አዎ ነው!
🎦ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም! ዘመን አፈራሽ የሆነው ስልክዎ ከኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮዎችን ለማቀናበር አንዲያደርጉ ያስችሎታል! እኛም ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን 8 አፖችን ይዘን ቀርበናል!
1⃣FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የAndroid ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! የመቁረጥ (Trim/Cut) ገጽታዎችን መቀየር፣ሙዚቃን ወዘተ... የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ በዚህ መተግበሪያ ሊያከናወኑ ይችላሉ!
:
2⃣VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ አስደናቂ መተግበሪያ ሲሆን PlayStore ውስጥ ከሚገኙ ነፃ ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው! ለአጠቃቀም ቀላል ነው!
🛃ከዋና ዋና ተግባራቶቹ ውስጥ ፊልተሮችን፣ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም በቀጥታ ስርጭት ጊዜ ቪዲዮዎን መቆጣጠር፣ማስዋብ ይችላሉ!
3⃣PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ገራሚ የቪዲዮ ኤዲተር ነው! በቸኮሉ ጊዜ አልያም ፈጣን ግዜያዊ (ቋሚ) ቪዲዮዎችን በሰአታት ውስጥ ለመስራት ግሩም የሆነ አማራጭ ነው!
4⃣KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነ-ገጽ ጋር በመጣመር #KineMaster ለAndroid ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው! የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ ❝Copy Paste❞ አገልግሎትን መጠቀም ይችላሉ! ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር የKineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ተመራጭ ነው! የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን (ብሎግ) ማስገባት ይችላሉ! ብቻ ይሄ መተግበሪያ የግድ ስልክዎ ላይ ሊኖር ይገባል! የኤዲቲንግ ፍላጎት ካላችሁ!
:
5⃣Quik እጅግ በጣም ገራሚ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ሌላው ብልጥ መንገድ ነው! ፈጣን እና ነፃ ነው የራሳቹን ታሪክ በQuik ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ! ሌላው #ለQuik ይተውት! በጣም ጥሩው ነገር ደግሞ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎን ማሳደግ መቻሉ ነው! ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ ቪዲዮዎችን #Crop ማድረግ፣ማሳመሪያዎችን፣ጽሑፎችን መጨመር እና ቪዲዮዎችን ከሙዚቃ ጋር ለማመሳሰል ፈጣን የሆነ አማራጭ ነው!
6⃣VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት! መተግበሪያው በቀጥታ በስልክዎ ፕሮፌሽናል የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው! ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ! በውስጡ ዘገምተኛ (#SlowMotion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ስሪት እና የተንሸራታች ማሳያ #SlideshowMaker አለው!
7⃣FuniMate Video Editor በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል! የዕለት ተዕለት ኑሮዎን በቀጥታ ወደ ፈጠራ ቪዲዮዎች ለመለወጥ እና የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት! አጭር ቪዲዮዎችን #ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ የላቁ አማራጮች አሉት!
:
8⃣Magisto መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፎቶግራፎችን ሙዚቃን ጽሑፎችን (የቪዲዮ ውጤቶችን) እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል!
🔰ከላይ የተዘረዘሩ አፖች በቀጥታ በቻናላችን የምንለቅ መሆነ መግለፅ እንፈልጋለን

@simetube @simetube
@simetube @simetube
ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???

1. ኦርጂናል #ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት #ፎርማት ማድረግ ነው።

☑️ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል👍 ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኢረር(Error) ቦክስ ያሳያቹና ይቋረጣል‼️

2.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ💻 ወይም በስልኮ📲 ወደ ሚሞሪው ፋይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።

☑️ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፋይል ወደገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 ደቂቃ+ ሊወስድ ይችላል ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ😡 ነው ማለት ነው።

3. የሚሞሪው ፋይል የመያዝ አቅም

☑️ለምሳሌ 8GB ሚሞሪ ቢኖርዎት #Original ከሆነ ቢያንስ 7.4GB ይሆናል። ስለዚህ 7.4GB የሚሆን ፋይል ይላኩበት በትክክል ከተቀበለ #አስተማማኝ👍 ነው።

4. ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት SD insight የተባለ አፕ ማወቅ እንችላለን

☑️ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕ ስንከፍተው #ስለ_ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል👍 ነው ማለት ነው ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም አይነት መረጃ አያሳየንም ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው ስለዚህ የማይታወቅ😡 ሚሞሪ ነው ማለት ነው
ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???

1. ኦርጂናል #ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት #ፎርማት ማድረግ ነው።

☑️ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል👍 ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኢረር(Error) ቦክስ ያሳያቹና ይቋረጣል‼️

2.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ💻 ወይም በስልኮ📲 ወደ ሚሞሪው ፋይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።

☑️ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፋይል ወደገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 ደቂቃ+ ሊወስድ ይችላል ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ😡 ነው ማለት ነው።

3. የሚሞሪው ፋይል የመያዝ አቅም

☑️ለምሳሌ 8GB ሚሞሪ ቢኖርዎት #Original ከሆነ ቢያንስ 7.4GB ይሆናል። ስለዚህ 7.4GB የሚሆን ፋይል ይላኩበት በትክክል ከተቀበለ #አስተማማኝ👍 ነው።

4. ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት SD insight የተባለ አፕ ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን

☑️ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕ ስንከፍተው #ስለ_ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል👍 ነው ማለት ነው ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም አይነት መረጃ አያሳየንም ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው ስለዚህ የማይታወቅ😡 ሚሞሪ ነው ማለት ነው፡
#ሼር አድርጉ

@simetube @simetube
@simetube @simetube
#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናዪልምን፣
ኣስፈላጊ ነገሮች
👇👇👇
1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ::

#ሼር አድርጉ
@simetube @simetube
@simetube @simetube
#computer #specifications
ኮምፒውተር ለምግዛት ሲያስቡ ወይም የገዙትን የኮምፒውተር ምን አይነት Specification እናዳለው ለማወቅ ከፈለጉ!


👉በቅድሚያ "My Computer" ወይም "This Computer" የሚመውን icon desktop ይፈልጉ ወይም "Start" ይጫኑ. "My Computer" ወይም "This Computer" ከሚለው ላይ Right-click ያድርጉ. ከሚመጡ አማርጮች ውስጥ "Properties" የሚል መጨረሻ ላይ ያገኛሉ ከዛም ይጫኑ .
አዲስ ፔጅ ይመጣላችኋል ከዚህ ጽሁፍ ጋር የተያያዘውን ምስል አይነት።
በመጀመሪያ ደረጃ
የተጫነበትን Windows Edition ምን እንደሆነ ያሳየናል ለምሳሌ Windows 10 Pro
Windows(Opreating System) በመቼ Edition እንደሆነ ያሳየናል።
ለምሳሌ ©2015
RAM(Random Success Memory) ስንት እንዳለው ለምሳሌ ከምስሉ እንደምታዩት 4GB RAM ነው
System Type ባለ 64 Bit Opreating System እንደተጫነበትና ኮምፕዩተሩ ባለ X64-Based Processor መሆኑን ያመላክታል።
System Processor መረጃ ይነግራችኋል።
Processor:
Intel(R) Core(TM) i3-5005U CPU @ 2.00GHz 2.00 GHz
🔶 ይህ ማለት ኮምፒውተሩ Core i3 መሆኑን ያመላክታል።
🔶 5005U 5th generation መሆኑን ያመላክታል።
🔶 CPU @2.00GHz የኮምፒውተሩ ፍጥነት ያመላክታል።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
የ Computer System Information ምንድን ነው?
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
1ኛ አማራጭ

Open Start. 1.
Search for msinfo32 and click the top result to open the System Information app.

2. Select the System Summary category from the left navigation pane.
ሰርች ቦክስ ላይ በመግባት System Information የሚለውን ይፈልጉ
2ኛ አማራጭ Windows+R, ስንጫን RUN ይመጣልናል “msinfo32” ብለው ይጻፉ ከዛም Okን ይንኩ።
System Information የሚል ይመጣላችኋል። ከእነዚህም ውስጥ

OS Name ይህ የሚያሳየን ከኮምፒውተሩ ላይ የተጫነውን Opreating System ምን እንደሆነ ያሳየናል ለምሳሌ Microsoft Windows 7 Home premium

Version የሚለው የኮምፒውተሩ ላይ ዩየተጫነው Opreating System Versionና Service Pack ስንት እንደሆነ ያሳየናል።

OS Manufacturer ይህ የሚያሳየን Opreating System አምራች ድርጅቱ ማን እንደሆነ ያሳየናል።

System Name ይህ የኮምፒውተሩን System Name ያሳየናል። ይህም ስም የሚገኘው ኮምፒውተሩ እንዳዲስ ሲከፈት ወይም ፎርማት ሲደረግ የሚሰጠው ስም ነው።

System Manufacturer የኮምፒውተሩን አምራች ድርጅት ማን እንደሆነ ያሳየናል። ለምሳሌ Dell, Toshiba, HP

System Model ይህ የሚያሳየው የኮምፒውተሩን ሞዴል ምን እንደሆነ ያሳየናል።

System Type ይህ የሚያሳየን ምን አይነት ከሁለት አንዱን ሲሆን 1ኛው X86-based PCና 2ኛው X64-based PC ናቸው ይህ ማለት X86 ከሆነ 32 Bit Opreating system Support የሚያደርግ ሲሆን X64 ማለት ደግሞ 64 Bit Opreating System Support ያደርጋል ማለት ነው።

Processor የኮምፒውተሩን ፕሮሰሲንግ ፍጥነት በኽርትዝ ስንት እንደሆነና ኮር ስንት እንደሆነ የፕሮሰሰሩ አይነትን ያሳየናል።

BIOS version/Date ይህ የሚያሳየን የአምራቹን ድርጅት ስም፣ የVersion ቁጥርና በመቼ ግዜ እንደተመረተ እ.ኤ.አ ያሳየናል።
SMBIOS version ይህ የሚያሳየን System Management BIOS Version በቁጥር ያሳየናል።
Windows Directory ይህ የሚያሳየን Windows የተጫነበትን Path ያሳየናል።
System Directory ይህ የኮምፒውተሩን ሲስተም32 System32 የተጫነበትን Path ያሳየናል።
Boot Device የኮምፒውተሩን Boot Device ቦታን ያመላክታል።
User name ይህ የተጠቃሚው Userን ያሳየናል።
Time Zone ይህ ከኮምፒውተሩ ላይ የተሞላውን Time Zome ያሳየናል።
Install Physical Memory(RAM) ከኮምፒውተሩ ላይ ያለው RAM ምን ያክል Size እንደሆነ ያስየናል።

physical available memory ኮምፒውተሩ loading Opreating system ሜሞሪ የያዘውን ሳይጨምር ቀሪው ሜሞሪን ያመላክታል። ምን ግዜም ይቀንሳል ግን መጠኑ ይለያያል እንጅ።

Total Virtual memory ምናባዊ ሜሞሪ ሲባል ኮምፒተርን physical memory እጥረቶችን ለማካካስ የሚያስችል ነው።

The main difference between physical and virtual memory is that the physical memory refers to the actual RAM of the system that stores the currently executing programs, but the virtual memory is a memory management technique that allows the users to execute programs larger than the actual physical memory.


ኮምፒውተርዎን በዚህ መንገድ ይወቁ!
ከወደዱት #ሼር

@simetube @simetube
@simetube @simetube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹ሰላም ቤተሰቦቻችን ዛሬ የምነግራቹ በቤታችሁ ውስጥ ድብቅ ካሜራ መኖሩን እና አለመኖሩን በቀላሉ Cheak ማድረግያ ታሪክ ነው👇
📸🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥

🔘በመጀመሪያ ማንኛዉንም የስልካችሁን ካሜራ ክፈቱ

🔘ከዛም በርጋታ ክፍላችሁ ላይ ካሜራዉን እያሳያችሁ ተዘዋወሩ

🔘እናም ክፍላችሁ ውስጥ ድብቅ ካሜራ ካለ ቀይ ነጥብ ታያላችሁ ተጠንቀቁ

🔘እናም እሄን ሜትድ/ስልት/ በመጠቀም የራስዎን ግላዊነት ይጠብቁ

😎መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ ለማግኘት Join ይበሉ ለጓደኞቻችሁም Share ማድረግ አይርሱ 🙏
📟📟📟📟📟📟📟📟📟📟📟📟
🙏መልካም ምሽት🙏
✳️ሰላም ውድ የ Sime Tech ቤተሰቦች ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? ዛሬ የምናየው የተረሳውን ፓተርን ሆነ Pin አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደምንችል ነው ።

⚠️ በዚህ Method ማወቅ ያለቦት ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።📝
🏷 ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።

🔰ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን።🔍

◻️Step 1 :- ስልኮትን Power off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ።
◻️Step 2 :- እነዚን ቁልፎች ማለትም Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።
◻️Step 5 :- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።

◻️Step 4 :- Volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።

◻️Step 5 :-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ።
◻️Step 6:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ✏️ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል

@simetube @simetube
@simetube @simetube
HTML Embed Code:
2024/05/12 20:46:26
Back to Top