TG Telegram Group Link
Channel: ኪያዬ
Back to Bottom
Iovly🌟
Ha Nuti
Audio
🙏🙏🙏🙏
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ
.
1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ
2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ
3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል
4. በድጋሜ ሀይ አለሽ
5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ..
7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ
9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ
11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ
14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል
18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ
19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ
20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ
21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም
22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ
23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ
24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ
25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ
26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ
27. ልብሰሽን ለባበስሽ
28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ
29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ
30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ
31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው
32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም
33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ
34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት
35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም
36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት
37. አሁንም መልስ የለም
38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል
39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ
40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ
41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ..
42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ
43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች
44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ
45. እንዴት???
46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ
47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ
48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ
49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ
50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ
51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል
52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏
• ይህችን ሴት አትሁኝ
• በስሜት አትመሪ
• በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ
• ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ
😢😢😢
ዳግማዊ ታምራት
ንገሪኝ
🎙 • ዳግማዊ ታምራት
🔊 • ንገሪኝ
Ma FV🥰🥰😍🤩😘
🥰እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ
ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🥰

      🙌Hanu🙌
ቴክስት እያየ ቶሎ ባልመለሰልኝ ቁጥር ፣ የጓደኛው ውበት እየጨመረብኝ ይመጣል 🥴🤷🤷‍♂
አትመነኝ
"""""""""""
ተወኝ ብልህ እንኳን
          ማጣትን ፈርቼ፣
ስታቅፈኝ ብሸሽህ
            ፍቅርህን ገፍቼ፥
ያለአንተ ሙሉ ነኝ
            መኖር እችላለሁ፣
ብትሄድ መች ልጎዳ
              እኔም እሄዳለሁ።
ብዬ ብልህ እንኳን
            እንዳታምነኝ ፍቅሬ፣
ያለአንተ ብቻዬን
           አልቆም ነበር ዛሬ።
ከመላመድ አልፎ
             ነፍስና ስጋችን፣
ተጣብቆ ተሰፍቷል
            ሁለቱ ልባችን።
አልችልም ያለአንተ
            መኖር በደስታ፣
እንዳታምነኝ የአፌን
            እባክህ የኔ ጌታ።
Han💯💯❤️
ልጅ አባቱን " ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት:- " ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ:- " እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት:- " እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ:- " አያቴስ?"
አባት:-" አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት:- " አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።

በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነው?










" ሄሎ አባዬ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዝዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።
እንኳን 1444ኛው የኢል አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ

የኢድ አል አድሃ በዓል በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን ሰብሰብ ብለው ሶላት በማድረስ የሚያከብሩት በዓል ነው:: ኢድ ሙባረክ
🌙እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ⭐️
ኢድ ሙባረክ
HTML Embed Code:
2024/04/26 01:30:04
Back to Top