ጉዞ ወደ ሀዋሳ
የክለባችን አጋር የሆነው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመድን ጋር አርብ ግንቦት 2/2016 ለሚያደርጉት ጨዋታ ስድስት አውቶቡሶች በነፃ አዘጋጅቷል ።
ስለዚህም የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ ደጋፊዎቻችን ሀሙስ ግንቦት 01/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00- ጀምሮ በስፖርት ማህበራችን መዝናኛ ክበብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
- የጉዞ ቀንና መገኛ ሰዓት - አርብ ጠዋት 12:30 ከመዝናኛ ማእከላችን
- መመለሻ - ቅዳሜ ግንቦት 03/2016
"ቼ በለው"
አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ
ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
>>Click here to continue<<