TG Telegram Group Link
Channel: Mayas Catering/ማያ የምግብ ዝግጅት አገልግሎት
Back to Bottom
💥50 እንግዳ የሚያስተናግድ 10 አይነት የብፌ ፓኬጅ💥

በ 28,500 ብር ብቻ

⭐️ቀይ ወጥ
⭐️አልጫ ወጥ
⭐️ክትፎ
⭐️አይብ በሚጥሚጣ
⭐️ጥብስ
⭐️ ጎመን በሥጋ
⭐️ሩዝ በስጋ
⭐️ሳምቡሳ
⭐️ሚኒ ዶናት
⭐️ፍሩት ኮክቴል

👉ከእንጀራ፣ ቆጮና ስላይስ ዳቦ ጋር
👉ሙሉ እቃ አቅርቦት እና ነፃ ዴሊቨሪ ጨምሮ

📲በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።
   ⭐️ለሠርገኞች እንኳን ደስ አላችሁ⭐️
ማያስ ኬተሪንግ እንደተለመደው ለደምበኞቹ እፎይታን የሚሠጥ ከሽምግልና ጀምሮ እስከ መልስ ፕሮግራሞ የተለያዩ የብፌ ፓኬጆችን በተለያየ አማራጭ አዘጋጅተንሎታል።
   
🔆ሽምግልና
 🔆የሙሽራ ሽኝት 
🔆ሠርግ
🔆መልስ 

💥ለየብቻ ወይም ሁሉንም በአንድ ያጠቃለለ ልዩ ልዩ የብፌ ፓኬጆች በአስደናቂ ዋጋ
💥ባህላዊ/ ዘመናዊ መጠጦች 
💥የቡና ሴሬሞኒ
💥ከልዩ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር

📲በ 0976-57-44-90 ይደውሉ፣ያማክሩን።
ለፆም ወቅት የሚሆኑ በልዩ ጥንቃቄ የሚዘጋጁ የፆም ምግቦችን ከፈለጉ
📱በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።

🟢የፆም አገልግል
👉30 ሠው የሚመግብ

🟡የፆም ብፌ
👉ከ10-20 አይነቶች
👉ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር

🔴 የፆም ኮክቴል

በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተን ያሉበት ድረስ እናቀርብሎታለን።
💥50 እንግዳ የሚያስተናግድ 12 አይነት  የጾም ብፌ ፓኬጅ💥

በ 19,500 ብር ብቻ

ምስር ክክ (ቀይ)
አተር ክክ (አልጫ)
የሽንብራ ዓሣ (ቀይ)
ፎሶሊያ በካሮት
ቀይ ሥር
ጎመን
ሩዝ በአትክልት
ሱፍ ፍትፍት
የተልባ ፍትፍት
አዚፋ
ሳምቡሳ
ስንግ ቃሪያ

👉ከእንጀራ እና ስላይስ ዳቦ ጋር
👉ሙሉ እቃ አቅርቦት/ ነፃ ዴሊቨሪ ጨምሮ

📲በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።
ማያስ ስዊት ኬተሪንግ ፓኬጅ/Mayas Sweet Catering Package

- ካፕ ኬክ🧁🧁🧁
-ሚኒ ቸኮሌት ኬክ
-ሚኒ ስትሮበሪ ኬክ
-ኩኪሶች
-ተቆራጭ🍞
-ሚኒ ዶናትስ 🍩🍩🍩
-ሚኒ ፒዛዎች🍕🍕🍕
- ፍሩት ኮክቴል 🍉🍌🍎🍓🍇

ለፈለጉት ፕሮግራም ባማረ አቀራረብ ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር

❤️በ 0976-57-44-90 ደውለው ይዘዙን።
HTML Embed Code:
2024/05/16 06:44:10
Back to Top