TG Telegram Group Link
Channel: Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
Back to Bottom
ሙሐደራ 189 ረድ በወሰን ተላላፊዎች ላይ ክፍል 1
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ ክፍል 189

አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01

ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ

የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇

““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና  ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)

https://hottg.com/UstazKedirAhmed
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ

ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?

ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

~ hottg.com/Darutewhide
ደላዒሉ ኑቡዋ
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ

ለነብያቶች የተሰጡ ትላልቅ  “ሙዕጂዛዎች”....!?

ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሀፊዘሁላህ

~ hottg.com/Darutewhide
ሙሐደራ 194 ረድ በወሰን ተላላፊዎች ላይ ክፍል 6
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 194

አዲስ ሙሓደራ  ክፍል 06

"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""


ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ

የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል

👉 እውነት አብዱል ሀሚድ የነ ዑሰይሚን ፣ አልባኒይ ፣ኢብኑ ባዝ ተማሪ ነውንን ??

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)


https://hottg.com/UstazKedirAhmed
በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ
ኢብኑ/ሙነወር
“በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ”

ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://hottg.com/IbnuMunewor/5455
Audio
የባህሩ ተካ እና መሰሎቹ ”እነ ”የሚለው የውሸት ሽፋን ሲጋለጥ
ክፍል —9
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube

የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባህሩ ተካ እና መሰሎቹ ”እነ ”የሚለው የውሸት ሽፋን ሲጋለጥ
ክፍል —9
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube

የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
Audio
የባህሩ ተካ እና የሸይኽ ሀሰን ገላው ውሸት ሲጋለጥ

ክፍል —10
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube

የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ወደ ዑካዝ ጅልባብ እና ኒቃብ መሸጫ በደህና መጡ።
🟢ለፊት ምቹ የሆኑ ረጅም እና አጭር  ኒቃቦች ያገኛሉ።
🟢የጅልባቦቻችን ጨርቆች ጥራት ያላቸው ከውጭ ሀገር እራሳችን ባስመጣናቸው የኮሪያ ጨርቆች የሚሰሩ  ናቸው።
🟢ጥራት ያለው #Kufnees ጀለቢያ እና ሌሎችም ጀለቢያዎች አሉን።
🟢አባያዎች
🟢ካሪስ ሺቲዎች  እና ሌሎችንም እኛጋ ያገኛሉ።

ብዛት ለሚወስዱና ራቅ ካለ ቦታ መጥተው ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን።

ትእዛዞቻቹሁን በታማኝነት ከሀገር ውጭ እና ሀገር ውስጥ እንልካለን።

📌አድራሻችን አዲስ አበባ
ከአለም ባንክ ወደ አሊ መስጅድ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብለው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ
📞 @Okaz0913511818
📞 0930611919
በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም እና በዋትሳፕ ያናግሩን።

ወደ ጉሩፓችን ተቀላቀሉ
💎

https://hottg.com/OkazHijab
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
كُلُّ عَمَلِ ابْنِ آدَمَ يُضَاعَفُ ، الْحَسَنَةُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا إِلَى سَبْعمِائَة ضِعْفٍ ، قَالَ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ : إِلَّا الصَّوْمَ ، فَإِنَّهُ لِي ، وَأَنَا أَجْزِي بِهِ ، يَدَعُ شَهْوَتَهُ وَطَعَامَهُ مِنْ أَجْلِي ) رواه مسلم (1151 .
“እያንዳንዱ የአደም ልጅ (መልካም) ስራ ይታጠፋል፡፡ መልካም ስራ በአስር አምሳያዎቿ ነው (የምትታሰበው)፣ እስከ 700 እጥፍ ድረስ፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፡ “ፆም ሲቀር፡፡ እሱ ለኔ ነው፡፡ እኔ (በተለየ) እመነዳበታለሁ፡፡ ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ሲል ስለተው፡፡”
[ሙስሊም፡ 1151]
ጆይን፡‐https://hottg.com/fejir_tube
ሀዳዲያዎች የእነ ኢብኑ ሀጀር እና የነ ነወዊይን እንድሁም የሌሎችን  ኪታቦች  መቃጠል አለበት ይላሉ።
በእልህ እና በምቀኝነት ላይ የተመሰረተው የለተሞ መንጋ ደግሞ የሚደግፏቸው ኡስታዞች ሳይቀር ተቅድም ያደረጓቸውን እና ያስተዋወቋቸውን የኡስታዞቻችንን መፅሀፎች ያቃጥላሉ።
የሚገርመው መፅሀፎቹ ወደ ተውሂድ ጥሪ የሚያደርጉ ሺርክን የሚያንኮታኩቱ የአጥፊዎችን ማምታቻ የመከቱ መፅሀፎች መሆናቸው ነው።
የሀዳዲያን ኮቴ መከተል ማለት እንደዚህ ነው ።

ለማንኛውም መፅሀፎችን የሚፈልግ በዚህ ግሩፕ ገብታችሁ አናግሩን።
https://hottg.com/OkazHijab
ወቅታዊ ጉዳይን የሚዳስስ ልዩ ዝግጅት

በቁጭት መሞት ያለበት ይሙት!
በአላህ ፍቃድ የሱና ኡስታዞች መፅሀፎቹ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተደራሽ የሚሆኑበት ብስራት ይኖራል።
ዛሬ ማታ በኢትዮ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ።

🤍ወሰን መተላለፍ እና ስሜትን መከተል ያለው ተዛምዶ በኡስታዝ ከድር አህመድ
🤍በሱና ላይ መፅናት በዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
🤍የጅህልና አደገኝነት በኡስታዝ አቡል አባስ
🤍በኡስታዝ አብዱ ሶመድ በዕለቱ የሚገለፅ

ፕሮግራሙ በዚህ ግሩፕ የሚተላለፍ ይሆናል
https://hottg.com/OkazHijab
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣#⃣#⃣#⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
AudioLab
የሱና መፅሀፎችን ቃጠሎ አስመልክቶ አጭር መልክት
በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

https://hottg.com/OkazHijab
!!!

ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበርሰብ!!

🎤  እንኳን ደስ አላችሁ! የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ በናፍቆት ስንጠብቀውና ስንጓጓለት የነበረው ቀን ደረሰ!!!

📌  እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ  ዐባስ መስጂድ ተሰናድቶ ይጠብቆታል። ፕሮግራሙ ለየት የሚያደርገው ከአዲስ አበባ የሚመጡ እንቁ ኡስታዞቻችንን የሚያሳትፍ መሆኑ ነው።

እነርሱም፦
☞ ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
☞ ኡስታዝ ናስር ሙሐመድ (አቡል ዐባስ)
☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
(አቡ መርየም)

እርሶም ለዚህ ፕሮግራም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ደምቀው ይታደሙ ዘንድ ከወዲሁ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ምን ይሄ ብቻ ኡስታዞቻችን ቅዳሜ ረፋድ ብቅ ስለሚሉ ከሰዐት ቡሗላ በነሱ የሚሰጥ የ ኮርስ (course) ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል።

የሙሐዷራውም ይሁን የኮርሱን (courses) አርዕስቶች እንዲሁም ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃቹ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በጊዜ መገኘት ነው ።

ታድያ በዚህ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።

አድራሻችን:- ከዩንቨርስቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ ያገኙናል።

ማሳሰቢያ:-
«ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!»
https://hottg.com/Wku_ms_Official_Channel
ከፈተናዎች መውጫ
ኢብኑ/ሙነወር
“ከፈተናዎች መውጫ”
ክፍል - 2
ሚያዚያ 14/2016 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://hottg.com/IbnuMunewor
በፊት ጊዚያት ፕሮፌሰር ፣ዶክተር፣ ፈዲለቱ ሸይኽ እያሉ በማዕረግ መነገድ የሚፈልጉት ኢኽዋኖች እና  መሰሎች ነበሩ በዚህ ጊዜ ደግሞ የለተሞ መንጋ የኢኽዋኖችን ስልት ኮፒ በማድረግ በአድስ መልክ  በውሸት ማዕረግ እራሳቸውን መቆለል ይፈልጋሉ።

ጌታየ ሆይ ሰው ዘንድ ገዝፎ አንተ  ዘንድ ግን የብናኝ ክብደት ያህል ሚዛን የሌለው ሰው ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ።
HTML Embed Code:
2024/06/01 04:03:01
Back to Top