TG Telegram Group Link
Channel: ♥Hidden Feelings♣
Back to Bottom
Sometimes solitude is one of the most beautiful things on Earth.💜
“some conversations stay in my heart forever.”💜
When your mood is not good🥀 without any reason, you're definitely missing someone special⚡️⚡️
call me for no reason i love hearing your voice!.💨⚡️
🌚💫
“Sometimes, i just want to sit outside with someone🖇 and talk all night.” 🌃🌌
🌈just wanted
to remind you💬💡
that meeting you 🍃
has been one of the best things that ever happened 💫 to me 💫
I had choices....🚶‍♀
b u t
..I c h os e y o u...💖
i love u i love u i love u.....❤️
yes, my heart is only yours....👑⚡️
በቅርቡ...........ውድ ተከታታዮቼ በሙሉ ለየት ያሉና ተወዳጅ ስራዎችን ለናንተ ለማቅረብ ዝግጅታችንን የጨረስን ሲሆን በቅርቡ በመሳጭ ግጥሞች፣አነቃቂ መልዕክቶች፣ ከቁርዐን ትውስታ፣ስብዕናዎቻችን፣የcalligraphy ምስሎችና ሌሎች ወቅታዊ ዝግጅቶች ጋር ወደናንተ እንቀርባለን። ኢንሻአላህ ይጠብቁን።ሰለምትከታተሉን እናመሰግናለን። . . . . . @HIRAPOEM.For your comment @kiswabot
Forwarded from Deleted Account
የራስህ_እውነተኛ_ወዳጅ_ሁን!
ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም።
ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን
በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና? ራስህን ስታከብር ሌሎች ያከብሩሀል፤ራስህን ስትመራ ሌሎች ይመሩልሀል፤ ራስህን ስታሸንፍ ሌሎች ይሸነፉልሀል፡፡

መልካም ሀሙስ

https://hottg.com/respect720
Forwarded from Deleted Account
💎 ችግር ሲገጥምህ የምትሸሽ ወይኔ አለቀልኝ ብለህ የምትፈራ ከሆነ ችግርህ ሁሌም እንደ ጥላህ ሲያሳድድህ ይኖራል!

አለበለዚያ ግን ምናባቱ ያመጣል ብለህ የገጠመህን ችግር ከተጋፈጥከው እንደ ንስር ተረጋግተህ ከላይ ወደታች ካየኸው ያ መከራ እንደ ዝሆን ግዙፍ ቢሆን እንኳን እንደ ቁጫጭ አንሶ ይታይሀል።

ወዳጄ ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው ካንተ አቅም በላይ የሆነ ምድራዊ ፈተና የለም! ምክንያቱም ለማሸነፍ ነው የተፈጠርከው!💎

መልካም ምሽት ይሁንልን 🙏
👇👇👇👇

https://hottg.com/respect720
Forwarded from Movie Club 🎬
🔥Welcome everyone here you can get free Movies to download and watch🔥
Share with your friends & families
💯Enjoy💯
For all people business opportunities yeza metchalhu contacte me
0914330006
HTML Embed Code:
2024/04/25 19:48:06
Back to Top