TG Telegram Group Link
Channel: Ethio telecom
Back to Bottom
የአየር ሰዓት ለመሙላት ፈልገው የማይችሉበት ሁኔታ ቢፈጠር፤ *810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ብድር አገልግሎታችንን ተጠቅመው ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ፡፡

ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እስከ 4 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ!

23ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው፤ በቀሩት ጥቂት ቀናት ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

መልካም ዕድል!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመቅረብ በነፃ ያግኙ!

#DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከመዘመናችን በፊት በቀጭኑ ሽቦ ግንኙነት ያቀላጥፍልን የነበረውን ከፊል አውቶማቲክ የስልክ ማዞሪያ እናጋራችሁ!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የምስራች!!!

የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሃገራችን 77 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡

በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!

በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት ይደሰቱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!

በአስተማማኝ ፍጥነት ከ20 በመቶ ቅናሽ ጋር ያቀረብነውን ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለመኖሪያ ቤትዎ ያስገቡ፤ ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!

ከ605 ብር ጀምሮ ቀርቦልዎታል!

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
⚠️ ስልክዎ ላይ ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌገበያ ምቾትዎ ሳይጓደል የሚፈልጉትን ይዘዙ፤ ለመዲናችን ደንበኞች ካሉበት እናደርሳለን፡፡

የቴሌገበያን ድረ-ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይጠቀሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የ11ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://twitter.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾች በመከተል መልዕክቶችን ላይክ፤ ኮሜንት እንዲሁም ሼር ማድረግ ያሸልማል!

ዕድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥርዎን በ24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ
ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር!

ሥራዎ ሳይቋረጥ ያሰቡትን መከወን እንዲችሉ የሚያግዝዎትን እጅግ ዘመናዊ የመጠባበቂያ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርበንልዎታል::

ወደ ድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ፤ ከ20 በመቶ ቅናሽ ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን ያሸንፉ!

አስደሳች ጌሞችን በመጫወት ለመሸለም ወደ 927 OK ብለው ይላኩ!

ለመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በነፃ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የGSMA ከሰሃራ በታች የአፍሪካ ክፍለ አህጉር ዋና ኃላፊ አንጅላ ዋሞላ እና የፐብሊክ ፖሊሲ ዳይሬክተር ካሮላይን እምቡጓእና የፖሊሲና ሶሻል ሪሰርች ሲኒየር ዳይሬክተር ኬኔቺ ኦኪለክ ከኩባንያችን ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት እንዲሁም የሥራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

ኃላፊዎቹ ከኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ ማኔጅመንቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኩባንያችን ስትራቴጂ፣ አፈጻጸም እና ምርጥ ተሞክሮዎች፣ ከመደበኛ የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ባሻገር ተግባራዊ በተደረጉ አካታች የዲጂታል ሶሉሽኖችና ፋይናንስ አገልግሎቶች ዙሪያ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።

በመቀጠልም በአድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የኤክስፒሪያንስ ማዕከላችን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዟችንን የሚዘክሩና ዘመኑ የደረሰበትን ዲጂታል ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ 

ኃላፊዎቹ የኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የዲጂታላይዜሽንን አዎንታዊ ተጽዕኖ በተግባር የተረከና በአህጉሪቱ ውስጥ ያለውን ዲጂታላይዜሽን ለማፋጠን በምርጥ ተሞክሮነት መስተጋባት ያለበት ነው በማለት አድንቀዋል።

በተለይም ኩባንያችን በቅርቡ የለቀቀውን ቴሌብር ኢንጌጅን “የአፍሪካ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለረጅም ጊዜ ሲጠብቁት የነበረ "ተኣምር"" ነው በማለት ቀጣዩ እርምጃ ሊሆን የሚገባው ከሌሎች የክፍያ ስርአቶች በተለይም ሞባይል መኒዎች ጋር በማስተሳሰር በAfCFTA የሚደረገውን የአፍሪካ ሀገሮች የዲጂታል ንግድና አገልግሎቶችን የተሳለጠ ማድረግ ነው በማለት አበረታተዋል። አክለውም የኢትዮ ቴሌኮም ስማርት ቱሪዝም በአፍሪካ ቱሪዝም ረገድ የቴሌብር ኢንጌጅ ሊከፍታቸው ከሚችላቸው መልካም እድሎች አንዱ ነውም ብለዋል።

በ#GSMA አዘጋጅነት በሩዋንዳ በሚካሄደው #MWCKigali2024 የኩባንያችን ተሞክሮ ለዓለም መቅረብ እንዳለበት አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡
HTML Embed Code:
2024/06/03 01:24:39
Back to Top