የሰው ልጅ ሀሳቡን ያክላል ይባላል ይሄ ማለት በተደጋጋሚ በሀሳባችን የሚመላለሰውን እናክላለን ወይ እንሆናለን ማለት ነው።
በየቀኑ በሃሳባችን የሚመላለሰው ምን እንደሆነ መለየት አለብን ሁሌም በሀሳባችን ችግር ፣ ጥላቻ ፣ ፀፀት ፣ ተንኮል ከሆን በሱ ሃሳባችን ልክ እንሆናለን ።
በየቀኑ ደስታን ፣ ምስጋናን ፣ ፍቅርን ፣ ሰላምን ካወራንም ካሰብንም በሱ ልክ እንሆናለን ።
ሀሳብህ ጠልፎ እንዳይጥልህ ተጠንቀቅ❗️
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
>>Click here to continue<<