TG Telegram Group Link
Channel: Buju Star
Back to Bottom
ሙዚቃ ከመጀመሬ በፊት የ8ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የማውቅህ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጁ እና ምርጡ ወንድሜ የግጥምና የዜማ ደራሲው ድምጻዊ እሱባለው ይታየው ጥሪዬን አክብረህ ወደ ውቢቷ አርባ ምንጭ በመምጣትህ እጅግ ደስ ብሎኛል።

እሱቤ በምርጦቹ በጋሞ ህዝቦች እጅግ ተወዳጅና ተደናቂ በመሆንህ እና ወደ አርባ ምንጭ መጥተህ ለምን አትጎበኘንም ብዬ ጥሪ ባቀረብኩልህ መሠረት ፈቃደኛ ሆነህ መጥተህ ከአርባ ምንጭ ህዝብ ጋር አሪፍ ጊዜ በማሳለፍህ እና በተሰማህ ስሜት ቃላት እንዳጠረህ ሳይ እጅግ ደስ ብሎኛል።

ወንድሜ እሱቤ ለጋሞ ህዝቦች በቅርቡ ህዝቡን እና ምድሯን የሚገልጽ አዲስ ስራ እንደምትሰራ እና እና ለእኔም አዲሥ ሥራ ከመሥራት ባሻገር አብረኸኝ አንድ ስራ ለመሥራት ቃል ስለገባህልኝ ከልብ አመሠግንሀለሁ።

@bujustar
ኢትዮጵያ ኮከብ ተጨዋቿን አጣች😭

አርባምንጭ ልጅዋን አጣች 😭🙆

አዲሱ ሙሽራ ማረፉ ተሰምቷል !

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የባህርዳር ከነማው ድንቅ የአማካይ ተጨዋች አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

በቅርቡ የጋብቻ ስነ ስርዓቱን በቤተክርስቲያን የፈፀመው አዲሱ ሙሽራ ድንገት ዛሬ ለሊት ህይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል ።

ለአርባምንጭ ታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው፤ ለሀዋሳ ከተማና አሁን ለባህርዳር ከተማ በሊጉ የሚጫወተው አለልኝ አዘነ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ጥሪ ተደርጎለት አገልግሎት ሰጥቷል።

አመለ ሸጋው ተጨዋች አለልኝ አዘነ ላለፉት ሁለት አመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት አስደናቂ ብቃቱን በማሳየት ክለቡንና ሀገሩን እያገለገለ የሚገኝ ወጣት ተጨዋች ነበር።

ነብስ ይማር😭😭😭😭

@bujustar
ዱንጉዛዬ ጋሞ ጋሞ #new #challenge
@bujustar
ከእቅዶችህ ትንሹ ከተሳካ ተመስገን በል.. ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ከእቅዳቸው ጋር መቃብር ገብተዋል
Follow me
👇👇
All my social media
👇👇👇

Instagram: https://instagram.com/bujustar_

Facebook: https://m.facebook.com/bujustar/

Website: https://bujustar.com

YouTube https://youtube.com/c/BujuStar

TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMLJJpdr2/

Threads: https://www.threads.net/@bujustar_

Telegram: https://hottg.com/bujustar

Twitter: https://twitter.com/bujustar_

Direct me : https://direchottg.com/bujustar
ሁሉም ሰው የሚወድህ ከሆነ እመነኝ አደጋ ላይ ነህ
Follow me
👇👇
All my social media
👇👇👇

Instagram: https://instagram.com/bujustar_

Facebook: https://m.facebook.com/bujustar/

Website: https://bujustar.com

YouTube https://youtube.com/c/BujuStar

TikTok: https://www.tiktok.com/@bujustar

Threads: https://www.threads.net/@bujustar_

Telegram: https://hottg.com/bujustar

Twitter: https://twitter.com/bujustar_

Direct me : https://direchottg.com/bujustar
ትልቁ ድክመትህ መዉደቅህ ሳይሆን ለመነሳት አለመሞከርህ ነዉ፡፡

Follow me
👇👇
All my social media
👇👇👇

Instagram: https://instagram.com/bujustar_

Facebook: https://m.facebook.com/bujustar/

Website: https://bujustar.com

YouTube https://youtube.com/c/BujuStar

TikTok: https://www.tiktok.com/@bujustar

Threads: https://www.threads.net/@bujustar_

Telegram: https://hottg.com/bujustar

Twitter: https://twitter.com/bujustar_

Direct me : https://direchottg.com/bujustar
ትልቁ ድክመትህ መዉደቅህ ሳይሆን ለመነሳት አለመሞከርህ ነዉ፡፡
እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ
Eid Mubarek!
እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን፡፡
@bujustar
Buju Star pinned a photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት እና ትንሳኤ በዓል በሠላምና ጤና አደረሳችሁ አደረሰን
@bujustar
ግንቦት 1 ቡጁስታር ተወለደ!

ከእናቴ ማህጸን ጀምሮ ሲጠብቀኝ በነበረ በልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህች ቀን እንቶ ፈንቶ ወደበዛባት ወደዚህች ምድር መጥቼ ብዙ ነገሮችን እፈጽም ዘንድ በቃሁ። ይህች ቀን ልዩ ቀን ብቻ አይደለችም የተለየሁ እኔ የተወለድኩባት ምርጥ ቀን ጭምር እንጂ። የሆንኩትን ሆኜ እንድወለድ የፈቀደ እግዚአብሔር ነውና በዚህች ቀን እኔ ደካማ ልጁ ከሁሉ በማስቀደም ስለመልካም ፍቃዱ አመሰግነዋለሁ።

በመቀጠልም የመልካም ልደት ምኞታችሁን ለገለጻችሁልኝ ውድ ጓደኞቼ እና የሙያ ባልደረባዎቼ እንዲሁም አድናቂዎቼ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን ላቀርብላችሁ እወዳለሁ። በተጨማሪም በዚህች ቀን በአባታችን ፍቃድ ይህችን ምድር የተቀላቀላችሁ በሙሉ እንኳን ተወለዳችሁ መልካም ልደት ይሁንላችሁ። በሉ ወደ ኬክ (ቅጣ) ቆረሳዬ ልሂድ...🥰
ከማዳበርያ የተሰራውን ልብሴን እንዴት አያቹሁት
ባህላዊ ኬኩንስ ? በነገራችን ላይ አጠቃላይ 600 መቶ ነው የፈጀው 🙌 @bujustar
HTML Embed Code:
2024/06/02 23:42:29
Back to Top