በእግዚአብሔር እረዳትነት ሀይማኖቴን አሳልፌ አልሰጥም የሀገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁ አይመስለኝም ጉልበት ያለህ በፀሎት ጉልበት የሌለህም ለልጅ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማ ር ያ ም ን ለዚህ ከዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ (የካቲት 5) ነው በእለተ እሁድ ከጥዋቱ 1 ሰአት መስቀል አደባባይ ከትመህ ጠብቀኝ
#share #ሼር
@zemaryan
@zemaryan
@zemaryan
>>Click here to continue<<
![](https://photo.hottg.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Xmt91JTtQb4HJFVWIy4ZpUmEUc4a7ZrV4AuwUgkVGz-oHU7D12Ok1RGJjgj86JR2AtpSHefQLTKd29xxJgPCvN1JkLevg77b3i0p0uGyX7TJ1IUZmZUvrLBXkgXs5TQGmJrDaNeqnPWHRiPh6DETY7_qtBO90owui8nEnuii7KrsGIAcJSnnsP5MV4d7PJcqPJ_k5pg05rThchsmNEXp4kDpX__9fHCHiERxDR-0tuc1Q_qN4Pm_8rAeae1xeiwL4LQlpHXDomtAtxu57wp-mx7FF5keRRtK9w8z0dGLifuN--5csekeD7v_kUKEOmmjsleXI3LJXt2bW2m8SCDENA.jpg)