TG Telegram Group Link
Channel: ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
Back to Bottom
ያያ ፍርድ ቤት ሳይቀርብ 15 ቀናት ተቆጥረዋል

ፍትህ ለያሬድ መላኩ

ፍቱት ከልጆቹ ጋር በሰላም ይገናኝ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
🔸የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በ1928 ዓ.ም የተመሰረተ የሀገራችን የመጀመሪያው የእግርኳስ ክለብ ነው። ይህ አንጋፋ ክለብ ዘጠና አመት ሊሞላው ጥቂት አመታት ብቻ የቀረው ህዝባዊ ክለብ ቢሆንም እንደ እድሜ እኩዮቹ ሌሎች የአፍሪካ ክለቦች በአደረጃጀቱና በውጤታማነቱ ወደኋላ የቀረ ክለብ ሆኗል።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክለቡን በኃላፊነት የሚያስተዳድሩት አመራሮች ክለባችንን ለከፍተኛ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ችግር በማጋለጥ በክለባችን ላይ የህልውና ስጋት ደቅነዋል። ስለሆነም እኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ክለቡ የገጠመውን ችግር እንዲሻገርና መፍትሄ ለማግኘት የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንሳት መልስ ለማግኘት እየጣርን እንገኛለን።

1) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላት በየአመቱ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ የማህበሩን እንቅስቃሴ ሪፖርት እንዲቀርብ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ላይ የሰፈረ ቢሆንም ከ2010 ዓም ጀምሮ ይህ ባለመፈፀሙ።

እንዲሁም የማህበሩ አመራር የስልጣን ጊዜ በ2012 ዓም ያበቃ ቢሆንም ከስፖርት ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ውጪ ያለ አግባብ በኃላፊነት ላይ ያሉ በመሆኑ።

2) ክለቡ በተለያየ ጊዜ ለስታዲየም፣ ለልምምድ መስሪያ እና ለተጨዋቾች መቆያ (ሆስቴል) መስሪያ ከመንግስት መሬት የተሰጠው ቢሆንም የክለቡ ኃላፊዎች ደጋፊውን አስተባብረው ወደ ስራ መግባት ባለመቻላቸው ክለቡ ገቢ ሊያገኝ የሚችልባቸው ንብረቶች እንዳያፈራ አድርገዋል።

እንዲሁም ክለቡ ሌሎች የገቢ ማግኛ መንገዶችን ተጠቅሞ የራሱን ወጪዎች በራሱ ሊሸፍን የሚችልባቸው አሰራሮች ባለመኖሩ ለከፍተኛ የገንዘብ እጥረት እንዲጋለጥ ተዳርጓል።

3) ክለቡ የዘመናዊ እግርኳስ ክለብ አስተዳደር የሌለው በመሆኑ ተጠያቂነትና ግልፅነት ያለው አሰራር ማስፈን እንዳይቻል አድርጓል። ይህም በክለቡ ሁለንተናዊ እድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሯል።

በመሆኑም ከላይ የተገለጹትና ሌሎችም የክለቡ አንኳር ችግሮች እንዲቀረፉና ክለባችን በአስተማማኝ መሰረት ላይ እንዲቀመጥ ባለን ፅኑ ፍላጎት እኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በክለቡ ውስጥ የአመራር ለውጥ እንዲኖር አጥብቀን እንጠይቃለን።

ስለሆነም ሁሉም የመንግስት ተቋማትና የስፖርት ፌደሬሽኖች ጥያቄያችን ክለባችንን ለማስተካከል ያለመ ብቻ እንደሆነ እንድትገነዘቡልን በማሳወቅ ከመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጎን እንድትቆሙ እንጠይቃለን።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ምንቴ እና አሉላ

ምርጥ ጊዜ በዳማው ማልያ 🏆❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
🔸ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _23ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ  

📆  እሁድ ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም
🕗 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት
🏟  በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
🏆❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
እንኳን ለፋሲካ  በዓል በሠላም አደረሳቹ !
       
መልካም በዓል!!

💛❤️ ፀሀይ ባንክ ለሁሉ 💛❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለክለባችን ተጫዋቾች እንዲሁም ውድ ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን አደረስን አደረሳችሁ ።

#መልካም _ የትንሳኤ _ በዓል ።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
አምባገነኑ አመራር የራሱን ስህተት ከማመን ይልቅ አሰልጣኞቹ ላይ እርምጃ ወስዷል ክለቡም በገፁ እንደዚህ ብሏል 👇

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን እንቅስቃሴ ከገመገመ በኋላ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ውብሸት ደሳለኝ የበረኞች አሠልጣኝ ተለዋጭ መመሪያ እስኪሰጥ ድረስ ከማሰልጠን ተግባራቸው ታግደው እንዲቆዩ ወስኗል ።

በምትካቸውም አሠልጣኝ ደረጀ ተስፋዬ የዋናው ቡድን ም/ አሠልጣኝ ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ የወጣት ቡድናችን ዋና አሠልጣኝ ም/ አሠልጣኝ ሆነው ከሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም ዋናውን ቡድን በጊዜያዊነት እንዲያሠለጥኑ ተወስኗል ።

👆

እናንተንስ ማን ያግዳችሁ ማንስ ይገምግማችሁ ? 🤔

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ዘሪሁን ሸንገታ
የወያላ ጌታ💪✌️❤️

አመራሩ ያመጣው ችግር እንጂ አንተ የሰራህው ስህተት የለም እውነተኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ የሆነ ሁሉ ይሄን ሀቅ አይክድም

ዛሬም ይሄን እንላለን በቃችሁ ለዚህ ታላቅ ክለብ አትመጥኑም ።

ዘርዬ ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችህን አሳጥተውህ በቻልከው አቅም ክለብህን እያገለገልክ ቆይተሃል የእነርሱን ስህተቶች ለመሸፈን አንተን ተጠያቂ ሊያደርጉ የሞከሩት ሁሉ ከተጠያቂነት በየትኛውም መንገድ አያመልጡም ጊዜው ደርሷል ህዝባዊው ክለብ ወደ ባለቤቱ ለሆነው ለ ደጋፊው ይመለሳል

ዘርዬ እናከብርሃለን 🏆🙏❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ጉዞ ወደ ሀዋሳ

የክለባችን አጋር የሆነው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመድን ጋር አርብ ግንቦት 2/2016 ለሚያደርጉት ጨዋታ ስድስት አውቶቡሶች በነፃ አዘጋጅቷል ።

ስለዚህም የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ ደጋፊዎቻችን ሀሙስ ግንቦት 01/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00- ጀምሮ በስፖርት ማህበራችን መዝናኛ ክበብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

- የጉዞ ቀንና መገኛ ሰዓት - አርብ ጠዋት 12:30 ከመዝናኛ ማእከላችን
- መመለሻ - ቅዳሜ ግንቦት 03/2016
"ቼ በለው"
አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!

እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል።

እርስዎስ?

የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
አሁንም ማሸነፍ አልቻልንም

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ  0 - 1 ኢትዮጵያ መድን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
አቶ ዳዊት ለሊግ ጋዜጣ የተናገረው ነገር ፈገግ ያሰኛል የሚቃወማችሁን ደጋፊውን እንዲህ እያላችሁ የምታሸማቁበት ጊዜው አልፏል አንደኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት የስራ ጊዜውን ጨርሶ በስልጣን ላይ አንባገነን ሆኖ በ ህገወጥነት የተቀመጠው ቦርዱ ነው

ለውጥ እንፈልጋለን ።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _25ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_  League

ቅዱስ ጊዮርጊስ  🆚 ሀዲያ ሆሳዕና

📆  ቅዳሜ  ግንቦት  10/2016
🕗 በ 9:00 ሰዓት
🏟  በሀዋሳ  ዩንቨርስቲ  ስታዲየም

💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _25ኛ  ሳምንት  ውጤት
#Ethiopian _ premier_  League

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
እኛ ቦታውን ልቀቁ አትችሉም

እነርሱ ልጆቻችን ገና ይመሩታል 😂

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆይ ዳዊት የተባለው አመራር ልጆቼ ደርሰዋል እያለህ ነው ስህተቱን ከማረም ይልቅ አሁንም ቅዠት እያወራ ደጋፊውን ሊያሳምን ይፈልጋል

ይበቃቹሃል ።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ወደ አሸናፊነታችን ተመልሰናል ❤️✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ሲዳማ ቡና
አማኑኤል

አንበሳው ሳንጃው✌️💪

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የክለባችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብነት ገብረመስቀል ከእስር ተፈተዋል።

አቶ አብነት በእስር ቤት ቆይታቸው ለጠየቋቸው፣ አብረዋቸው ለነበሩና በፀሎት ላሰቧቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።

ለመላው የስፖርት ማህበራችን አባላትና ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ቀሪ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በሀዋሳ እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ቢሳዎ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ለሁለት  ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰኔ 6 ቀን ወደ ውድድር ይመለሳል፡፡ ሊጠናቀቅ አራት ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በውቢቷ ሀዋሳ እንደሚቀጥል አክሲዮን ማህበሩ በዛሬው እለት አሳውቋል፡፡

ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች አርብ ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ላይ ከድሬዳዋ ከተማ

እሁድ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር፤

ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ቡና

ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ከፋሲል ከነማ ጋር በመጫወት የውድድር ዓመቱን የምናጠናቅቅ ይሆናል፡፡

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ዳናዊት እና ኤፍሬም ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ✌️❤️✌️

መልካም ጋብቻ ❤️✌️❤️

አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
HTML Embed Code:
2024/06/07 04:30:17
Back to Top