TG Telegram Group Link
Channel: ሀድራ {Al-Hadra}
Back to Bottom
Forwarded from Hik promo
የኤርትቶጉሩልን ብዙ ያየው
👉ሴቶች 💚
ወይስ
👉ወንዶች💙
☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
Forwarded from የፍትህ መንገድ (ibnu abdariy)
አሏህን መፍራት እና የተቅዋ ውጤቶች
………………………………
#ሰዎች አሏህን ፍሩ ወደ አሏህ #ተመለሱ_ነፍሶቻችሁንም_አትበድሉ

#አሏህ#እንዲህ ይላል :

﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ﴾

{ #እናንተ_ያመናችሁ_ሆይ! #አሏህን ፍሩ ።
#ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት ።
#አሏህንም ፍሩ። #አሏህ በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዓዋቂ ነው ። } አል―ሐሽር ፡ 18

🔻" #ተቅዋ " አሏሁ ወተዓላ #ለመጀመሪያዎቹም ለመጨረሻዎቹም አደራ ያለበት ነው!

#አሏህ ﷻ እንዲህ ይላል ፡

﴿وَلَقَدْ وَصَّيْنَا الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلِكُمْ وَإِيَّاكُمْ أَنِ اتَّقُوا اللّهَ﴾
{ #እነዚያንም_ከበፊታችሁ_መጽሐፍን የተሰጡትን እናንተንም አሏህን ፍሩ በማለት በእርግጥ አዘዝን … } አን―ኒሳእ ፡ 131

🔻" #ተቅዋ " ማለት ፡ #አሏህ ያዘዘበትን ነገር መስራት ፤ #የከለከለውን ነገር ሙሉ በሙሉ መከልከል ማለት ነው ። በአጭሩ!

🍁 ኢብኑ መስዑድ ―ረድየሏሁ ዓንሁ ― እንዳሉትም ፡ " #አሏህን_መፍራት_እኮ #ሊታዘዙት ነው #ላያምፁት#ሊያስታውሱት ነው ላይረሱት ፣ ሊያመሰግኑት ነው ላይክዱት ።

🔻 #አሏህን#የመፍራት ፍሬዎች ፡

1⃣ #የአሏህን_ውዴታ_ማግኘት!

قال ﷻ: ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾
{ … #አሏህ_እሱን_የሚፈሩትን ይወዳል }

2⃣ #የአሏህን_እዝነት ያስገኛል!

قال ﷻ: ﴿واتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾
{ … #አሏህንም_ፍሩ_ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና }

3⃣ #አሏህን ለሚፈሩት የአሏህ እገዛ ፣ እርዳታ አለላቸው!

قال ﷻ: ﴿وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ﴾
{ … #እወቁ አሏህ እሱን ከሚፈሩት ጋር ነው }

4⃣ " #ተቅዋ " #ከዱንያና ከአኼራ ጭንቀቶች ሁሉ #ደህንነትና መጠበቂያ ነው!

قال ﷻ: ﴿فَمَنِ اتَّقَى وَأَصْلَحَ فَلا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾
{ #አሏህን_የፈራ ሰው መልካም የሰራ በእነርሱ ላይ ፍራቻ የለባቸውም እነርሱም አይተክዙም }

5⃣ " #ተቅዋ " #ሐቅን ለማወቅ #ሐቅንም ለመከተል ዕውቀት ያስወርሳል!

قال ﷻ: ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَلْ لَكُمْ فُرْقَاناً وَيُكَفِّرْ عَنْكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ﴾
{ #እናንተ_ያመናችሁ_ሆይ!
#አሏህን_ብትፈሩ_የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል #ክፉ ስራዎቻችሁንም_ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል ። #ለእናንተም ይምራችኋል … }

6⃣ #ከችግር_መገላገያ ፣ ለነገራቶች መግሪያ ነው!

قال ﷻ: ﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْراً﴾
{ … #አሏህንም_የሚፈራ_ሰው ከነገሩ ለርሱ #መግራትን ያደርግለታል }

7⃣ #የሪዝቅ_መስፋት!

قال ﷻ: ﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجاً*وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لا يَحْتَسِبُ﴾
{ … #አሏህንም_የሚፈራ_ሰው_ለርሱ መውጫን ያደርግለታል * #ከማያስበውም በኩል ሲሳይን #ይሰጠዋል… }

🔻የ" #ተቅዋ " #ፍሬዎችን ከሞቅጠር እና ቆጥሮ ከመዝለቅ #የማይቻል ነው እናም #አሏህን እሱን ከሚፈሩት ሊያደርግህ ዱዓ #ልታደርግ ይገባል !!!

#አሏህ_ሆይ! #አንተን_ከሚፈሩት ባሪያዎችህ አድርገን !!

https://hottg.com/Wahdinn
አስደሳች ዜና
❤️❤️❤️❤️❤️🌴🌴🌴🌴
ትክክለኛ የሱፊዮች ግሩፕ ተከፈተ

የዚህ ግሩፕ አባል እስከሆንክ.,.ሽ ድረስ ግዴታ ሚሆነው መስፈርት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉በግሩፕ ላይ ማውራት ግድ ነው።
👉ኸሚስ ማሸቅ ግድ ነው።
👉በየቀን ጥሩ ነገር መፖሰት ግድ ነው..
👉ዕለታዊ ደርስ መከታተል ግድ ነው።

ከግሩፑ የሚያስባርር ጥፋት
👇👇👇👇👇👇👇
👉መሳደብ
👉ጥሩ ነገር አለ መፖሰት
👉አለ ማሸቅ
👉ወህብያ አድ ማድረግ
👉አንድ ሰው አድ ተደርጎ እስከ ሶስት ቀን ድረስ ምንም አይነት ጥሩ ነገር ካል ፖሰተ..በግሩፑ ላይ ካላ ወራ እስከ መጨረሻው ሪሙቭ ይደረጋል።

👇👇👇👇👇
ልብ ይበሉ ይህንን መስፈርት ማያሟላ ወደዚህ ግሩፕ እንዳይ መጣ በአላህ ስም ጠይቃለው።

ምክንያቱም የሰው ብዛት ሳይሆን ስም ሳይሆን አንድ ምርጥ የነቢ ፧ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፨ መጠሪያ ትክክለኛ ግሩፕ ነው መመስረት ምን ፈልገው።

👇👇👇👇👇👇👇
@muhibu_nabi
በእርግጥም ዓለም በጅህልና በህር የተጥለቀለቀችበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ማእበሉ ከዚያ ከዚህ
እያጋጨ የሚያወዛውዘው ሰው በጣም በዝቷል፡፡ስንቶቻችን ሱረቱ አል ኢኽላስን በሶላቶቻችን ውስጥ እንቀራዋለን? አሏህ በመወለድም ሆነ በመውለድ እንደማይገለጽ አልተረዳንምን?
ልጅን ለአሏህ ማስጠጋት አሏህን መሳደብ እንደሆነ አናውቅምን?አሏህን ለሚሳደቡ ሰዎች በአል እንዴት አሟሟቂና አበረታች እንሆናለን?
لقد جاء في حديث قدسي أن الله تعالى قال: كذَّبني ابنُ آدم ولم يكن له ذلك وشتمني ولم يكن له ذلك...إلى آخ.[رواه البخاري]
ቡኻሪይ በዘገቡት ሐዲስ ቁድሲይ ላይ አሏህ እንዲህ ብሎናል ትርጉሙ"የኣደም ልጅ(ከፊሎቹ ማለትም አሏህ እንድንሞት አድርጎ አይቀሰቅሰንም ያሉት) አስዋሹኝ እኔን ማሥዋሸታቸው ለእነርሱ የተገባ አልነበረም የኣደም ልጅ(ከፊሎቹ ማለትም ወደ አሏህ ልጅን ያስጠጉት ነሷራዎች) ሰደቡኝ እኔን መሳደባቸው ለእነርሱ የተገባ አልነበረም.........ሐዲሱ ይቀጥላል"፡፡

የሙስሊሞች እምነት ነብዩሏህ ዒሳ የአሏህ ባሪያ የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸው ነው፡፡እንዳልተሰቀሉ እንዳልሞቱ በ2ኛው ሰማይ ላይ እንደሚገኙም ነው የምናምነው፡፡ይህን ሁሉ እንደማናውቅ ሆነን በዚህ ተቃራኒ የሚያምኑትን ሰዎች ለዚህ ቀናቸው እንዴት እንኳን አደረሳችሁ እንላለን?እንዴት የገና ዛፍ የገና ስጦታ እያልን እንሰጣጣለን? ወሏሂ እስልምና ከሌሎች ሀይማኖቶች ጋር መልካም መኗኗርን እንዴት እንደምንኗኗር በደንብ አስተምሮናል ይሁንና በመጥፎን ነገር መተባበርን በብልሹ እምነት ላይ አብሽሩ ማለትንና እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን ግን አላስተማረንም፡፡
ጥንቃቄ እናድርግ፡፡ሰዎችን ለማስደሰት ብለን ከአሏህን ዘንድ ተቀባይነት የሌለውን ስራ አንስራ!
Forwarded from Deleted Account
የተኛችሁ እንደሆነ ይቅርታ! እተይቃለው ግን ይህን ሀሳብ መላክ ነበረብኝ ይሄ መልእክት ለንደን ወይም( ኢንግላንድ ) ከሚገኘው የዲን ወንድማችሁ( አህመድ ) ከሚባለው የተላከ ነው።
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ..የኔ ውድ ወንድሞች እና እህቶች በአላህ ፊትለፊት ከናንተ ጋር አንድ መሃላ ወይም አማና አደርጋለው !
እናም ይህንን አማና ከናንተ ጋር እስከ ፍርዱ ቀን (የውመል ቂያማ) እተወዋለው ይህንን መልእክት ከፍታችሁት ያነበባችሁት እንደሆነ ! ለሁሉም ኮንታክታቹ እንድትልኩት እተይቃችዋለው?
የኔ መልካም ጎደኛ ለ አባስ ሚያህ ዱዐ እንድታደርጉለት እማፀናቹሀለው !አላሁ( ሱ.ወ )መዳኒቱን ይሰጠው ዘንድ (ይፈውሰው ዘንድ) እርሱ በከባድ የጭንቅላት ካንሰር በሽታ ላይ የሚገኝ አንድ ወጣት ሠው(ልጅ) ነው።ሆስፒታሉም ወደ ቤት ላኩት እናም እራሱን እና ቤተሰቦቹን ካንሰሩ ለ ኬሞቴራፒው ምላሽ እየሰተ እንዳልሆነ አሳወቁዋቸው ።እናም በአላህ ስም እተይቃቹሃለው ይህን መልእክት ከ ኮንታክታቹ ውስጥ ለአብዛኛው ሠው ከመላካቹ በፊት እንዳትዘጉት !ምክኒያቱም አንድ ቀን እናንተም ድዐ ትሻላቹ ! ..እናም እባካችሁ የትም ብትሆኑ ለወንድም ለ አባስ ሚያህ ከልባችሁ ዱዕ አድርጉለት ...አላህ ከሆነ ቦታ የሆነን ሠው ይሰማልና! ጀዛኩሙላሁ ኸይር.


እንደተቀበላቹት forward ይሁን (አስተላልፉት)!
Dbe makarayat lamifalg

09 80 42 70 59
Or
09 19 29 21 57

Address:-only ADAMAA
ወደ መኝታቹ ስትሄዱ
ያንን ምርጥ ሰሀባ አስታውሱ.....

ልቡን አጥርቶ...!
ክብሩን ሶደቃ ሰጥቶ ...!
ማንም ላይ ቂም ሳይዝ ...!
ሁሉንም ይቅር ብሎ ሚተኛውን!!

💛💙መልካም አዳር ❤️💚
Forwarded from sahl
Watch "DON'T SAY YES new challeng" on YouTube
https://youtu.be/RzyMWAhNx-c
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ😍 ሰሚራ ነኝ

ይኸው ዛሬ ቃል በገባነው መሰረት አሪፍ ውይይት ይዘንላቹ መተናል። #ኒቃብ መልበስ በሴቶች ሱና ወይስ ግዴታ??

በዚህ ርእስ ዙርያ ሁለት የዲን መሪዎቻችን ይዘንላቹ ቀርበናል ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ከ አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ጋር ነው ሊንኩን ከታች ያገኙታል ።

ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ኒቃብ #ሱና ነው ሲሉን
አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ደሞ #ግዴታ ነው ይለናል

ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘

https://youtu.be/Wua7Tv2Bwoc
Forwarded from وبيجوت Tube (La Adry)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? 😍 ሰሚራ ነኝ

...ዛሬ ልዩ የሆነ ቪድዬ ይዤላቹ መጥቻለው ብዙዎቻቹ ስጠይቁኝም ነበር ይኸው በጥያቂያቹ መሰረት ይዘንላቹ መተናል ሰሞኑንም በዚ እርእስ ዙርያ እንወያይ እየተባለም ነበር መጨረሻው ባይታወቅም...

የዛሬው እርዕሳችን ስለ ጌታችን አላህ ይሆናል።

#አላህ #ያለ #ቦታ #ያለ #ጌታ #ነው? ወይስ #አላህ #በአካሉም #ከአርሽ #በላይ #ነው? እስቲ ኡስታዞቻችንን ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘

ኡስታዝ #ኤልያስ አህመድ ከ ዶክተር ሼህ #አቡበከር ሱለይማን ጋር።

ሊንኩ ከታች አለ ሼር ማድረጋችሁንም በፍፁም አትርሱ #SUBSCRIBE #LIKE

https://youtu.be/Ar4U4BsLC-k
Forwarded from Abdurehim Kemal (Ŋºp)
አሰላሙ ዐለይኩም

የምስራች ለመጀመሪያ ጊዜ የቁርአን ውድድር በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የጀመራል ውድድሩ ለሁለት ቀን የሚቆይ ሲሆን። ከአንድ [1] እስከ ሶስት [3] ይሸለማሉ።

ለመመዝገብ 👉@maganhadra


🥇 አንደኛ ለወጣ 10 ብር
🥈ሁለተኛ ለወጣ 5 ብርር
🥉ሶስተኛ ለወጣ 3 ብር ይመዝገቡ።

ውድድሩ ኸሚስ! ይጀመራል

@ISLAMTUBE01
አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ተከታታዮቼ
🌹🌹🌹🌹🌹
ኻሊድ ነኝ በአዲስ ሀሳብ ብቅ ብያለሁኝ ።
ስሙኝማ በዚህ ቻናል ላይ ተከታታይ #አንገብጋቢ የዲን ትምህርቶች በሚል ርዕስ የዲን እውቀት የምናገኝበትን ተከታታይ ፕሮግራም ላዘጋጅ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

በሌላ ሀሳብ ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ @maganhadra

#አንገብጋቢ የዲን ትምህርቶች
በሚለው ተከታታይ ፕሮግራም የተመቻችሁ 👉 🥰 በመንካት ሀሳባችሁን ግለፁ።

@ISLAMTUBE01
Forwarded from Amuwa Film Production 🎬 (Khalid)
''የዓለም ንጋት''
ጥቅምት 07-02-14
ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ
አዳማ ኦሊያድ ሲኒማ

ትኬቱን ለማግኘት
+251919292157
+251922682180
+251919068966
@Amuwa_Film_Production
@mahbubil
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏህ
በአዳማ ከተማ #ኦልያድ አዳራሽ
የፊታችን እሁድ በአሏህ ፍቃድ ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ድረስ ደማቅ ፕሮግራም።

ልብ ይበሉ ሰፕራይዙ ብዙ ነው።
መግቢያ በነፃ!!

@mahbubil
Forwarded from VAMOS FIXED BETTING
የመኖሪያ ቤት ሽልማት ለባለ እድለኞች ከጊፍት ሪል ስቴት፡፡
ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ዘርፍ ቀዳሚ ሆነን ለብዙ አመታት ለኢትዮጵያኖች በሚመጥን ሁኔታ ጥራቱን የጠበቀ real estate በመገንባት በታማኝነት እና በጥራት ስናስረክብ ቆይተናል፡፡
አሁን ደግሞ እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
ቀጥሎ ላሉ 100 እድለኞች የ1000 ብር ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ ሰኔ 30 ሲሆን ሰኔ 30 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን ሰኔ 30 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡
ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ ለግሩፖች እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ60 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ከ 60 ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡

መልካም እድል ከ ጊፍት ሪልስቴት፡፡

@Gift_Real_Estate1 @Gift_Real_Estate1
@Gift_Real_Estate1 @Gift_Real_Estate1
HTML Embed Code:
2024/04/26 11:53:00
Back to Top