TG Telegram Group Link
Channel: Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂
Back to Bottom
"#ተመስገን_በየነ ዜና አንብቦ ሲጨርስ ለመሰናበት በጣም ከማጎንበሱ የተነሳ..

ቲቪያችን ፊት ለፊት ተቀምጦ የነበረውን ብርጭቆ #በቴስታ ሰብሮታል!!!😜😜😜
🎧ዘፈን ከፍቼ አብሬው እየዘፈንኩ🗣 ዘፋኙ የሚሳሳተው ነገር ምርር ነው ያለኝ🎶
አሁን ሀኪም ቤት ተፍፈንክቼ ሄጄ የሰገራ ምርመራ ምን ያደርግላቸዋል 😳😜🤣
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ እንግዲያውስ ከሰው ምንም አትጠብቅ...

#ለነገሩ_ብጠብቅም_አታገኝም😜😂
ሰርጉን #በሊሞዚን ድል አርጎ ደግሶ እድሜ ልኩን በእግሩ🚶 የሚሄድ ሀበሻ ብቻ ነው😜
መኪናዬ🚙 ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ 🎼ዘፈኖች🎶 ከYoutube ላይ አውርጄ ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው🤣😅😅
"ሁሌ ሚስቴ አብራኝ ስትሆን ስልኳ የ✈️ ምልክት አለዉ I think ፓይለት የመሆን ፍላጎት አላት😳

"#አላለም_ይሄ_እንከፍ😂😂😂
በኩራት አልፎ አልፎ ከፌስቡክ ካምፓኒ ጋር እፃፃፈለሁ አላለኝም... ፓስዎርዱን እየረሳ የሚልኩለትን ኮድ እያነበበ እኮ ነው😜😂
#ቡና_አማረኝ_ብትይ ...

ደክሞኝ ቢሆን እንኳን መች እኔ ሰንፋለሁ
ብቻ አንቺ ከቆላሽ ለመውቀጡ አለሁ😜
የኛ ቤት ብርድ ልብስ ማጠቢያ ማሽን...👣👣
ብዙ ሰው ይፈልገኛል ያልሽኝ ለካ ከቤት ጠፍተሽ ነው😜😂
ታገሱት ሁሉም ያልፋል የሚል Profile Picture አድርጎ አሁንስ ኑሮ መሮኛል ብሎ መፖሰት ክላሽ አያደርግም🤔
ክትፎ ቤት ወስዶ ቡና ከሚጋብዝ ጓደኛ ይሰውራችሁ🙄😓
ድንግልና የትዳር ስጦታ ነበር 💑 ይሄ ትውልድ የልደት ስጦታ አደረገው🎂 እንጂ😂
Our 2nd channel ethio memes No -2
For Unlimited posts per day
use....

👉 @funnyvideodaily
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
We have reached 200K members within 10 months
👉👉👉@dirty_meme👈👈👈
Thank you very much
❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍

200,000 MEMBERS 🏵🏵🎉🎊🎉
❇️1- By Time

👉ለ 1 ቀናት የሚቆይ 💎 150 ብር

👉ለ 3 ቀናት የሚቆይ 💎400 ብር

👉ለ 5 ቀናት የሚቆይ 💎 500 ብር

👉ለ 7 ቀናት(1 week)የሚቆይ 💎600 ብር

👉 ለ30 ቀናት(1 month) የሚቆይ💎 2000 ብር

❇️2- 👀 By view

👉 10 K-200 birr


🅾️ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት

The channel 👉 @dirty_meme

Contact me 👇

1-🇦‌🇩‌🇲‌🇮‌🇳 👉 @HundaolN





Updated ❇️
Promotion price
የማስታወቂያ ዋጋ
° ° ካልተጠነቀቀች መች ይቀርላታል ° °
አንድ ቀን ቀልጣፎች እኔን ይነጥቋታል ¡¡
HTML Embed Code:
2024/05/16 15:46:42
Back to Top