TG Telegram Group Link
Channel: Manyazewal Eshetu
Back to Bottom
ይህንን የህይወት ጉዞ ያለ አላማ መኖር እንዴት አሰልቺ ነው?

እኔ በእያንዳንዷ ቀን እማገለግላቸውን ሰዎች እግዚአብሔር ስለሰጠኝ አመሰግናለው!
ማን እንደሆንኩ እና ምን ማድረግ እንደምችል ስልገለጠልኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ::

13ኛው ዙሪ ሪትሪት እጅግ ልዩ ነበር::

የሆነው እና የተፈጠረውን ነገር በቃል መግለፅ ማበላሸት ስለሚሆንብኝ ዝም ብል ይሻላል::

ግን እግዚአብሔር አምላክ ስራውን እየሰራ ነውና ላመሰግነው እወዳለው::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥሩ ሴት ስትወድህ ይህንን ታደርጋለች!!
ጠላት የለኝም!
ለሚጠሉኝ ግን አዝናለው::

sometimes በልቤ ያለውን ቢረዱት እላለው::
ባይረዱኝም ግን ማሸነፌን አላቆምም::

#ማሸነፌን አልኩኝ? ይቅርታ!

በእኔ ውስጥ ያለው እግዚአብሔር እንዲያሸንፍ መፍቀዱን አላቆምም ለማለት ፈልጌ ነው::

ድሮ ለብቻ ነበርኩኝ አሁን ግን ብልህ ልጅ ሆኛለው::ከአምላኬ ጋር ቦድኛለው::

በጆሮዬ ከምሰማው የአለም ጫጫታ በልቤ ያለው የአምላክ እርጋታ በልጧል::

ድምፁን ሰምቻለው::በእያንዳንዱ የህይወቴ ደረጃ እርዳታውን አይቻለው::

ማን እንደሆንኩ ለምን እንደፈጠረኝ ይነገረኛል::በምንም ሁኔታ ውስጥ እንደማይተወኝ አረጋግጦልኛል::

እንደማይተወኝ ሳውቅ ፍርሃቴ ላይ እስቃለው!
በጭንቀቴ እንቃቃለው::


ለዛም ነው ነፃ ሰው ሆኜ የምኖረው!

የምለውን ለምትረዱኝ ጥቂቶች congratulations ለማይገባችሁ ግን

"እግዚአብሔር የልጁን የክርስቶስን ብርሃን በልባችሁ ውስጥ ያብራላችሁ!" እላለው!

ሌላ ግን ምንም አልልም!!

ግን ተ መ ስ ገን እላለው!

እወዳችኃለው!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አለቅሳለው ብዬ አስቤ አላውቅም
Sharing a beautiful moment of iftar with my dear Muslim friends @manyazewaleshetugibi , surrounded by the warmth of friendship and the aroma of delicious dishes prepared by our amazing team. Grateful for these moments of togetherness and connection.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቻይናዊው ሲጋራ እያጨሰ
ሀበሻ ሲያሰራ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ ለወንድ ስታተሱ ነች?
ትስማማላችሁ?

ሙሉውን በmanyazewal eshetu youtube መመልከት ትችላላችሁ!
Radio program

Imagination full audio
👇👇👇👇👇👇👇
HTML Embed Code:
2024/04/19 02:57:48
Back to Top