TG Telegram Group Link
Channel: ቀልድ እና ቁምነገር
Back to Bottom
Abiy be like😂😂😂
Ow man! That's too savage🤨
Soon! Very soon...
Did you know that there are people with both HIV/AIDS and COVID19 in there blood?😞😞🙏🙏🙏 Pray for them guys
Yeah! It has come a pretty long way😂
Karma has no menu, u gon get served what u deserve😂
Unfortunately, the numbers of people infected with the COVID19 has gotten 9😔😔 let's say our prayers to our country ppl.
Literally nothing has changed for people under house arrest
Forwarded from 🌍ከዚም ከዚያም🌎
የብዙ ሰው ጥያቄዎች


የጉንፋን እና የኮሮና ቫይረስ ልዩነት

#ሼር #ሼር #ሼር

@kezim_kezyam
ተወልዶ አደገ ከኡሀን ግዛት
ሰውም ተቀበለው ሲበላ እንስሳት
ሰውን አዳረሰው ከቻይና ጀምሮ
የተዘናጉትን ጣሊያንን ጨምሮ
አሁን በአለም ላይ በስድስቱም አህጉር
ለኛ ብቻ ሳይሆን ላደጉትም ሀገር
በጣም እስጊ ሆኗል በሚሳየው ፍጥነት
ከአንዱ ወደሌላው ቶሎ በመዛመት
ቀላል ነው ብላ ልክእንደ ጉንፋን
አሳሯን አበላት ገብቶ ጣሊያን
እኛ ከጣሊያን መማር አለብን
በቸልተኝነት ሳያሰቃየን
co vid 19 ያሳያል ምልክት
ደረቅ ሳልና ሀይለኛ ትኩሳት
እሱ ብቻ ሳይሆን አለው ራስ ምታት
እነዚን ምልክት ስታዮ በፍጥነት
ወደ 8335 በስልኮ ይደውሉ
ለሌሎች በማሰብ ራሶን ያግልሉ
እንከላከለው ዛሬ ነገ ሳልን
ሰዎች የሚሉንን በሚገባ ሰምተን
እጅን በውሀና በሳሙና ታጥበን
መጨባበጥም ወዲያ ተወት አርገን
ሰዎች በበዙበት መሄዱን አቁመን
በፀሎት በዱአ ፈጣሪን እንማፀን
ከዚህ ከፈተናው እንዲያላቅቀን

From:nasri jr ( @princenese )
ፈጣሪ ይጠብቀን ለተጠቁትም ፈጣሪ ይማራቸው
You guys can let us know all your comments and appreciations in this bot. @neseebot ❤️
1 አሳ🐟 በልቶ 2 ሊትር ውሃ ሲያዝ😳 አስተናጋጁ ምን ቢለው ጥሩ ነው....
.
.
.
.
.
🗣ሰውዬ አሳውን ልታስነሳው ነው እንዴ🤔😁

መልካም ቀን ይሁንላችሁ 👍

@keldenakumneger
I went to a restaurant, it was full and no place to sit.... so i took out my phone and placed it to my ear and loudly said "Bro come fast, she is here with someone else"
Five couples ran away!
😹😹😹
Forwarded from 🌍ከዚም ከዚያም🌎
​​🗼🗼 🇫🇷🇫🇷

በ ፈረንሳዩ ኤፊል ታወር ላይ 20,000 የማብራት አምፑሎች አሉ

@kezim_kezyam
We talk about everything except nothin. We say what we feel about what's on our minds n other stuff like covers n songs.


@Nu_buna_tetubot for stuff you want said
https://hottg.com/Nu_buna_tetu
HTML Embed Code:
2024/04/27 05:02:48
Back to Top