TG Telegram Group Link
Channel: Mayas Catering/ማያ የምግብ ዝግጅት አገልግሎት
Back to Bottom
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሠላም አደረሳችሁ እያልን
ለዚህ የፆም ወቅት የሚሆኑ የአፍጥር ምግቦችን በተለየ መልኩ አዘጋጅተናል።

🌙ጣፋጭ መንዲ🍚🧆🍚
🌙የተለያዩ የሾርባ አይነቶች 🍲🍛🍜
🌙ሳንቡሳ፣ ብስኩቶች እና ስፕሪንግሮሎች🥨🥨
🌙 የሠላጣ አይነቶች 🥗🥙🥗
🌙ጥብሳጥብሶች🌮🌯🥐
🌙ኬኮች፣ተቆራጮች፣ቴምር ፣ማፍኖች🥧🥮🍪 እኛ ጋር ያገኛሉ።

⭐️ሠደቃ ማድረግ ለምትፈልጉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።

📱በ 0976574490 ይደውሉ ጥራት ያለው አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
እንኳን ለታላቁ የዐብይ ፆም በሠላም አደረሳቹ። ፆሙን የበረከት የረድኤት የይቅርታ ያድርግልን💒💐
በዚህ የፆም ወቅት ላላችሁ ማንኛውም ፕሮግራም ማያስ ኬተሪንግ እንደተለመደው ጣፋጭ የፆም ምግቦችን በተለያየ አማራጭ ያቀርብላቹሀል።
በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።
ለፆም ወቅት የሚሆኑ በልዩ ጥንቃቄ የሚዘጋጁ የፆም ምግቦችን ከፈለጉ
📱በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።

🟢የፆም አገልግል
👉30 ሠው የሚመግብ

🟡የፆም ብፌ
👉ከ10-15 አይነቶች
👉ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር

🔴 የፆም ኮክቴል

በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተን ያሉበት ድረስ እናቀርብሎታለን።

🔵ሌሎች ስራዎቻችንን ለመመልከት
በFacebook ገፃች
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063975703441

🟠በTelegram ቻናላችን https://hottg.com/+T7i08C-xKO3A1zOs

🟢Instagram
https://www.instagram.com/p/CX1SiaZIYDg/?utm_medium=copy_link


🟣Tiktok
tiktok.com/@mayascatering
ይቀላቀሉን.
HTML Embed Code:
2024/04/18 03:44:03
Back to Top