TG Telegram Group Link
Channel: ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች
Back to Bottom
Forwarded from MAK BAG
MAK TOTE BAGS
Quality product
Free delivery some places in A.A
📞251 933 00 38 66
Rasta no gangistor 🗡🗡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔስ ለቡንዬ ስራ አለብኝ 🤎💛🤎
Forwarded from bitrait
ሀይሌ ሩትስ የጠፋ ሲገኝ


የጠፋ ሲገኝ አውቃለው
የተከፋም ስቆ አያለው
የደነቀኝ ግራ የገባኝ ጠፍቶም ይሆን አንድም አፅናኝ

ተስፋ ላጣ ለጨነቀው
ምን ሊበጅ አበቃ ቢለው
ካለ አላለም ዙርያው ያለም
ነገ መልካም የተሻለ

ተናዶ ማልዶ ማቆ ጠቁሮ ከሳ
ጤናው ጠፍቶ ልቡን ነሳ
አትበሉት ተውት ይዳን እስኪነሳ
የማጠቅሙት ሽሹ ከዛ

ሰው ባለም ክፉ ደጉን አልፎ ሊያየው
የተሰጠው ተስፋ ሳለው
ስለምን አዛኝ መስሎ ይመክረዋል
ባይዞህ ፋንታ አበቃ ይለዋል
ተጨንቆ ላለ ልቡ ለተከፋ
ፈውስ የሚሆን አዲስ ተስፋ
ካልሰጠው ምን ሊጠቅመው ዙሪያው ያለው
ውስጥ ህመሙን ላይፈውሰው
የሆነ ሀቀኛ ሰው ብርቱ ልቡን
ሀይል የሚሆን ለወዳጁ
አይልም አበቃልህ ለጨነቀው
ለሚናፍቅ ነገን ሊያየው 😭
ተመስጬ በጣም ደጋግሜ ያደመጥኩት ድንቅ ዘፈን
HTML Embed Code:
2024/04/25 10:23:16
Back to Top