TG Telegram Group Link
Channel: CATHE MEMES
Back to Bottom
Sawoh eski bakahu ka fereka 1 wada 2 mikeyr saw kala contact yaregah pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://hottg.com/ChatIncognitoBot?start=inviteyzdqm3sg4e

ChatIncognitoBot
Chat anonymously with boys and girls on Telegram 👦👧.

None will know who you are!
None will know you use it!
Forwarded from S
Check out Hulu betting: https://hottg.com/hulusbet
CATHE MEMES
Check out Hulu betting: https://hottg.com/hulusbet
REPORT THIS CHANNEL
Forwarded from Ask Anything Ethiopia
#relationships

I am willing to sell my virginity
How much money do you think will i gain from it?
Especially any sugar moms here
No judgment tho


By: Shashe 👨
Ask Anything Ethiopia
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱😱🙆
ታዲያ ለዚች ልጅ ፀሎት አያስፈልጋትም🙏
@Buka_Bet07
JOIN GUYS
JOIN JOIN JOIN
በመዲናዋ የ2014 ትምህርት ዘመን ፕሮግራም ይፋ ተደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ ያደረገ ሲሆን ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምርት እንደሚጀምር ይፋ ሆኗል።

ከጥቅምት 1 በፊት ፤ ከመስከረም 24 እስከ 28 ድረስ የትምህርት ሳምንት እንደሚካሄድ ተገልጿል። ሁሉም መምህራን እስከ መስከረም 18 ድረስ ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል።

የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት 99 ቀናት ሲሆን የማጠቃለያ ፈተናው ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 18 ድረስ እንደሚሠጥ ተገልጿል።

የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ከየካቲት 28 እስከ ሀምሌ 15 ይሰጣል ተብሏል፤ ይህም መንፈቅ በተመሳሳይ 99 የትምህርት ቀናት አሉት።

የ8ኛ ክፍል ፈተና በወቅቱ ሲወሰን ለሶስት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ፤ በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተወስኖ ሲሰጥ ለ2013 እና ለ2014 ለእያንዳዳቸው 4 ቀናት የመፈተኛ ናቸው፤ የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ተብሏል።

የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 30 እስከ ሃምሌ 5 ድረድ የሚሰጥ ሲሆን የ2014 ትምህርት ዘመን ሃምሌ 15 በየትምህርት ቤቱ በመዝጊያ ስነስርዓት የትምህርት ማስረጃ ሰርተፊኬት ይሰጣል።
Friday bio test was like
HTML Embed Code:
2024/03/28 22:34:49
Back to Top