TG Telegram Group & Channel
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ | United States America (US)
Create: Update:

ሌባ ብቻ ነው ፖሊስ ሲያይ የሚደነግጠው

የክለባችን ኦፊሺያል ፔጅ የደጋፊውን ቁጣ ላለመመልከት ኮሜንት መስጫ ሴክሽኑን ዘግተውታል

አንባገነን አመራር ከስህተቱ የማይማር

አስጨንቅ የሳንጃው ደጋፊ 💪❤️✌️

ለሩጫ ለኮንሰርት ተብሎ የተሰበሰበው የደጋፊውን ብር የት ገባ ? ምን ተደረገበት ?

እኛ ከሌለን ይሄን ክለብ ማን ይረከባል እያሉ ከሚያስፈራሩ አመራሮች በላይ አንባገነን የለም

በቃችሁ ።

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ሌባ ብቻ ነው ፖሊስ ሲያይ የሚደነግጠው

የክለባችን ኦፊሺያል ፔጅ የደጋፊውን ቁጣ ላለመመልከት ኮሜንት መስጫ ሴክሽኑን ዘግተውታል

አንባገነን አመራር ከስህተቱ የማይማር

አስጨንቅ የሳንጃው ደጋፊ 💪❤️✌️

ለሩጫ ለኮንሰርት ተብሎ የተሰበሰበው የደጋፊውን ብር የት ገባ ? ምን ተደረገበት ?

እኛ ከሌለን ይሄን ክለብ ማን ይረከባል እያሉ ከሚያስፈራሩ አመራሮች በላይ አንባገነን የለም

በቃችሁ ።

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️


>>Click here to continue<<

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ










Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)