TG Telegram Group Link
Channel: GIZEE / ጊዜ
Back to Bottom
ረመዳን🌙

ከአንድ ቀን በኋላ አሽረል አዋኺር እንገባለን..
እነዚህ አስር ቀናት በጣም ከመፍጠናቸው የተነሳ አንድ- አምስት- አስር! ብለው የመቁጠር ያህል ናቸው...

ምን ላይ ነው ያለነው ልንነቃ ይገባል...

➟ እየቀራን ነው ወይ?
➟ እየዘከርን ነው ወይ?
➟ እየቶበትን ነው ወይ?
➟ ዒባዳ ላይ ጠንክረናል ወይ?
➟ ተለውጠናልስ ወይ?
➟ ዱዓስ እየደጋገምን ነው ወይ?

ገና አህለን ያረመዳን እያልነው ይሀው እሱ ጥሎን ሊጓዝ 10 ያልተነኩ ወይም 9 ያልተጀመሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!😞

አላህ የቀሩትን ቀናት በብዙ እጥፍ ምንጠቀም ያድርገን.. አሚን!🤲

ሼር🙏
@gizetube
@gizetube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➣ዓብደላህ ኢብን ዑመር እንዳለው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

እስልምና በአምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል፦

☑️በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ሙሐመድም ﷺ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣

🔹
#ሶላትን_በትክክል_ማቆም
🔹
#ዘካን_መስጠት
🔹
#ረመዳንን_መፆም
#የቻለሰው_ሀጅ_ማድረግ_ናቸው

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

ይቀላቀሉን ❗️❗️❗️➘➘

@gizetube. @gizetube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን 21 🥺


@gizetube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዋና ሳጅን ኸድር ሙሐመድ ህይወት እናታደግ!

"የአንድ ነፍስ ህይወት ማትረፍ የሰው ልጆችን ህይወት ሙሉ ማትረፍ ነው!"
✦✦✦

ዋና ሳጅን ከድር ሙሐመድ ለህይወቱ ሳይሰስት ሳይሳሳ
ሀገሩን ሲያገለግል የቆየ ቢሆንም ዛሬ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጪ ሆኖ ከፈጣሪ በታች የኢትዮጵያውያን ወገኖቹን እርዳታ እፈልጋለሁ ሲል ይጣራል።
ጥሪውንም ተቀብለው ሶስት ሰዎች ኩላሊታቸውን ለመለገስ ቃል ቢገቡለትም ንቅላ ተከላውን እና ሌሎች የሕክምና ስራዎች ለማካሄድ የሚያስፈልግ ገንዘብ ግን ማግኘት አልተቸለም።
በመሆኑም የወንድማችን ህይወት መታደግ ሰብአዊ ግዴታችን ነው።

ዋና ሳጅን ከድርን ለማሳከም የተከፈተ የባንክ አካውንት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ከድር ሙሀመድ ሲራጅ 👉1000111156585

ወንድማችንን በስልክ ማናገር ለምትፈልጉ
ቁጥሩ👉0911562467
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ረመዳን_24🌙

"ረመዳንን የጾመኛ እርሱን አስከትሎም
ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ
ዓመቱን ሙሉ እንደ ጾመ ይቆጠርለታል።"

(ሙስሊም ዘግበውታል)
​​ዛሬ ጨረቃ እየተጠበቀ ነው ከታየ ነገ የኢድ አልፈጥር በአል ይሆናል ይገባል ። ካልታየ እሁድ ይሆናል ።

ስለዝህ ስለጨረቃ በፊጥነት መረጃ ከፈለጋችሁ ከስር #Join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@gizetube. @gizetube
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል።

ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት

@gizetube
#EID_MUBAARAK
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺

🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺 🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺

🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺

🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸

🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺

🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
Happy Eid Alfixr for you & your
Family 😍
🌙 ዒድ - ሙባረክ 🌙

. 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌟🌙
. (_ _) * EID⚡️⚡️
. ┃口┃ * MUBARAK *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃

•┈┈┈┈┈••✿❁✿••┈┈┈┈┈•
እንኳን ለ 1443 የኢድ #አል_አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ 🥰

Eid Mubarak for you & your
best😍
Smart 😘
Lovely ❤️
Happiness 🌸 family " friends

🎊🎊كل عام وانتم بخير 🎊🎊
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ل جميع الأمة الإسلام
ينعاد علينا ب صحة والعافية والسلامة
🎉🎊🎈عيد مبارك🎉🎊 🎊🎉ÊÎD MUBAREK🎉🎊
🎈ኢድ ሙባረክ🎈

@Gizetube
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሓ (ዓረፋ) በዓል አደረሳችኹ!
በዓሉ ሁለንተናዊ ሰላምን፣ አብሮነትን፣ መዋደድንና አንድነትን የምንጎናፀፍበት
እንዲኾን ሚንበር ቲቪ ይመኛል።

عيد الاضحى مبارك 🕋
#ዒድ_ሙባረክ!!
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4 እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ
ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5
ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።
5
If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah .
۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من
نشرها الفردوسئ الاعلى
አሏህን እምትወዱ ከሆነ ይሄን 99 የአሏህ ስም ለ11 ሰው ላኩ ይሄን ካረጋቹ ኢንሻ አሏህ ትልቁ ችግራቹ ይወገድላችዃል ።
#SHARE
@for_islamicPp
HTML Embed Code:
2024/04/20 11:57:00
Back to Top