Channel: ️Ĵü§Ť Üş😛
Forwarded from ❤❤HAPPY❤❤ (ⓜⓔⓚⓓⓘⓢⓗⓐ)
ቤቴ ይደምቃል ፤ መምጣትሽ ደስታ አለው
አንቺ እንደገፋሽኝ ፤ ያንኑ አደርጋለዉ
እናም ብዙ አላዝን በሌሎች ነገሮች እመሳሰጣለዉ
ስትሰሚኝ ሰማለው……
ስታቅፊኝ አቅፋለው…..
ጀርባሽን ስትሰጪኝ ፤ አርባ ክንድ እኔም…
...... ጥዬሽ እነጉዳለው፡፡
በቃ ፍቅሬ ውዴ ፤ እንደሆንሽ ሆናለው
ስትጦዢ ጦዛለው…
ስትቀልጪ እቀልጣለው….
ስጠይኝ ባልጠላም ፤ ግን እረሳሻለው፡፡
አትጠራጠሪ…..
አንቺ ብትመኚም....
ይሄን ብትፈልጊዉ...
ፍቅርሽ ከፍቅር አልፎ
………. እኔን ለማጀዘብ… ምንም አቅም የለው፡፡
(☺️☺️☺️) አትጠራጠሪ!!
አንቺ እንደገፋሽኝ ፤ ያንኑ አደርጋለዉ
እናም ብዙ አላዝን በሌሎች ነገሮች እመሳሰጣለዉ
ስትሰሚኝ ሰማለው……
ስታቅፊኝ አቅፋለው…..
ጀርባሽን ስትሰጪኝ ፤ አርባ ክንድ እኔም…
...... ጥዬሽ እነጉዳለው፡፡
በቃ ፍቅሬ ውዴ ፤ እንደሆንሽ ሆናለው
ስትጦዢ ጦዛለው…
ስትቀልጪ እቀልጣለው….
ስጠይኝ ባልጠላም ፤ ግን እረሳሻለው፡፡
አትጠራጠሪ…..
አንቺ ብትመኚም....
ይሄን ብትፈልጊዉ...
ፍቅርሽ ከፍቅር አልፎ
………. እኔን ለማጀዘብ… ምንም አቅም የለው፡፡
(☺️☺️☺️) አትጠራጠሪ!!
Forwarded from ❤❤HAPPY❤❤ (ⓜⓔⓚⓓⓘⓢⓗⓐ)
❤️የኔ ፍቅር አውቃለው ፁፌን
አታነበዉም ይሆናል ግን..... እንደ ምታነበው አድርጌ አስባለው.........የኔ አባት ህይወቴ በጣም አፈቅርሃለው እሺ ከ ምታስበው በላይ...💋💋💋
❤️bakalye1♥
------- @mekdisha1-----------
------- @mekdisha1-----------
አታነበዉም ይሆናል ግን..... እንደ ምታነበው አድርጌ አስባለው.........የኔ አባት ህይወቴ በጣም አፈቅርሃለው እሺ ከ ምታስበው በላይ...💋💋💋
❤️bakalye1♥
------- @mekdisha1-----------
------- @mekdisha1-----------
Forwarded from ❤❤HAPPY❤❤ (ⓜⓔⓚⓓⓘⓢⓗⓐ)
"አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! 💞 ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡
ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ❤️ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው! የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡
ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ❤️ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው! የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡
HTML Embed Code: