TG Telegram Group Link
Channel: Chernet fikadu
Back to Bottom
አፋር
"ጥላዬ" አዲስ ፊልም ሰኞ የካቲት 14/2014 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ፕሮግራሙም በ Negus film production የዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።

@negus_film_production
@ebro_media_communication
ተዋንያን
@chernet_fikadu
#engedasewhabte(Teddy)
@fenan__hidru
@bayushkebede_mitu
አጋዥ ድርጅቶች
@bailifoodprocessing
@nigiste.saba
@yonasmobile
@amare_aragaw_furniture
@royaltybyabigail
@official_dj_ab_arch_vs_decor
@adpictures_ethio
@iconic_communication
ከሰኔ 28 ጀምሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት መታየት ይጀምራል ዘወትር ማክሰኞ 11:30
#ጥላዬ ህዳር 22/ December 01 በ Negus film production የዩቲዩብ ቻናል ሊለቀቅ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ሰብስክራይብ ለማድረግ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@negusfilmproduction

ሼር በማድረግ አድርሱልኝ 🙏
HTML Embed Code:
2024/03/29 14:07:03
Back to Top