TG Telegram Group Link
Channel: Love ብቻ
Back to Bottom
🏠Guesthouse 🏠 for rent
የሚከራይ ገስትሀውስ
👌ባለ 5 መኝታ
👌የተሟላ የቤት እቃ
👌ሰፊ መኪና ማቆሚያ
👉 ጀሞ
ዋጋ 👉 በወር 120,000 ብር
Negotiable based on the duration
 
ይደውሉ  📞 0938152513
               📞 0938152513

ወይም @abi1888
           @abi1888 ላይ ያናግሩን
Love ብቻ pinned a photo
Forwarded from Hana
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ehte bians le 10 sew yehn melekt lakiw eshi
በስመ አብ ፥ ወወልድ ፥ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ፩ አምላክ!

መልእክት ለኦርቶዶክሳውያን!

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ከጥፋት ማን ይታደጋት?

ላለፉት 493 ዓመታት ክርስትናን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የምዕራቡ ዓለም ሚሲዮናውያን፥ ፖለቲከኞቻቸውና ዐረቡ ዓለም በብዙ ደክሟል። በተለያየ ጊዜ (ከግራኝ አህመድ እስከ ጣልያን ወረራ ድረስ) ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ቢጨፈጨፉም ክርስትና ግን ጠላቶቻችን ያሰቡትን ያህል ሊጠፋና ሊዳከም አልቻለም፡፡

ከ1966 ወዲህ ግን የምዕራቡ ዓለም ጅቦችም ሆኑ የዐረቡ ዓለም ተኩላዎች የጥቃት መልካቸውን ቀይረው ብዙ ጉዳት አድርሰዋል፡፡ የምዕራቡ ዓለም ፀረ ኦርቶዶክስ መሪዎች ሴኪውላሪዝም (ዓለማዊነት)፥ ምሥራቃውያን ደግሞ በኮሙኒዝም ስም በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካ እንዲፈጠር አድርገዋል፡፡ የተፈጠረው የገሳ (ብሔር?) ፖለቲካ ደግሞ አማራንና ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጠላት የፈረጀ ነበርና፥ በዚህ ሰበብ ባለፉት 34 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ሲታረዱ ኖረዋል፤ ሚሊየኖች ደግሞ ተፈናቅለው ሰቆቃን ሲቀበሉ ኑረዋል፤ አሁንም ቀጥለዋል፡፡

ዐረቡ (አክራሪው) የወሀቢ እንቅስቃሴ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጠላት የፈረጀና ማጥፋትን እንደ አላማ ይዞ የቆየ ነው፡፡ ለመቶዎች ዓመታት ከውጪ በማሥረግ ክርስትናን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ባለመቻሉ፥ ከ40 ዓመታት በፊት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊም ወጣቶችን ከኢትዮጵያ ምድር በመመልመልና ወደ ውጪ በመውሰድ፥ ጅሃዳዊ ስልጠና እንዲወስዱ አድርገዋል፡፡

ኢትዮጵያን ለዋናውና የመጨረሻው ጂሃዳዊ ዘመቻ እንድትመች ለማድረግ ባለፉት 4 አሠርት ዓመታት ሲያመቻቹ ቆይተዋል፡፡ በዚህም ምጣኔ ሀብቱን፥ የፖለቲካ፥ ወታደራዊና የደህንነት መዋቅሩን በሥራቸው ለማድረግ የሠሩት ሥራ ፍሬ አፍቶላቸው፥ አሁን ለመጨረሻው ዘመቻቸው እየተዘጋጁ ይገኛል፡፡

ከሁሉ የከፋው ደግሞ "መንግሥት" ነኝ ብሎ የተቀመጠውና፥ ራሱን "ብልጽግና" ብሎ የሚጠራው አካል፥ በወዲህ "የኦሮሚያ ሪፐብሊክን" ለመመሥረት፥ በወዲያው ደግሞ አስተዳደሩ ፕሮቴስታንታዊ ለማድረግ በጀመረው ዘመቻ "አማራ እና ኦርቶዶክስ" የሚል ታፔላ በለጠፈባቸው ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸም ከጀመረ ድፍን 4 ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡

የሰሜኑ ጦርነትም አማራውንና ትግሬውን ከጎዳው ይልቅ ኦርቶዶክሳውያን እርስ በርሳቸው እንዲፋጁ የተደረገበት ነበር፡፡

በዚህ ሁሉ መካከል ግን በደቡብ፥ በምስራቅና በምዕራብ ይህ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ እየታረደ ፥ ወጣት ክርስቲያኖች ምንም እንዳልተፈጠረ ቁጭ ብለን እንመለከታለን፡፡ በተለይ በአዲስአበባና በክልል ከተሞች (ይልቁንም በአማራ ክልል) የምንኖር ኦርቶዶክሳውያን፥ የወገኖቻችን መታረድ፥ መደፈር፥ መታሠርና መሰደድ (ነገ በኛ ላይ የማይደርስ ይመስል) ትኩረት ያልሰጠነው ነገር ሆኗል፡፡

ትንሽ ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥቷል የሚባለው ወጣት እንኳን፥ ለጥምቀት ማንጠፍና ፋሽን ልብስ ቤተ ክርስቲያንን ይታደጋት ይመስል፥ በዓመት ለጥቂት ቀናት ብቻ ወደ ቁምነገር ሲመጣ ይታያል፡፡

ሰለዚህ ምን እናድርግ?

1፡ እንደ ሃገር ኢትዮጵያ፥ በተለይም ቤተ ክርስቲያናችን ከፍተኛ የኅልውና አደጋ ላይ እንዳሉ እንወቅ፡፡

2፡ ከኅልውና የሚቀድም ምንም ነገር የለምና ከአክራሪው፥ ከፕሮቴስታንቱ፥ ከፖለቲከኛውና ከዘረኛው ቡድን ራሳችን፥ ሃገራችንና ቤተ ክርስቲያንን ለመታደግ እንዘጋጅ፡፡

3፡ በተበታተነ መንገድ መጓዝ ለጠላት ይመቻልና፥ በአንድ ልብና ዕዝ ሥር ሆነን የምንታገልበትን አሠራር እንከተል፡፡
4፡ እኛን ሊያዘናጉ ከሚችሉ ማናቸውም ነገሮች ራሳችንን እናቅብ፡፡

5፡ በየዕለቱ አጀንዳዎቻችን ቤተ ክርስቲያናችንና ሃገራችን ይሁኑ፡፡

6፡ ችግሩ ያልገባቸውን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ፈጥነን እናንቃቸው፡፡

7፡ ሁሉም ነገር የሚሳካው የእግዚአብሔር ረዳትነት ሲኖር ነውና በጸሎት እንጠይቅ፤ ንስሃም እንግባ!

ይህንን መልእክት ችላ ብንለው፥ በሰማይም ሆነ በምድር ለሚደርስብን ነገር ሁሉ ተጠያቂዎቹ እኛው እንሆናለን!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
👇👇👇ከታች ካሉት መሐል አንዱን VPN አውርዱ ስልክ ተቀያየሩ ተደዋወሉ ተጠባበቁ ኢንተርኔት እየተዘጋ ነው ሁላችንም አንድነታችን ይቀጥል።
https://hottg.com/gulitvip/1893
https://hottg.com/gulitvip/1899
https://hottg.com/gulitvip/1899
https://hottg.com/gulitvip/1890
Telegram በማይሰራበት ሰዓት ከታች ካሉት Proxy ዎች የተመቻችሁን መርጣችሁ Connect የሚለውን በመጫን Proxy ይጠቀሙ
Note:- እነዚ ፕሮክሲዎች የሚሰሩት ለቴሌግራም ብቻ ነው ሌሎች Social Media እንደ ፌስቡክና ቲክቶክ ያሉትን ደግሞ ትናንት በለቀቅንላችሁ VPN ይጠቀሙ አንድነታችን ይቀጥል!
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Forwarded from Proxy Stars
Server : Unknown
Port : 443
Secret : 7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3sgICAgICAgICAgICAgICA

Tab to set : 《 Connect to Proxy 》

Join ==> @MTProxyStar ✔️
Telegram በማይሰራበት ሰዓት ከላይ ካሉት Proxy ዎች የተመቻችሁን መርጣችሁ Connect የሚለውን በመጫን Proxy ይጠቀሙ
Note:- እነዚ ፕሮክሲዎች የሚሰሩት ለቴሌግራም ብቻ ነው ሌሎች Social Media እንደ ፌስቡክና ቲክቶክ ያሉትን ደግሞ ትናንት በለቀቅንላችሁ VPN ይጠቀሙ አንድነታችን ይቀጥል!
ፍርድ ቤቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእግድ አቤቱታ መሠረት ቤተ ክርስቲያኗ በአወገዘቻቸው ተጠሪዎች ላይ የእግድ ትእዛዝ መስጠቱ ተገልጿል። ዝርዝሩን እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡
https://hottg.com/onesinod
HTML Embed Code:
2024/04/29 01:15:49
Back to Top