TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

መልካም…!

"…የቲክቶክ ሰዓታችን እስኪደርስ ድረስ ለምን ፈራን በሚለው የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ላይ እናንተ ደግሞ የራሳችሁን ሓሳብ ጨምሩበት እና እስቲ እንወያይ። ሓሳባችንን በጽሑፍ መግለጥ እንልመድ። ስድብ፣ ብልግና፣ ነውር ብቻ መጻፍ አይቅናን። እናንብብ፣ በገባን መጠን እንጻፍ፣ እንወያይ። ተገደልን፣ ታረድን፣ ተፈናቀልን እኚኚ፣ እዬዬ ዘለአለመ አለማችንን ዋይዋይ ማለት ይደብራል። ገዳዮችም ይታዘቡናል። ይንቁናል። ለአንድ ሁለት ቀን ዋይዋይ ብለን እንደምንረሳው ያውቃሉ። እናም እሱን ትተን እስቲ ፍርሃትን ራሱን እንግደለው።

• ተንፒሱ…!

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)