TG Telegram Group Link
Channel: መቅረዝ
Back to Bottom
Forwarded from Natty Blattena
መቅረዝ ጥቅምት 23 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ አዳራሽ ውብ የጥበብ ዝግጅት አድርጓል። በዝግጅቱም ከስነ-ፅሁፍ እስከ እስከ ሙዚቃ ከጭውውት እስከ ሙዚቃ ሁሉም ስራዎች ለውድ ታዳሚያን ቀርበዋል።

በቀጣይም መቅረዝ እነዚንና መሰል የጥበብ ስራዎች ይቀጥላል። ታድያ በዚም ትልቅ የጥበብ ቤት የትወና፣ የስነፅሁፍ፣የድምፅ፣የእንቅስቃሴ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ አቅሞን ለማሳደግና ፍላጎቶን እውን ማረግ ከፈለጉ ከመቅረዝ ጎራ ይበሉ እውነተኛና ልዩ ቤተሰባዊነትም ያትርፉ።

መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረትን መመቀላቅል የሚከተሉትን የtelegram አማራጮች ይጠቀሙ

@zewdnsh @Beli1223 @epha21


መኖር መሆን ስኬት!
ስላም ይስፈን ለሁላችን!
Forwarded from Hawassa University Students' Information Center (Natty Blattena)
ታላቁን መቅረዝ ይቀላቀሉ!
@zewdnsh
@beli1223
@Semawit_16
Forwarded from Hawassa University Students' Information Center (Natty Blattena)
በትናንትናው ለት(21.04.2016) በመቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት ተዘጋጅቶ ለውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ታዳምያን በtechno ግቢ amphi theatre የተደረገው የጥበብ ድግስ ውብ በሆነ መልኩ ተከናውኗል። መቅረዝ በመድረኩ አስተምሯል፡ አሳስቧል፡አስፈንድቋል፡ አዝናንቷል ባጠቃላይ አነቃቅቷል።በስራው ለተሳተፋችሁ፣ለታደማችሁ፣ ባጠቃላይ ላገዛችሁን ምስጋናችንን እያቀረብን። መቅረዝን ለመቀላቀል የሚከተሉትን አማራጮች እየተጠቀማችሁ መመዝገብ ይቻላል።

መኖር መሆን ስኬት!
መ.ኪ.አ.ህ ታህሳስ 2016

@zewdnsh
@semawit_16
በጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ እልፈተ ህይወት መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት የተሰማውን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቡ፣ለወዳጆቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት

@mekereze
ግሩም ኤርሚያስ እና አማኑኤል ሀብታሙ

አፊኒ
የካቲት 2 በሀዋሳ ይመረቃል

@mekereze
HTML Embed Code:
2024/04/25 07:06:28
Back to Top