TG Telegram Group Link
Channel: Optimistic Batch
Back to Bottom
፨አዲስ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ተደርጓል!

📌ምደባችሁን ለማየት👇
http://result.neaea.gov.et/home/placement
Arif arif bota nw yetmdbachut😂
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ዛሬ ይፋ ሆኗል።

የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ይፋ ሆኗል።

በመሆኑም ተማሪዎች ከታች በተገለጸዉ የበየነ መረብ ጠቋሚ በመግባት የተመደቡበትን ተቋም ማወቅ ይችላሉ።

ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል።

• ዉጤት ለማየት መግቢያ ዌብሳይት፡- http://result.neaea.gov.et/Home/Placement

• ቅሬታ ለማቅረብ መግቢያ ዌብሳይት (በአካል መምጣት አያስፈልግም)፡- https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7

#MoSHE

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Forwarded from Maraki News
ዩኒቨርሲቲ በልዩ ሁኔታ እስካልሆነ ድረስ መቀያየርም ሆነ መቀየር እንደማይቻል የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሰታውቋል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጥር ወር ላይ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በያሉበት የላከውን ደብዳቤ

ጉዳዩ፦ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈፀም ስለማሳሰብ

አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ግን፣ ከቀን 21/05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለዚህ የትምህርት ዘመን ማንኛውም የተማሪ ዝውውር በሚኒስቴር መ/ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ ተቋማት ዝውውሩን እንዲፈፅሙ አሳስባለሁ፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER
🎭YIDU🎭, [May 2, 2021 at 6:36 AM]
Enkuan lebirhane tensaew beselam adereseh/sh 🙏❤️
Bealu yeselam🕊yefeker❤️yandenet💙ymetesaseb 😍beal endihoneleh/sh kelebe temegnew😇😇😇

Melkam Ye Tensae Beal
💒💒❤️❤️🙏🙏😇😇
We’re ever u guy’s go I hope u guy’s find what ever makes u happy this is the next faze of life we’re starting a new chapter wish u all the best optimisticbatch has been thru a lot like Covid-19 pandemic, waiting for the Entrance exam for almost a year,Being announced the exam will be online with tablets which gave us more tension and then the politics war and in all of that we made thru with an amazing results with the Entrance exam like Stjosph have never seen before our batch is unique fun አዝግ amazing passionate and most importantly Optimistic. we are the GOAT of Stjosph and All the Teacher with the highest authority Has confirmed . Wish you all the greatest ልክ የዛሬ አስር አመት እዛው ግቢ እንገናኝ እስገዛ እንዳንረሳሳ Every group and channel of this Batch will remain the same it will never be deleted it will be our memory archive. Much love everyone❤️🎉🎉🎉
#Debrabirhanuniversity
ተረጋግጧል
ሁሉም የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከግንቦት 18 ጀምሮ ዩኒቨርስቲዎቻቸውን ለቀው እንዲወጡ‼️

🖍በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ግንቦት 28 ከሚደረገው ምርጫ ጋር በተያያዘ ከግንቦት 18 ጀምሮ ዩኒቨርስቲዎቻቸውን ለቀው እንዲወጡ መመሪያ ተላልፏል::

🖍በተጨማሪ ዘንድሮ ወደ ዩኒቨርስቲ መግባት የነበረባቸው ተማሪዎች ጥሪ እንዳይደረግላቸው በመመሪያው ተካቷል::

🖍በዚህም መሰረት በርካታ ዩንቨርሲቲዎች ማስታወቂያ በማውጣት ላይ ይገኛሉ።

#SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇
https://hottg.com/+VGtShczWXgHMo8e4
@MerejaGram
ምርጫ ና የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ‼️

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከ #ግንቦት_18 ጀምሮ ተማሪዎቻቸውን ወደ ቤት ይሸኛሉ።

🟢ምርጫው ግንቦት 28 ነው።

ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምንችልው ከ #ሰኔ_10 ቡሃላ እንደሁኔታው ታይቶ ይሆናል።

🪞አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎችም ከነባር ተማሪዎች ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ። ስለዚህ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርሶችን እያነበቡ እንዲቆዩ ተብሏል።

እስካሁን የ #Moshe'ን ውሳኔ ያረጋገጡ ዩኒቨርስቲዎች
🪞Bahirdar University
🪞woldia University ና
🪞worabe University ናቸው።

ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ለተማሪዎቻቸው ማስታወቂያ ስለሚያወጡ እየተከታተልን እናቀርባለን።


New coming students👇
https://hottg.com/Freshstudents

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከምርጫ በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ‼️

🖍 ከMoSHE ባገኘነው መረጃ ዘንድሮ ፈተናውን ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት እየተዘጋጁ የሚገኙ ተማሪዎች ከምርጫው በኋላ ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡ ይሆናል የሚል አጭር ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡

#SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇
https://hottg.com/+VGtShczWXgHMo8e4
@MerejaGram
🙋‍♂️🙋‍♂️ሰላም ሰላም optimistic batch

📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣

የፊታችን ማክሰኞ ማለትም 10/09/2013
ኦርጅናል የ12ኛ ክፍል ውጤት ስለደረሰ እንድትወስዱ እናሳስባለን


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
"አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ" - የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመጪው ምርጫ በኋላ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

ከምርጫው በኋላ ሰኔ 21 ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።

በሌላ በኩል ነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመጪው ምርጫ ወደደቤተሰቦቻቸው በመሄድ በምርጫው ይሳተፋሉ ብለዋል።

"የተማሪዎቹ መሄድ ግዴታ አይደለም" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ መምረጥ ለሚፈልጉ ነባር ተማሪዎች እንዲመች ከምርጫው በፊትና በኋላ ያሉ ቀናት የዕረፍት ጊዜ እንደሚሆኑ ገልፀዋል።

"ምርጫ ማድረግ መብት እንደመሆኑ፤ መምረጥ የማይፈልጉ ነባር ተማሪዎች በያሉበት ዩኒቨርሲቲ መቆየት ይችላሉ" ብለዋል።

ነባር ተማሪዎቹ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ ባዘጋጀው የበይነ መረብ የመራጭነት መመዝገቢያ አማካኝነት በምርጫው ለመሳተፍ የመራጭነት ምዝገባ አድርገዋል።

ተማሪዎቹ ወደየመጡበት አካባቢ በመሄድ በምርጫው እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርዱ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ : https://hottg.com/+RYD_4tbNBwRoKR2h

@tikvahuniversity
፨እስካሁን 31 ዩንቨርሲቲዎች የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀንን አሳውቀዋል

1.#AddisAbabaUniversity

📌ሰኔ 19 ና 20

2.#WolaytaSoddoUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

3 #WoldiaUniversity

📌ሰኔ 29 እና 30

4 #ASTU

📌ሰኔ 24

5. #GonderUniversity

📌ሰኔ 23 ና 24

6. #WollegaUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

7 #InjibaraUniversity

📌ሰኔ 28-30

8. #WachamoUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

9. #AssosaUniversity

📌ሰኔ 26-30

10. #WolloUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

11. #HawassaUniversity

📌ሰኔ 21 ና 22


12. #DebreTaborUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

13. #DebarkUniversity

📌ሰኔ 26-30

14. #AASTU

📌ሰኔ 24 ና 25


15. #DebreBirhanUniversity

📌ሰኔ 25-30

16 #JimmaUniversity

📌ሰኔ 24 እና 25

17. #SelaleUniversity

📌ሰኔ 24 ና 25

18. #WolkiteUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

19. #MekdelaAmbaUniversity

📌ሰኔ 27 - 29

20 #MekelleUniversity

📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ)

21 #DireDawaUniversity

📌ሰኔ 27 - 30

22 #DillaUniversity

📌ሰኔ 22 ና 23

23 #BahirdarUniversity

📌ሰኔ 22 እና 23

24 #GambelaUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

25 #MettuUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

26 #SemeraUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

27 #MeddaWalabuUniversity

📌ሰኔ 28 እስከ 30

28 #WerabeUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

29 #EthiopianTechnicalUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

30 #Bulehora University

📌ሰኔ 28 እና 29

31 #Jigjiga University

📌ሰኔ 28 እስከ 30



New coming students👇
https://hottg.com/Freshstudents

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
Rip legend u were one of the best Teacher our batch have ever seen.
It’s only been a year since Graduation and we’ve lost Many R.I.P
HTML Embed Code:
2024/04/24 03:43:18
Back to Top