TG Telegram Group Link
Channel: Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂
Back to Bottom
° ° ካልተጠነቀቀች መች ይቀርላታል ° °
አንድ ቀን ቀልጣፎች እኔን ይነጥቋታል ¡¡
ስማማ ተኬ ባንተ ቻናል ምክኒያት ከሰው አልተጣላው መሰለክ... ? ስ ት ለ ኝ
*
አንኳን ለሙድ እንያዝ በሳቅ ለሚያደምቆ
ሰው ይደባደባል ማንቆርቆሪያ ሰርቆ
እድሜ ለሙድ እንያዝ በየቀኑ እየፃፍኩ አኮ....
#ሳላስበዉ_ደራሲ_ሆንኩ😂😜
° ° ማዘርን "የታክኪ🚘 ስጪኝ ?" ስላት 🤔

ስማ ያደለው ፌስቡክ ላይ #ማሬ_ወተቴ ብሎ መኪና🚗 ያስገዛል አንተ እዚ Telegram ላይ ሙድ እየያዝክ ትውልና እኔን የታክሲ ትለኛለህ😝
#ሁሉም_ያልፋል አንተ ግን በኛ ሰፈር አታልፍም💪
#ይሄ_ልጅ_ምን_አድርጎ_ነው ይለኛል እንዴ

እህቶችህን አስተዋውቀው ካዛ ታየዋለህ
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች🙊🙈🙉
#የሰፈራችን_ህፃን ልጅ እያለቀሰ አቡሽዬ ማነው ያስለቀሰህ ቱ በል ልምታልህ ስለው ..
.
.
አቦ ሰውዬ አትጃጃል ባይሆን ኢንዶሚ ግዛልኝ።
🙈🙊🙉#ተበላሁ !!😳🤣😂
8 ሰዓት ተቀጣጥረን 9:30 ላይ መጥታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
.
ይቅርታ ትንሽ አረፈድኩኝ አይደል☺️😏😏
ከሚተኛበት አልጋ አጠገብ ቻርጀር መሰኪያ እንዳለው ሰው
.
.
.
.
እድለኛ የለም።😁👍👍
ጡዘህ ከአንደኛ ፎቅ ላይ ተፈጥፍጠህ ሰወች መጥተው ምን ተፈጥሮ ነው ሲሉህ
.
.
.
.
እኔ እንጃ እኔም አሁን ነው የመጣሁት😏😏😂
Our 22 channels

1 👉 @dirty_meme

2 👉 @sewmehoneth

3 👉 @funnyvideodaily

4 👉 @habeshan_memes2

5 👉 @oro_sarcasm

🌼🌼🌼🌼🌼🌼

6 👉 @ethiofeker

7 👉 @ethiosax

8 👉 @african_memes

9 👉 @mulesportvideos

10 👉 @bisrat_fm_101

11 👉 @habeshansaks


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼


12👉 @ethiofriends_with_benefits

13 👉 @ethio_gym

14 👉 @medicalmemes

15 👉 @ethiotroll2 & @ethiochicks

16 👉 @ethiokissing

17 👉 @ye90lijoch


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

18 👉 @comedian_tomas

19 👉 @ethio_highschool_life

20 👉 @Tidar_felagiwoch

21 👉 @ethiopian_only

22 👉 @habeshan_times

Our 22 Channels Join them 😍
አጮኛዬ ሆይ ወደ ፊት ስንጋባ አንፋታም እሺ
ከTelegram ምን ትጠቀማለህ ይለኛል እንዴ

#My_brother Telegram ለኔ ምን አደረገልኝ ሳይሆን እኔ ለTelegram ምን አደረኩ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ😜😂
ባልና ሚስት ተፋቱና ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በኋላ "ሳቅ በሳቅ ሆቴል" የሚል ከፈተች።

ይሄን ያየ ባል ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነዉ

"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"😂😂😂
ማስክ ሳታደርግ እየሔድክ ፖሊሶች ሲያገኙህ...
ስለ በሽታው አስከፊነት መተንህ እንንገርህ ወይስ ነግረንህ እንምታህ...?

#ከዛ_ስምህን_እስክትረሳ ሽባ ካደረጉህ ቡሃላ ቆይ ፍቅር አይገባህም እንዴ😜😂
ጀለስ በጣም ከማጠሩ የተነሳ ተስፋ ራሱ ሲቆርጥ...

#ወንበር_ላይ_ወቶ_ነው😂😂
ለምን ምርጫው ይራዘም ወይስ አይራዘም የሚል ምርጫ አናደርግም😂🤣
Fb የደበረኝ '#ሰላም_ጎበዜ' የምትባል ልጅ ስሟን ወደ '#ሰሊና_ጎሜዝ' ከቀረች በኋላ ነው😜

@ethiosax
Join

👇👇👇🔞🔞🔞🔞👇👇👇👇

https://hottg.com/ansola_enegafef3
HTML Embed Code:
2024/03/29 07:57:05
Back to Top