TG Telegram Group & Channel
አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C. | United States America (US)
Create: Update:

🎉 ባንካችን #አሐዱ_ባንክ እና #አሪፍ_ፔይ_ArifPay ፋይናንሽያል ቴክኖሎጂስ ከአሁን በፊት የነበራቸውን የቴክኖሎጂ ትግበራ የሙከራ ጊዜ በስኬት አጠናቀው አገልግሎታቸውን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ::
አሐዱ፡ባንክ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቀልጣፋ አገልግሎት በጥራት በመስጠት ብዙዎችን እያገለገለ ይገኛል። ባንኩም የክፍያ ሥርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን እና ለማሳለጥ፤ በኢትዮጵያውያን/ት ልጆች የተሠራ ዲጂታል የክፍያ ማሳለጫ መፍትሔ ከሚያቀርበው የፋይናንስ ተቋም አሪፍ ፔይ ቴክኖሎጂስ ጋር መጋቢት 10/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱም በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው ጊዜውን የዋጀ የክፍያሥርዓት (POS and Payment gateway) አቅርቦትና ትግበራ ላይ መሆኑም ተገልጿል፡፡
በተያያዘም ዘመኑን የዋጀ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓትን መተግበር ማኅበረሰባችንን በዘመናዊ መንገድ በፍጥነት ለማስተናገድ ዓይነተኛ መፍትሔ መሆኑን የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በአፅንኦት ተናግረዋል።
የአሪፍ ፔይ ፋይናንስ ቴክኖሎጂስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በርናንድ ላውራዶ በበኩላቸው የዲጂታል ባንኪንግ ዘርፉን ከጊዜ ወደ ጊዜ በጥራት እያሳደገ ካለው አሐዱ፡ባንክ ጋር መሥራታችን ያኮራናል፤ለማገዝም ዝግጁ ነን ሲሉ ተደምጠዋል።
ባንካችን የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓቱ ላይ በቀጣይነት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ገልጾ መርሐ ግብሩ ተቋጭቷል።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

>>Click here to continue<<

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)