TG Telegram Group Link
Channel: Mixed
Back to Bottom
Mixed
https://youtu.be/jkqZevOqqn0
The future ethiopia would have to be this watch it and subscribe for more
Mixed
Photo
ይሄን ስልክ መግዛት የሚፈልግ
+251960100023 👈 በዚ ቁጥር ያናግረኝ
ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : መንግስት ከሚፈልጋቸው 76 የህወሃት የጦር መኮንኖች ውስጥ ሌ/ኮሎኔል ሀድሽ ገ/ፃድቅ ማምሻውን በፌደራል ፖሊስ ልዩ ሀይል ኮማንዶ በቁጥጥር ስር ውለዋል::
ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት አባልና ብ/ጄ የነበሩት የአሁኑ የትህነግ/ህወሃት ልዩ ሀይል ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ህንፃ ወ/ጊዮርጊስ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር ባደረገው እርምጃ ተመተው መሞታቸው ተረጋግጧል::
የፈንጆች 2020 በቁጥሮች ፦

(በAddis Admas)

• 4 ሚሊዮን - በዓመቱ ለረጅም ጊዜ ስራ አጥ የሆኑ አሜሪካውያን ቁጥር

• 115 ሚሊዮን - በዓመቱ በመላው ዓለም ወደ ከፋ ድህነት የገቡ ሰዎች ቁጥር

• 3.2 ሚሊዮን - በዓመቱ በተለያዩ ምክንያቶች ለሞት የተዳረጉ አሜሪካውያን ቁጥር

• 30 - በዓመቱ በመላው ዓለም በስራ ላይ እያሉ የተገደሉ ጋዜጠኞች ቁጥር

• 79.5 ሚሊዮን - በዓመቱ በመላው ዓለም ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር

• 1.5 ቢሊዮን - በዓመቱ በዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ ህፃናት እና ወጣቶች ቁጥር
❤️❤️❤️
HTML Embed Code:
2024/06/15 18:00:51
Back to Top