TG Telegram Group Link
Channel: Against them
Back to Bottom
° Marvel Entertaiment በቀደመ አጠራሩ Marvel Enterpises እና Toy Biz, inc የአሜሪካ የፊልም ድርጅት ሲሆን በ1998በኒውዮርክ ከተማ ነው የተመሰረተው። ይህ ድርጅት በ walt Disney ድርጅት ስር ቅርንጫፍ ነው።ይህ Marvel ድርጅት በዋነኝነት ከሰው በላይ ሀያል ያላቸው (Super hero) ላይ የሚያጠነጥን ፊልሞችን እና አጫጭር መጽሔቶችን በማዘጋጀት እና በመስራት ይታወቃል።

° Marvel እስከ 2009 እ.አ.አ ድረስ በማንም ስር አይተዳደርም ነበር በ 2009 ግን በ Walt Disney ፬ ቢሊዮን ብር ተሽጧል።

° ከላይ እንዳልኳችሁ Marvel የሚሰራቸው ፊልሞች ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው ላይ ተመርኩዞ የሚሰሩ ናቸው። ለምሳሌነት ብናነሳ እንደ Spiderman, Capitan America,Black panter,Hulk,Doctor strange,Iron Man ወዘተ እና ደግሞ ሁሉም ተሰባስበው የሰሩበት Avengers ፊልምን ማንሳት ይቻላል።

° ሁሉም ላይ ካያችሁ ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው አሉ (ዋና ገፀባሕርያት)። እነዛ ገፀ ባህሪያት የሰው ልጆች ላይ የመጣ አደጋን ሲከላከሉ እና ሲያድኑ እናያለን።የው ፊልም ስለሆነ ውሸት ነው ድርሰት እንላለን ግን አይደለም። ወደፊት የሚደረገውን ታላቁን የአርማጌዶን ጦርነትንና ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚቆጣጠራት እያሳዩ ነው Avengersን በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ። ከሰው በላይ ሀያል ያላቸውን ተሰብስበው ሰውን ሊያጠፋ የመጣውን ሊያጠፉት ጦርነት ሲያካሂዱ ያሳያል። (ከዚህ በፊት ስለ Avengers ስለፃፍኩ ነው በደንብ ያልተነተንኩት) በደንብ ልብ ብላችሁ እስኪ ተመልከቱት። የሚገርማችሁ ነገር Marvel የሚያሳትመው (Comic Books አጫጭር መፅሀፎች ላይ) በግልፅ አርማጌዶን ጦርነት እንደሆነ ገልፆታል።

° Marvel የሚሰራቸው በአብዛኛው Predictive (ግምታዊ ናቸው)። የፊልሞቹ ተመልካቾች ስለ ታሪኩ ምን እንደሚያስቡ እና ስለ ጠላቱ ማለትም ስለ ሰይጣን ምን እንደሚያስቡ ቀድሞ ለመረዳት ይጠቀምባቸዋል።

° በተጨማሪም Marvel ታሪካዊ ትውፊቶች የሚያሳይ ፊልሞችን ይሰራል። እንደ Black Panter ያሉ ፊልሞች ማንሳት ይቻላል።

@backtoethiopia
👉የኢሉሚናቲ አርማዎች

8. አይን ( All seeing eye)

ኢሉሚናቲዎች እራሳቸውን እንደ ፈጣሪ የሚመለከቱበትና ሁሉንም የምታረጉትን እናያለን የሚሉበት አርማ ነው። አይኑ የግራ አይን ነው። የሆረስ አይንም ተብሎም ይጠራል።

- ይህን አርማ በርካታ አርቲስቶችና የዓለማችን ተፅኖ ፈጣሪ ሰዎች የግራ አይናቸውን ብቻ በምስሉ እንደሚታየው በማሳየት ያስተጋቡታል።

- በተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶችም ይህን አርማ ሎጎአቸው ካረጉት ሰነባብተዋል።

- በዘፈን ክሊፖች ላይ በተለይ በካርቶን ፊልሞች ላይም ጎልቶ ይታያል።

- ከላይ በምስሉ እንደሚታየውም በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትና የግል ተቋማት የአይን ምልክትን አርማቸው አድርገዋል።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ የታተመው ኮከብና የሴራው አለም

🌠ባለ አምስት ጫፉ ኮከብ...(የደም ኮከብ)

የእኛይቱን ሃገረን ጨምሮ ከ60 ሀገራት በላይ ባለ አመስት ጫፍ ያለውን ኮከብ በሰንደቅ አላማቸው ላይ አስፍረው ይጠቀሙበታል።
ይህ የኮከብ ውክል ቅቡልነቱ እንደየ ማህበረሰቡ ቢለያይም አለምን የሚያስተሳስርበት አንድ የሆነ ድብቅ ሚስጥር አለ።
ይህ ምልክት ከ ክርስቶስ ለደት በፊት በርካት አመታትን ቀደም ብሎ በውክልና ሲውል ቆይቷል። በተለያየ አዝማናት የተለያየ ትርጉምና ውክልና ቢሰጠውም በሆሊውድ ፊልም ኢንዱስትሪው ላይ በተደጋጋሚ በሚያስብል ሁኔታ ድብቅ ሴራው በቀላሉ በማህበረሰቡ ዘንድ እንዲላመድ ማድረግ ተችላሉ።
ይህ የደም ኮከብ በመባል የሚጠራው ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የጣኦት አምላኪወች መለያ ወይም የሰይጣን (የጥልቁ አርማ) እንደሆን በተደጋጋሚ እንሰማለን።
በጥንት የምልክት እና የአርማወች አጥኝ የሆኑ ምሁራን የራሳቸውን የጥናት ምልከታ ሲያስረዱ ይህ ኮከብ የጥንት መሰረቱ የቀደምት የተፈጥሮ አምልኮ ምሳሌ እንደሆነ ይታመናል ይላሉ።
በዚህ የኮከብ ምልክት የምትመለከው አንስት አማልክት ቅድሰቷ ወይም መለኮታዊ አምላክ በመባል ትጠራለች። ይህ ማለት ይህ ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የሴቶች የጾታዊ ፍቅርና የውበት አምላክ ምልክት ናት ተብላ በምትታመነው ለ ቬንስ የተሰጠ ነው። በቀድሞ የእምነት ስርአት አምላኳ ቬኑስ የምትባለው ፕላኔት ልዩ ክብርና ሞገስ ያላት አማልእክት ነበረች። ቬኑስ የምስራቋ ኮከብ አሽታር እና አስታርቲ የሚባሉት ስሞቿ ከተፈጥሮ ከጸሃይና ጨረቃ ከምድር ኡደት ጋ የተዛመደ ስም ነው።

እች ቬኑስ የምትባለው ፕላኔት በየ ስምንት አመታት ባለ አምስት ጫፍ ያለው ኮከብ ሁኗ በሰፊው ሰማይ ስር ትወጣለች። ቬኑስና ኮከብ የሚመሰለው ቅርጿ የፍጹምነት የዕምነትና የጾታ ውህደት ምልክት የሆነች አማልእት በመባል ትመለክ ነበር ።
የሚደንቀው ለቬኑስ ለተባለች አማልእክት ታምራዊ ተግባር መታሰቢያ እንዲሆን ግሪካውያን የኦሎምፒክን ጨዋታ ለማዘጋጀት የስምንት አመት ዙርን ተጠቅመዋል። በአሁ ወቅት በእየ አራት አመቱ የሚከናወነው ዘመናዊ የኦሎምፒክ ውድድር በ ቬኑስ የግማሽ ዙር ታሳቢ በማድረግ እንደሚካሄዱ በ ብዙሀኑ ዘንድ አይታወቅም።
ይህ የአማልእክቷ የቬንስ ወክል ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የ የኦሎምፒክ ይፋዊ ምልክት ሊሆንም ተቃርቦ እንደነበርና በመጨረሻው ቅጽበት አምስቱ ጫፎች የውድድሩን አንድነትና ጥምረት ለማመልከት በአምስት ክቦች መቀየሩ በብዙሀኑ ዘንድ ያልተገለጠ ሚስጥር ነው።
እኒህ የባዕድ አምልኮ ስርአት ለሺ ዘመናት ዘልቆ ዛሬም ድረስ የፖሲዶን ሶስት ጉጥ መሳሪያ የቬኑስ የሚወከለው ባለ አምስቱ ጫፍ ኮከብ የአሮጊቷ ሾጣጣ ባርኔጣ ጨምሮ በጦር ጀቶችና በወታደራዊ አርማወች ላይ ግንባር ቀደም ሆነ።
አሁን እኛ ባለንበት ዘመንም የጥልቁ ሉሲፈር አርማ እንደሆን በየ ጊዜው በተከታዮቹ በሚወጡ በ ሶስት መአዘን አርማወች ታጂቦ በግልጽ ታውጇል።

ለዚህም ነው ከ 60 በላይ የሆኑ የአለም ሀገራት በተጽኖው ውስጥ ሁነው በሰንደቁ ላይ ባለ አምስት ጫፍ ኮከብን የሚያውለበልቡት.....
Forwarded from ኖህ ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የሴጣኒዝም ሀይማኖት በትምህርት ቤት እንዲሰጡ ፈቃድ አገኙ

አሜሪካ በምትገኝው የፍሎሪዳ ግዛት በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ህፃናት ልጆች የሴጣኒዝምን ሀይማኖት አስተምህሮ እንዲማሩ ፍርድ ቤት ወስኗል።

በመጨረሻው ዘመን አውሬዎ አለምን ይገዛል እንዲል መፅሐፍ ቅዱስ፤ አውሬው የትውልዱን ጭንቅላት በሚፈልገው መንገድ እያዘጋጀ ይገኛል። ትምህርት ቤቶች እና ሚዲያው ይህን እኩይ ተግባር በማሳካት ረገድ ትልቅ ድርሻ እየወሰዱ ነው።

👉 ልጆቻችን የሚያዘወትሩትን ሚዲያ ከመምረጥ ጀምሮ በየጊዜው የሚቀስሙትን አላስፈላጊ እውቀት ከስር ከስር እየተከታተልን ማረም ላይ ልንተጋ ይገባል። በተቻለን አቅም የሀይማኖት ትምህርት እንዲማሩም እናርግ።

#ሳይቀድሙን_እንቅደማቸው
👉 የኢሉሚናቲ አርማዎች

9. ቀንድ

በብዛት ሁለት ጣትን ጭንቅላት ላይ በማድረግ የሚፈጠር አርማ ሲሆን ባፎሚትን ፣ ፍየልንና የሴጣን ቀንድን ይወክላል።

- ይህ አርማ በአብዛኞቹ የቢልቦርድና የሆሊውድ ዝነኛ አርቲስቶች ዘንድ ይዘወተራል።

- የተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ተከትቧል።
👉የኢሉሚናቲ አርማዎች

10. የሳተርን ምልክት (Saturn)

ሳተርን የተባለችው ፕላኔት ከጥንት ጀምሮ በተደጋጋሚ የእርኩሳን መንፈስ መገኛ እንደሆነች ይነገራል። የእርኩሳን መናፍቱ ተከታይ የሆኑት ኢሉሚናቲዎችም ይህን የሳተርን ፕላኔት አርማ ከላይ በምስሎቹ እንደሚታየው በተደጋጋሚ ሲጠቀሙበት ይታያል።

- ይህን አርማ በተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ይገኛል።
🇪🇹 አስደንጋጭ: ኢትዮጵያንና ሀይማኖቷን ለማክሰም የተስማሙት ኢትዮጵያዊን ባንዳዎች

ኢትዮጵያ ከዓለም በተለየ መልኩ ለረጅም ሺህ ዓመታት ፈጣሪዋን አጥብቃ የያዘችና የምታመልክ ሀገር መሆኖ ይታወቃል። ከዛም ባለፈ ኢትዮጵያ ታላላቅ ሚስጥሮችን የያዘች ሀገር መሆኗም ይታወቃል። ከነዚህ ሚስጥራት መሃከል ፈጣሪ ከአዳም ነጥቆ በኪሩቤልና ሱራፌል ነበልባል እሳት የሚያስጠብቀው የህይወት ዛፍ አንዱ ነው። የህይወት ዛፍ አዳም ከፈጣሪ ትዕዛዝ በወጣ ጌዜ የተነጠቀው ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ ሞትን የሚያስቀር ዛፍ ነው።ይህ የህይወት ዛፍ በጣና ኢትዮጵያ ነው የሚገኝው።

ይህን ጠንቅቆ የሚያቀው ዲያቢሎስ የህይወት ዛፍ መገኛ የሆነችውን ኢትዮጵያ በመቆጣጠር ለሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት በመስጠት ለሱ የተገዙና ለሱ እየሰገዱ እንዲኖሩ ለማረግ አጥብቆ ይሻል። ያ ብቻም ሳይሆን በመጨረሻው የዓለም ፍፃሜ ውጊያ አርማጌዶን ፈጣሪን ረቶ መላ ፍጡርን ለመግዛት ያልማላ። ትላንትም ታላቅ ስልጣኑን አሳጥቶ ወደ ሲኦል እሳት ያስጣለውን ይህ ስልጣን ወዳድነቱና የፈጣሪን ቦታ መሻቱ ዛሬም አለቀቀውም።

ታዲያ ይህን እቅዱን ለማሳካት ማለትም ፈጣሪን በአርማጌዶን ውጊያ ለመርታት ብሎም በጣና በስውር የሚገኘውን የህይወት ዛፍ በእጁ ለማስገባት ታላቅ ፈተና የሚሆኑብኝ የሚላቸው ለፈጣሪ የሚገዙ ህዝቦችን ነው። በመላ ዓለም ያሉ አማኝ ህዝቦችን በስልጣኔ ስም በተለያዩ ሴራዎች ከሀይማኖት አስተምህሮ እያራቀ ኢ አማኝ ይሆኑ ዘንድ ብዙ ተግቷል በብዙም ተሳክቶለታል። ታዲያ በመላ ዓለም ማፍረክረክ የቻለውን ሀይማኖት በኢትዮጵያ ብቻ ማሳካት አልቻለም። የህይወት ዛፍ በምትገኝበት ብሎም የመጨረሻው ውጊያ አርማጌዶን በሚካሄድባት ኢትዮጵያ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞች እያሉ ፈፅሞ ህልሜን ማሳካት አልችልም የሚለው ሳጥናኤል ፤ ኢትዮጵያን ዋና ጎሌ ናት ብሎ ከተነሳ ረዘም ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል።

በኢትዮጵያ ሀይማኖትን ለማፍረክረክና ህዝቡን እንደሌላው የአለም ህዝብ ኢ አማኝና የሱ ተከታይ ለማረግ በግብርአበሮቹ ኢሉሚናቲዎች አማካኝነት አንድ እቅድ ነድፎ በመሥራት ላይ ይገኛል። ይህም 'ኢትዮጵያንን በኢትዮጵያውያን የማፍረክረክ እቅድ ነው። ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ ሊአፍረከርኳቸው የመጡትን ጠላቶች ሁሉ በመመከትና በመደምሰስ ፍፁም መሆናቸውን የተረዱት እኒህ የሳጥናኤል አላማ አስፈፃሚዎች ኢትዮጵያን በራሷ ልጆች(ባንዳዎች) ለማፍረክረክ ወስነው ወደተግባር ገብተዋል። እኤአ ከ2014 በፊት የዓላማችን አስፈፃሚ ይሆናሉ ያሏቸውን 180 ኢትዮጵያውያን በየዘርፉ መልምለው በተለያየ ሽፋን ወደ አሜሪካ በመላክ በሲአይኤ በኩል ከፍተኛ የተባለ ስልጠና እንዲሰጣቸው አድርገዋል። ይህ በአይነቱ ረቀቅ ያለ ስልጠና እኒህን ሀገራቸውን ለማፍረክረክ ለተስማሙት 180 ባንዳዎች ትልቅ ችሎታን ያላበሰ ነበር። ከሰው ሳይኮሎጂና የማሰብ አቅም በላይ በሆነ መልኩ ተልኳቸውን ለመከውን የሚያስችላቸው ረቂቅ ስልጠናም እኤአ በ2014 ዓም አጠናቀው ለመመረቅ ችለዋል። ከዛ በኋላ ባለው ጊዜ ወደ ኢትዮጵያን በመግባት በመንግሥት ደረጃ
የስልጣን መንበር ላይ በመቆናጠ በግል ደረጃ ደሞ በሁሉም ዘርፍ ወሳኝ ቦታዎችን በመያዝ ስራቸውን በረቀቀና በተናበበ መልኩ በመከወን ላይ ይገኛሉ። እኒህ 180 ሀገራቸውን ለማፍረክረክና ለመሸጥ የተመለመሉ ባንዳዎች ዋና አላማ የሚከተሉት ናቸው

1. በሀገሪቱ ያሉ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞችን በተቻለ ሁሉ ማፍረክረክና ኢ አማኝ ማድረግ። የሀይማኖት ተቋማትን ማውደም አባቶችንና ሀይማኖተኛውን መግደል ወዘተ....

👉 በሀገራችን ብዛት ያላቸው ገዳማት ፣ ቤተክርስቲያንናትና መስኪዶች በረቀቀ ሴራ በየቀኑ እየወደሙ እንደሚገኙ ልብ በሉ።
👉 በርከት ያሉ የሃይማኖት አባቶች በጅምላ እየተረሸኑ ነው። በዚህ ሳምንት እኮ 89 ቄሶች በትግራይ በአንድ ቦታ ብቻ ተረሽነዋል።

2. ጠንካራ ሀገራዊ ፍቅርና ስሜት ያለው ትውልድ እንዳይፈጠር ከስር ከስር መስራት። ሀገር ወዳዱን ማህበረሰብ መረሸን መጨፍጨፍ ማዳከም

👉 ስለ ሀገራችን ያገባናል ፣ ባህልና እሴቶቻችን አይሸርሸሩ የሚል ጠንካራ ማህበራዊ መሠረት ያላቸውን ህዝቦች የመጨፍጨፍ ስራ በብዛት እየተከናወነ ይገኛል። በሲአይኤ በኩል ባሰለጠኗቸው አክቲቪስት ኢትዮጵያዊን አማካኝነት እኒህን ሀገር ወዳድ ህዝቦች የተለያየ ስም በመስጠት ለማመን በሚከብድ ቁጥር በሌላው ህዝብ ይጨፈጨፉ ዘንድ የሴራ ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ። ከሰሜን እስከ ደቡብ በብሄርና ፖለቲካ ግጭት ስም በገፈ የሚቆጠሩ ሀገር ወዳድ ማህበረሰቦች የጅምላ ጭፍጨፋ የሚደረግባቸው መንግስት አቅም አጥቶ ሳይሆን ስውር አላማቸው በማስፈፀም ላይ ስለሆኑ ነው።

3. የኢትዮጵያ እሴቶችን በነደፉት የተለያዩ የሴራ ስልቶች በመሸርሸር በሰይጣኒዝም ሀይማኖት እሴቶ መተካት። ማለትም ግብረሰዶማዊነት ፣ ልቅነት ፣ እራስ ወዳድነት፣ ገንዘብና ዝና ወዳድነት ወዘተ.....

👉 ትውልዱ ከሀገሩ እሴቶች ይልቅ በምዕራባውያኑ ልቅ ባህል ይሳብ ዘንድ ከ30 ያላነሱ ቻናሎችን በመክፈትና ሶሻል ሚዲያውን በመጠቀም ስልጠናውን በሰጧቸው አርቲስት አባሎቻቸው በኩል ከፍተኛ የሆነ የትውልዱን አእምሮ በማጠብ ላይ ይገኛሉ።

4. በኢንዱስትሪ ማስፋፋትና ስራ ፈጠራ ስም ለመጨረሻው የአርማጌዶን ውጊያ ይሆነናል የሚሉትን ቦታዎች በኢንዲስትሪ ፖርክ ስም ከልሎ በመያዝ የረቀቁ መሳሪያዎች ማምረት። እነዚህ ቦታዎች ወሳኝና እስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከመሆን ባለፈ ከፍተኛ የሆኑ ረቂቅ ማዕድናት የያዙ ስፍራዎች ናቸው።

👉 በነገራችን ላይ አብዛኞቹ የኢንዱስትሪ ፖርኮች የተገነቡት ገዳማት አድባራትና መስኪዶች በነበሩበት ባሉበት ስፍራ ነው። አባቶቻችን እኒህን ስፍራዎች በመንፈስ እየተመሩ ቀድመው አውቀው የያዟቸው ለመጨረሻው ውጊያ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ስለሆኑ ነበር።

5. በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት ስም ረቂቁንና መላ ህዝቡን በቁጥጥር ስር የሚከተውን ማይክሮ ቺፕ በመላ ኢትዮጵያዊያን መቅበር ይገኙበታል።

👉 በአሁኑ ሰዓት መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ግንባታ በዚች ደሃ ሀገር ቅድሚያ የሚሰጠው አለመሆኑ ግልፅ ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለማጥመድ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት እንጂ

6. ወዘተ....

ከላይ ያለው የ30 ደቂቃ ንግግር እኒህ 180 ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች በ2014 ስልጠናቸውን ጨርሰው ምረቃ ቀናቸው ወቅት ያረጉት ንግግር ነው። አድምጡት።👇👇👇
Audio
👉 ኢትዮጵያን በእጅ አዙር በምዕራባውያኑ ለማስገዛት በ2014 ከሲአይኤ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር የገቡት 180 ኢትዮጵያዊን ባንዳዎች መኖራቸውን ስንቶቻችን እናውቃለን? እኒህ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች በምረቃቸው እለት ያደረጉት ንግግር ነው ከላይ የተቀመጠው። ጥቅል ተልኳቸውንም ተንትነውበታልና አድምጡት።
👉ከቴሌ-ብር አገልግሎት ጀርባ

ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ሲመጣ ፍርሀት ይኖራል ፍርሀት ጥሩ ባይሆንም ከነገሮች ጀርባ ማጥናት
እና መመርመር መልካም ነው (ሁሉን መርምሩ የተሻለውንም ያዙ ይላል ቅዱሱ መፅሀፍ )
...ባንክ ያንን ሁሉ ሰራተኛ ቀጥሮ ሲስተም ዘርግቶ ለገንዘባችን ዋስትና ሰጥቶ ከአገልግሎቱ ተጠቀሙ ሲለን ያለ መክነያት
አልነበረም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያገኘውን 20%ኮሚሽን በማሰብ እንጂ ....
ሰጥቶ መቀበል ነው የነፃ የሚባል ነገር የለም በዚህ ጊዜ።

#ቴሌ_ብር 15 ብር ካርድ ...70MB....15% የአየር ሰአት ግዢ ቅናሽ ሲስተም ዘርግቶ የነፃ የስልክ ጥሪ መስመር (127) ክፍት አድርጎ በዚህ ሁሉ ማባበያ ስልካችን እስኪሞላ ቴክስት እየላከ የተመቻቸ አገልግሎት ልስጣችሁ የሚለን ከምን አንፃር ነው የሚለው ጥያቄ ነው ወሳኙ ነገር....
ባለፈው አመት በዘመነ ኮኖራ መጋቢት 26 ላይ ነበር የሚኒስተሮች ምክር ቤት የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን ረቂቅ አዋጅ ያወጣው እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲያፀድቅ ያቀረበው ። ይኸው ዛሬ አንደኛ አመቱን እንደያዘ አዋጁ አገልግሎቱን ጀመረ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል
#ቴሌ_ብር የተሰኘ መተግበሪያ በስማርት ስልኮች እና በቴሌኮም ኔትወርክ ሲሰተም አማካኝነት ጥሬ ገንዘብን ወደ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የመቀየር ሂደቱ አሀዱ አለ።

ይህ አገልግሎት 3.5 ትሪሊዮን ብር ወደ ኤሌክሮኒክ ገንዘብ በመቀየር 33 ሚሊዮን ሰወችን የዲጅታል ከረንሲ ተጠቃሚ
ያደርጋል ተብሎ ይታሰባል ! ይህ ዲጂታል ከረንሲ አጠቃቀሙ እና ጉዳቱ ምንድነው ?

ዲጂታል ከረንሲ ማለት በቁጥሮች የተመሳጠረ በኮምፒውተር ሲስተም እና ኔትወርክ የሚንቀሳቀስ የወረቀት ብር ኖቶችን የሚያስቀር የመገበያያ ገንዘብ ማለት ነው። ከዚህ በፊት
የምንጠቀምባቸው በኤሌክሮኒክ ትራንዛክሽን አዋጅ የሚጠቃለሉ ሞባይል ባንኪንግ ፣ ሲቢኢ ብር ፣ATM የመሳሰሉ ዲጂታላይዝድ የሆኑ የምንጠቀማቸው አገልግሎቶች ገንዘባችንን
በአንድም በሌላ መንገድ በጥሬው ማለትም በወረቀት የብር ኖቶች ማውጣት እና ማንቀሳቀስ እንችላለን። ይህ ግን ዋነኛ አላማው ይህን ነገር ማስቀረት የወረቀት ብር
ኖቶች ወደ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመቀየር ህብረተሰቡን ሙሉ በሙሉ የዲጅታል ከረንሲ ተጠቃሚ ማድረግ እና የወረቀት ኖቶችን ማስቀረት ነው።

ታዲያ ይህ የወረቀት ገንዘብ መቅረት እኛን ምን ይጎዳል ይሉ ይሆናል? ነገሩ ሁለት ተልዕኮ የያዘ ነው። የመጀመሪያ የህብረተሰብን ኑሮ ማቅለልና በቀላሉ ገንዘብን ማንቀሳቀስ ማስቻል ነው። ብዙዎችም ይህንን ብቻ አይተው ነው በዲጂታል ከረንሲ የሚሳቡት። ሁለተኛውና ብዙም ማህበረሰቡ ያልተረዳው ተልኮ ግን አደገኛ ነው። መላ ዓለምን በእጃቸው መዳፍ ማስገባት የሚፈልጉት ኢሉሚናቲዎች የገንዘብ ሲስተሙን መቆጣጠር ከተቻለ መላ የዓለምን ህዝብ መቆጣጠር ይቻላል ብለው ያምናሉ። ለዛም ሁነኛ መፍትሄው ዲጂታል ከረንሲ ነው ይላሉ። ሰዎች ሁሉ የወረቀት ገንዘብን ትተው በዲጂታል መገበያየት ከጀመሩ በቀላሉ ለሚፈለገው ህግ ማስገዛት ይቻላል ይላሉ። ለምሳሌ በአሁን ሰዓት የኮቪድ ክትባት ያልተከተበ ሰው የባንክ አካውንቱን ማንቀሳቀስ አይችልም የሚል ህግ ቢወጣ ሰዎች በጥሬ ያላቸውን ገንዘብ በመጠቀም ለህጉ አንገዛም ይሄን ህግ አንሱልን ማለታቸው አይቀርም። ነገር ግን ሁሉም ሰው የዲጂታል ገንዘብ ተጠቃሚ ሲሆን ጥሬ ብር የሚባል ነገር ስለማይኖር ለህጉ መገዛት ብቸኛ አማራጭ ይሆናል። ይህንን ጠንቅቀው የሚረዱት የሳጥናኤል አስፈፃሚዎቹ ኢሉሚናቲዎች መላ የዓለምን ህዝብ ዲጂታል ከረንሲ ተጠቃሚ በማረግ ለወደፊት ላሰቡት አንድ የአለም ስርዓት የማይክሮ ቺፕ ቀበራና ሰይጣናዊ ህግጋቶች መንገድ በመጥረግ ላይ ናቸው።

በበርካታ ሀገራት ያሳኩትን ይህን የዲታል ከረንሲ ሲሰተምም በኢትዮጵያ ለማሳካት የተለያዩ ስልቶች ቢሞክሩም እስታሁን ሊሳካ አልቻለም። አሁን ደሞ ብዙሃን ኢትዮጵያዊያን በሚገለገሉበት ኢትዮ ቴሌኮም በኩል የሞት ሽረት ትግል ለማረግ ብቅ ብለዋል። ሰዎችም የነሱን አካውንት እንዲከፍቱ መደለያ 15 ብር ይዘውም ብቅ ብለዋል።

👉 ሁሉም አዲስ የቴክኖሎጂ ግኝቶች በመልካምነታቸው ከመቀበላችን በፊት ሁለቴ ማሰቡን ልምድ እናድርግ። ጊዜው የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ነውና።

#666_አብረን_እንቃወም

ሼር ይደረግ!
ከዚህ በፊት እንደተናገርነው ይህን ቻናል ወደ መዝጋቱ ነን። ስለዚህ ከዚህ ቦሀላ ቀረ የምነሰለውን ነገር ብቻ ተናግረን እናበቃለን።
ስለዚህ በመጀመርያ በደንብ መገንዘብ የሚገባንን ነገር አለ። የኢሉሚናቲ ዋና አላማ ምን ድን ነው ካልን የሰውን ልጅ ልክ እንደ አዳም ከአምላኩ ማጣላት ነው።
ኢሉሚናቲዎች እየሰሩ ያሉት ነገሮች ምን ምን ናቸው። የአለምን ህዝብ ለገንዘብ ተገዢ ማድረግ፣ ለስሜት ተገዢ እንዲሆን፣ ሀይማኖትን ማራከስ፤ ማጥፋት፣....።
ከላይ ያሉት ግቦችን በአሜሪካ እና በአውሮፖ ያሳኩት ሲሆን አፍሪካ ግን አስቸጋሪ ሆናለች። ለዚህም አሁን አፍሪካ ላይ አትኩረው መስራት ከጀመሩ ትንሽ ቆይተዋል። በተለይ የሀይማኖት ሀገር የሆኑ ሀገራት ላይ በደንብ እየሰሩ ይገኛሉ። ይህን የሚሰሩት በተለያዩ መንገዶች እንደሆነ ከዚህ በፊት ተናግረናል።
የ secret society እና የኢሉሚናቲ ልዩነት ምን ድን ነው። እንደኔ አረዳድ ከሆነ illuminati የ secret society አንዱ አካል ነው። ሌሎች እንደ bone and skull ያሉ ሌሎች ድርጅቶችም በ secret society አካል ናቸው።
ኢሉሚናቲዎች በኢትዮጵያ ምን አየሰሩ ነው?
በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ወስጥ እና እንደ እርዳታ ድርጅት በመሆን በኢትዮጵያ ወስጥ ከመጡ ቆዩ። አስተውሉ እነዚህ ድርጅቶች በጀታቸው ከየት ነው(ከሀገራት የእርዳታ ድርጅቶች ወጪ) ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሰሩ እንደሆነ ሰፊው ህዝብ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። የተለያዩ የወጪ ድርጅቶች እስከዛሬ ድረስ ስለጠና አያሉ በየትምህርት ቤቱ ይመጣሉ ስልጠናው ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚበልጥ ነው። ሁሌም መጠረጠር አይከፋም።
ኢትዮጵያ ወስጥ እየሰሩ ያለው ስራ እየተሳካ ነው?
ይመስላል, ኢትዮጵያን ለገንዘብ ሟች እየሆንን ነው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሳሳይ ግንኙነት እየበዛ ነው ለዛውም በህግ ፈቃድ ሳይኖራቸው የራሳቸው ክለብ አላቸው። በተጨማሪም ኢትዮጰያ ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሰሩ ያሉ የሙዚቃ ክሊፖች ማስተዋልም ያስፈልጋል።በተጨማሪም ኢትዮጵያ sex የሚለውን ቃል search በማድረግ ከ አለም 1ኛ አንደሆነች አንድ ጥናት ያሳያል። ታድያ እየተሳካ አይደለም አይደለም ለማለት ያስቸግራል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የኢሉሚናቲ ድርጅቶችን እንዴት መለየት ይቻላል?
መለያ መንገዶች ለመጥቀስ ያክል
1. ሎጎዋቸው ወሰብሰብ ያለና በዚህ ቻናል እና በሌሎች ቻናሎች የተጠቀሱትን አርማዎች የያዙ ከሆነ መጠርጠር ግድ ነው።
2. በኢትዮጵያ ውስጥ እየሰሩ ያለውን ስራ ማየት ለምሳሌ የተለያዪ የግል ድርጅቶች እና ፋብሪካዎች የሆነ መረጃ ስለነሱ ሲያፈተልክ እርዳታዎችን የሚረዱ እና የሚያረሳሱ( እርዳታ የረዳ ሁሉ ኢሉሚናቲ ነው አላልኩም)። ...
ስለዚህ ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ለማትረፍ ምን ማድረግ ይቻላል?
አሁን እንደተረዳሁት ኢሉሚናቲን በሰው አቅም ስለማይቻሉ ወደ ላይ ማየት አሪፉ መፍትሄ ነው። እነሱን እንኳን ለማስቀሸም አውቆ መጨረስ እራሱ በጣም ከባድ ነው። ስለዚህ ወደሱ መፀለይ መፍትሄ መስሎ ይታየኛል።

በተጨማሪም እንደነ vidmate ያለ የሞባይል አፖችን በጥንቃቄ መጠቀም ያስፈልጋል። አንዴ vidmate እየለመነ እንድ መጥፎ video ያሳየችሁ እንጂ ከዛ ቦሀላ ለመውጣት መከራ ነው።
በተረፈ እኔ የተሰማኝም እና የቻልኩትን ለማድረግ ሞክሬያለሁ። ከዚህ በፊት እንደተናገርኩት ከዚህ በላይ ስለ ኢሉሚናቲ ደጋግሞ መናገር በተዘዋዋሪ እንደ ማስተዋወቅ ነው። በመጨረሻ መናገር የምፈልገው ነገር የምናየውን የምናነበውን እንድንመርጥ ነው ምክኒያቱም እኛ ሳናቀው አዕምሮአችን ስለሚያስቀምጠው ውጤቱ ጥሩ ላይሆን ይችላል።
ስለዚህ የምናነበውን የምናየውን ሁሉ መምረጥ ተገቢ ነው።
መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ።👋
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵያ_ቁጥር_4_ክፍል_1.amr
6.2 MB
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1

👉 በዚህ ትረካ የመፅሐፉ መግቢያ

👉 በፈረንጆቹ 2014 ሀገራቸውን ለምዕራባውያኑ አሳልፈው ለመሸጥ የተስማሙት 180 ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች በሲአይኤ የተሰጣቸውን ስልጠና ጨርሰው የተመረቁበት ፕሮግራም

👉 እኒህ 180ዎቹ ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች አጠር አርገው ጠቅላላ አላማቸውን ያብራሩበት ስነስርዓት ተካቶበታል

ያድምጡት #share በማድረግ ወዳጆትንም ያንቁ
Audio
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 2

👉 በፈረንጆቹ 2014 ሀገራቸውን ለምዕራባውያኑ አሳልፈው ለመሸጥ የተስማሙት 180 ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች በደም የፈፀሙት ቃል ኪዳን ተተርኮበታል።

👉 የ666 ቁጥር ቀመር አቀማመርም በዚህ ትረካ ተካቷል
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵ_ቁጥር_4_ክፍል_3.amr
9.2 MB
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 3

👉 በዚህ ክፍል ዋናው የሉሲፈራውያኑ አላማ የሆነው የፈጣሪን ህግጋት የማጥፋት ፍልስፍና በዝርዝር ተተርኮበታል።

👉 ኢትዮጵያ እንዴት የፈጣሪ ህግጋት ተከታይ ሆና ለዘመናት እንደፈተነቻቸውና ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያን ከፈጣሪዋ ለመለያየት የቀረፁት እቅድም ተተርኮበታል።
Audio
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 4

👉 በዚህ ክፍል ኢትዮጵያዊን ከዓለማዊ አጭር ዘመናቸው ይልቅ ዘላለማዊ ህይወታቸውን የተመቸ ለማረግ ለዓለም ኑሮ ብልፅግናና ስልጣኔ ብዙም ቦታ ሳይሰጡ ሀይማኖታቸውን አጥብቀው ከተፈጥሮ ጋር ተሰናስነው የሚኖሩበት ቅድሱ የሆነው ስልጣኔ ተተርኮበታል። ይህን ስልጣኔ 'የአንዳምን' ስልጣኔ ይሉታል ምዕራባውያኑ።

👉 ይህ ጊዚያዊውን ሳይሆን ዘላለማዊውን ያስቀደመው የኢትዮጵያን ብልህ አካሄድ
ሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎችን ለሺ ዘመናት የፈተነና እየፈተነ ያለ ስለመሆኑም ተብራርቶበታል።

በየትረካዎቹ 'የበላይ አካሉ' ተብሎ የተጠቀሰው ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሲሆን 'ልኡላችን' እያሉ የሚጠቅሱት ደሞ ሰይጣንን ነው።

ሀሳቦን @noah_Ethiopia_bot ያድርሱን

#Share
HTML Embed Code:
2024/04/25 05:50:39
Back to Top