TG Telegram Group Link
Channel: Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
Back to Bottom
ሼር
የስራ ማስታወቂያ!
የስራ መደቡ - ከፖለቲካ ውጪ የሆኑ አርቲክሎች ፀሀፊ

የስራ ቦታ - ከቤትዎ ኦንላየን

ብዛት - 1

መስፈርት - የፅሁፍ ፍላጎት ተሰጥኦ እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው ያላት | መፃፍ ማንበብ መናገር| ሙሉ የስራ ፍላጎት እና ሙሉ ሰአት ያለው ሌላ ስራ ትምህርት ሀላፊነት የሌለው ጥሩ ላፕቶፕ ያለው (መብራት ቢጠፋ የማይቋረጥ ባትሪው የሚቆይ) ጥሩ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያለው እና 24 ሰዓት ኦንላየን የሚሆን።

የትምህርት ደረጃ - አይጠይቅም

ደሞዝ - በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የፃፋችሁት አርቲክል ካለ በማያያዝ በዚህ የፌስቡክ ገፅ ኢንቦክስ ያድርጉ ወይም በዚህ ኢሜል አድሬስ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት
☝️ ኦርጂናል የውበት መጠበቂያዎችን ይዘዙ በዚህ ቴሌግራም ገፅ ይገበያዩ ☝️☝️☝️
በእሳት ቀልጦ የጠቆረ ስኳር ሰውነቱ ላይ በማፍሰስ ቁስል አስመስሎ ሲለምን የነበረ ግለሰብ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተያዘ።

ግለሰቡ የተያዘው  በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ልዩ ቦታው መሳለሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።

ተጠርጣሪው በእሳት ቀልጦ የጠቆረ ስኳር ሆዱ ላይ በማፍሰስ እና ቁስል እንዲመስል አድርጎ በፕላስተር በማሸግ መንገድ ላይ ተኝቶ የልመና ተግባር ሲያከናውን የተመለከቱ የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው መረጃውን ለፖሊስ ያደረሱት።

በየካ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ  አባላት ግለሰቡ ምንም አይነት የጤና ዕክል ሳይኖርበት በማታለል ገንዘብ ለመሠብሰብ የተጠቀመበት ዘዴ መሆኑን ፕላስተሩን ከሆዱ ላይ በማስላጥ ማረጋገጥ ችለዋል ብለዋል።

በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ድጋፍ የሚጠይቁ ግለሰቦች ቢኖሩም ልዩ ልዩ የማታለያ ዘዴዎችን ተጠቅመው ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ገንዘብ የሚለምኑ ሰዎች እያጋጠሙ በመሆኑ  ህብረተሰቡ ተገቢውን የማረጋገጥ ስራ በመስራት አታላዮችን ሊያጋልጥ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል።
ዋትስ አፕ አዲሱን የቻናል ሥርዓቱን ጀመረ።
በአዲስ የዋትሳፕ ቻናሌ እንገናኝ አዳዲስ ስራዎች ሀሳቦች መልዕክቶች ይጋሩበታል በዚህ ሊንክ ያገኙኛል
https://whatsapp.com/channel/0029Va9PwDZ1XquZRS6bQR2X
የስራ ማስታወቂያ!

ግራፊክስ ዲዛይነር - ብዛት 1
ኢንቴሬር ዲዛይነር - በኮንትራት የሚሰራ 1

የስራ ቦታ
ለግራፊክስ ከቤትዎ ኦንላየን
ለኢኔቴሬሩ የስራ ቦታ ቦሌ

ክፍያ - በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የሰራችኋቸውን ስራዎች በማያያዝ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት
ሼር
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!

የሁለተኛው ዩቱዩብ ቻናላችንን ቪዲዮ ተምኔሎች መስራት የሚችል ጥሩ የግራፊክስ ዲዛይነር እንፈልጋለን -

ብዛት 1

የስራ ቦታ ከቤትዎ ኦንላየን የኮንትራት ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንደሁኔታው በስምምነት ሊቀጥል የሚችል

ክፍያ - በስምምነት

መስራት የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ከሁለተኛው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ካሉ ተምኔሎች አንዱን የመረጣችሁትን በራሳችሁ መንገድ አሻሽላችሁ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

የሁለተኛውን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
https://youtube.com/@abelbirhanu1?si=kQiCWaiGIKFbbBwL

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት
ቪዲዮው ተለቀቀ - ከጣሊያን እስከ አርመን ተጉዤ ከትውልድ አካባቢዋ ሮም ሰማዕት እስከሆነችበትና መቃብሯ እስካለበት ኸረቫን ተጉዤ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ፅናት ጥንካሬ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት አርሴማን ታሪክ እንዲህ በቪዲዮ አቅርቤዋለሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ተመልከቱት
https://youtu.be/P7MOvSFC2vg?si=zRy9U5QHPnT-f2zt
HTML Embed Code:
2024/04/24 02:23:29
Back to Top