TG Telegram Group Link
Channel: ሙሌ SPORT
Back to Bottom
የሜሪኖን ጎል ተመልከቱ 👉 Goal
ጎልልልልልልልልልልልል ሙኒክ ሙለር 85'

ሙኒክ 1-1 ኢንተር
ጎልልልልልልልልልልል ኢንተር ፍራቴሲ 88'

ሙኒክ 1-2 ኢንተር
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የእሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

                       ተጠናቀቀ

          አርሰናል 3-0 ሪያል ማድሪድ

           ባየር ሙኒክ 1-2 ኢንተር ሚላን

SHARE @MULESPORT
ምናልባት የጥሎ ማለፉ ምርጥ ጎል?

SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪድ በዚህ ሲዝን 3+ ጎል ተቆጥሮበት 3 ጨዋታ ተሸንፏል

4-0 Vs ባርሳ
5-2 Vs ባርሳ
3-0 Vs አርሰናል

SHARE @MULESPORT
ራይስ በ1 ጨዋታ ሁለት ቀጥታ ቅጣት ምት አስቆጠረ

ምባፔ በእግርኳስ ዘመኑ ከቀጥታ ቅጣት ምት ጎል አስቆጥሮ አያውቅም 🤯

SHARE @MULESPORT
ቫዝኬዝ

"በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎችን መሸነፍን አለመድንም። ማድረግ ያለብን ጠንክረን በመስራት እና ከመቼውም ጊዜ በላይ በራሳችን ማመን ብቻ ነው"

SHARE @MULESPORT
አርሰናል በዛሬው ጨዋታ ላይ 11 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ሞክረዋል እና ከ2009 ቡሀላ በሻምፒዮንስ ሊጉ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ላይ ይሄንን ያክል ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ የሞከረ ቡድንም የለም ነበር።

በ2009 ሊቨርፑል ማድሪድ ላይ ሞክሮ ነበር።

SHARE @MULESPORT
የጨዋታው ኮከቦች

SHARE @MULESPORT
ቫዝኬዝ

"ከ3-0 ካምባክ ሊሰራው የሚችለው ቡድን ማድሪድ ብቻ ነው"

SHARE @MULESPORT
ኮርቷ

"የራይስ ጎሎች አላስፈላጊ ከሆኑ ጥፋቶች የተገኙ ናቸው... ምናልባት እነዚያን ጥፋቶች መፈጸም አልነበረብንም"

SHARE @MULESPORT
ቪንስየስ በዛሬው ጨዋታ

0 ጎል
0 አሲስት
0 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ
0 እድል ፈጠረ
0 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
0 ጊዜ አታሎ አለፈ
0 የተሳካ ኳስ አሻማ

SHARE @MULESPORT
አሰንሲዮ

"ቀጣይ ሳምንት በርናባዎን እንፈልጋለን"

SHARE @MULESPORT
ቤሊንግሀም

"ዛሬ 3 ጎል ብቻ ስለተቆጠረብን እድለኞች ነን"

SHARE @MULESPORT
አንቸሎቲ

"በሁለተኛው ዙር ጨዋታ ላይ ከመጀመሪያው ደቂቃ እስከ መጨረሻው የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ አለብን"

SHARE @MULESPORT
አንቸሎቲ

"ብዙ ካምባኮችን ሰርተናል ስለዚህ በድጋሚ ማድረግ አለብን"

SHARE @MULESPORT
ራይስ 405 ጨዋታ ላይ 0 ቅጣት ምት አስቆጠረ

1 ጨዋታ ላይ 2 ቅጣት ምት አስቆጠረ 🥶

SHARE @MULESPORT
HTML Embed Code:
2025/04/09 03:33:43
Back to Top