Channel: Nejashi Tv // ነጃሺ ቲቪ
“በረመዳን ወር የምንተገብራቸውን መልካም ዕሴቶች የሕይወታችን ልምዶች ልናደርጋቸው ይገባል ተባለ
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 21/2017
በረመዳን ወር የምንተገብራቸው የመተሳሰብ፣ የመረዳዳትና መሰል መልካም እሴቶችን ሁልጊዜም የሕይወታችን ልምዶች ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ገለጹ፡፡
ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ረመዳን መሠረታዊ እሴት በሰዎች ልብ ውስጥ የፈጣሪ ፍራቻ፣ መተዛዘን፣ ስለሌሎች መኖርን፣ መደጋገፍንና ማሰብን የሕይወታችን አካል እንድናደርግ ለ11 ወራት የሚሆን ስንቅ የሚይዝበት ወር ነው።
በመሆኑም በረመዳን ወር የምንተገብራቸውን የመተሳሰብ፣ የመረዳዳትና ለሌሎች መልካም እሴቶች ሁልጊዜም የሕይወታችን ልምዶች አካል ማድረግ ይጠበቅብናል ብለዋል።
ረመዳን አንዱ ስለሌላው የሚኖርበት ስለሆነ መልካም ተግባራት በስፋት የሚከናወኑበት ወር መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህ ተግባር ደግሞ ሰዎች ዘወትር ሊኖራቸው የሚገባ ባሕሪ መሆን እንዳለበት ገልጸዋል።
እኛ ዋጋ ለማግኘት ብለን በፈቃዳችን ስንፆም ለችግር የተጋለጡ ወገኖቻችንን ማሰብና አለኝታነታችንን ማሳየት ይገባናል ብለዋል።
መረጃው የኢትዮጵያ ፕረስ

የየመን መስጊድ ጀማአ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት ከ27 አይታም እና አቅመ-ደካማ ጎረቤቶቻቸው ጋር አብረው አሳልፈዋል።
ጀማአው ልጆቹ ኢድን ተደስተው እንዲውሉ በማሰብ የኢድ ልብስ በማልበስ መጫወቻ ቦታ በመውሰድ አብሮ ያሳለፈ ሲሆን እንደዚህ አይነት ተግባር ልጆቹን ከማስደሰት ባለፈ ከወላጆች ጋር ቅርበት በመፍጠር የወዳጅነን ስሜት ያጠናክራል ተብሏል።
ጀማአው ከኬጂ እስከ ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ የየቲም እና አቅመ-ደካማ ቤተሰብ ልጆችን በዓመት መጀመሪያ የትምህርት ቁሳቁሶችን በማሟላት፣ ከትምህርት ጋር በተገናኘ የሚያስገልጋቸው ወጪዎች በየወሩ በመደጎም እንዲሁም በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የጥናት ፕሮግራም በማዘጋጀት በቋሚነት የሚደግፍ ሲሆን በአከባቢው ለሚገኙ ወጣቶች እና እናቶችን ስራ ሰርተው የራሳቸውን ገቢ ማመንጨት እንዲችሉ ድጋፍ ያደርጋል።
ኢስላም ለጎረቤት ሀቅ ትኩረት መስጠቱን ለማሳየት ውዱ የአላህ ነብይ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል “ጎረቤቱ ተረቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ ከአማኞች አይደለም”
ሁሉም በየአከባቢው የሚገኙትን አይታሞች እና አቅመ-ደካሞች በዘላቂነት ማገዝ ቢችል ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው

የኢድ ሰላት እየሰገደ የነበረው ባለስልጣን ህይወቱ አለፈ
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 23/2017
በግብጽ የዳካህሊያ ጠቅላይ ግዛት ዋና ፀሀፊ የሆኑት ሜጀር ጀነራል መሀመድ ሳላህ አቡ ክሬሻ የኢድ ሶላትን እየሰገዱ ሳለ ባጋጠማቸው የልብ ህመም ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል።
አቡ ካሪሻ በሶላት ወቅት ከፍተኛ የጤና ችግር ካጋጠማቸው በኋላ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ብዙም ሳይቆይ መሞቱ ተነግሯል።
የባለስልጣኑ ድንገተኛ ሞት በጠቅላይ ግዛቱ ውስጥ በተከበረው የኢድ ቀን የሃዘን ጥላ ጥሏል።
ለደረሰው አሳዛኝ ክስተት ምላሽ የሰጡት የዳካህሊያ አስተዳዳሪ ሜጀር ጀነራል የግዛቲቱ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር መሰረዙን ገልጸው ይህም ለሟቹ ዋና ፀሀፊ ክብር እና ሀዘን ማሳያ መሆኑን አስታውቀዋል።
አቡ ካሪሻ በግዛቱ ውስጥ የተከበረ መሪ ነበር።
በታማኝነት እና በአገልግሎቱ የሚታወቅ መሆኑን የገልፍ ኒውስ ዘገባ አስታውቋል

ሳውዲ አረቢያ ሀጃጆች የዛምዛምን ውሃን ይዘው እንዲሄዱ ፈቀደች
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 24/2017
ዑምራቸውን ጨርሰው ከሳዑዲ አረቢያ የሚነሱ ሀጃጆች በሃጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር የተቀመጡትን ይፋዊ ሂደቶችን በመከተል የዘምዘምን ውሃ በቀላሉ ይዘው መሄድ ይችላሉ ተብሏል።
እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ ከሆነ የዛምዛም ጠርሙሶችን በአውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናሎች ውስጥ ከሚገኙ የተፈቀደላቸው የሽያጭ ቦታዎች መግዛት ይችላሉ ተብሏል።
ሀጃጆች በጉዟቸው የዘምዘም ውሀ የያዙ ጠርሙሶችን ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንዲያስቀምጡ ያሳሰበ ሲሆን በ ሻንጣዎች ውስጥ መታሸግ እንደሌለበት አፅንኦት ሰጥቷል ።
ይህም የውሃውን ጥራት ለመጠበቅ እና የአቪዬሽን ደህንነት ደረጃዎችን ለመጠበቅ ታስቦ ነው ብሏል የገልፍ ኒውስ ዘገባ ።
እያንዳንዱ ሀጃጅ አንድ ጠርሙስ ብቻ እንዲይዝ የተፈቀደለት ሲሆን የግዢ እና የመጓጓዣ ሂደቱን ለማጠናቀቅ ትክክለኛ የኡምራ ቪዛ ወይም በኑሱክ መተግበሪያ በኩል የተሰጠ ፈቃድ ማቅረብ አለበት ተብሏል።
በመካ ካዕባ አቅራቢያ ካለው ታሪካዊ የዛምዛም ጉድጓድ የተቀዳው ውሃ በዓለም ዙሪያ ላሉ ሙስሊሞች መንፈሳዊ ጠቀሜታ አለው።
ለብዙ ዘመናት ሀጃጆች ለሚወዷቸው ሰዎች ነዘምዘም ውሀን እንደ ውድ ስጦታ አድርገው ወደ ቤታቸው ይዘው ይሄዳሉ።

በጋዛ ባለፉት ሁለት ሳምንታት 322 ህጻናት ተገደሉ።
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 24/2017
እስራኤል እንደ አዲስ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጋዛ በጀመረችው ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል።
በተጨማሪም በዚሁ ወቅት ቢያንስ 609 ህጻናት መቁሰላቸውን የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ገልጿል።
"የጋዛ የተኩስ አቁም ለህጻናቱ የወደፊት ህይወታቸውን የሚያስቀጥል እንዲሁም የማገገምን ተስፋን የከፈተ ነበር" ሲሉ የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር ካትሪን ራስል ተናግረዋል።
አክለውም "ነገር ግን ህጻናቱ እንደገና አዙሪቱ ወደማያልቅ አስከፊ ጥቃቶች እንዲገቡ አድርጓቸዋል" ብለዋል።
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያው ምዕራፍ ከተጠናቀቀ በኋላ እስራኤል ከሁለት ሳምንት በፊት እንደ አዲስ ጥቃቷን አጠናክራ ቀጥላለች።
እስራኤል የመጀመሪያው ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነትን መራዘምን ሐማስ እንዲቀበል ትፈልጋለች።
ሐማስ በበኩሉ ሁሉም ታጋቾች እንዲለቀቁ እንዲሁም የእስራኤል ጦር ከጋዛ ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ እና ዘላቂ መረጋጋትን ማምጣት ያለመው ሁለተኛው ምዕራፍ ተግባራዊ ይሁን እያለ ነው።
ሆኖም እስራኤል እና አሜሪካ ስምምነቱን በመቀየር አንደኛው ምዕራፍ እንዲራዘም እና ታጋቾች እንዲለቀቁ ለማድረግ እየሞከሩ ነው።
ይህም የእስራኤል ጦር ከጋዛ መውጣትን እንዲሁም ዘላቂ የተኩስ አቁምን የሚያዘገየው ይሆናል።
ዩኒሴፍ በጋዛ "የማያቋርጥ እና ማንንም ባልለየ ሁኔታ የአየር ጥቃት" እየተፈጸመ እንደሆነ ገልጾ፤ ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ በየቀኑ 100 ህጻናት ተገድለዋል ወይም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ብሏል።
አብዛኞቹ የተገደሉት ህጻናት የተፈናቀሉ እና በጊዜያዊ ድንኳኖች ወይም ጉዳት በደረሰባቸው ቤቶች ተጠልለው የነበሩ ናቸው።
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በበኩሉ በጋዛ በሚያደርገው "ወታደራዊ ዘመቻ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና በጦርነት ላይ ያሉ ህጎችን ጨምሮ አለም አቀፍ ግዴታዎችን አከብራለሁ" ብሏል።
የጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ባሉት 18 ወራት ዩኒሴፍ 18 ሺህ ህጻናት መገደላቸውን፣ ከ34 ሺህ በላይ መቁሰላቸውን እንዲሁም አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ህጻናት በተደጋጋሚ መፈናቀላቸውን ገልጿል።
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ማንኛውም ሰብዓዊ እርዳታ እንዳይገባ ከአንድ ወር በፊት ክልከላ ማስቀመጧን ተከትሎ የሰብዓዊ ቀውሱ መክፋቱን የረድዔት ድርጅቶች እየገለጹ ነው።
በተጨማሪም በቅርቡ ስምንት የፍልስጤም የቀይ ጨረቃ ማህበር የህክምና ባለሙያዎች፣ ስድስት የሲቪል መከላለከያ ኤጀንሲ የመጀመሪያ እርዳታ ሰጭዎች እንዲሁም አንድ የተባበሩት መንግሥታት ሰራተኛ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ የሚያደርገውን እንስቃሴ ገታ ማድረጉን አስታውቋል።

ሙሉ ፊቱ በፀጉር የተሸፈነው ወጣት በአለም ሪከርድ ተመዘገበ።
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 24/2017
የ18 አመት እድሜ ያለው ህንዳዊ ወጣት 95 በመቶ የሚሆነው ፊቱ በፀጉር መሸፈኑ ተሰማ
ላሊት ፖቲዳር የተባለው ወጣት 95 በመቶ የሚሆነው ፊቱ በፀጉር በመሸፈኑ የዓለማችን ፀጉራሙ ፊት ባለቤት አስብሎታል።
ላሊት ከመካከለኛው ዘመን ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ከተመዘገቡት 50 መሰል ክስተቶች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ ክስተት ደግሞ ከቢሊዮን ውስጥ አንዴ የሚያጋጥም እንደሆነ ነው የሚነገረው።
ብዙ ሰዎች ሲያገኙት በድንጋጤ አፍጠው እንደሚመለከቱት፣ አንዳንዶች ደግሞ አጸያፊ አስተያየቶችን እንደሚሰጡት በማዘን ይናገራል።
በትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ ሌሎች ልጆች ለመጀመሪያ ቀን ሲያዩት እኝደፈሩት የተናገረው ወጣቱ “ይፈሩኝ ነበር፣ ግን እኔን ማወቅ ሲጀምሩ እና ሲያወሩኝ ከነሱ የተለየሁ እንዳልሆንኩ ተረዱኝ፣ እናም የእኔ የተለየ ነገር በውጫዊው አካሌ ላይ ነው፣ ከውስጤ ግን የተለየሁ አይደለሁም። "ሲል ገልጿል።
የዓለምን ትኩረት የሳበው ላሊት በYouTube ቻናሉ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ለሌሎች ሰዎች ያጋራል።
የዓለም ትኩረትን የሳበው ላሊት ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱ ፀጉራማ በመሆኑ የዓለምን ሪከርድ ሊይዝ ችሏል።
ይህ ሕንዳዊ ወጣት ዌርዎልፍ ሲንድሮም ተብሎ በሚጠራ በሽታ የፊቱ ገፅ 95% በፀጉር እንደተሸፈነ ተነግሯል።
የፀጉር ዕድገትን የሚያስከትለው ሀይፐርትርኮሲስ በሌላ ስሙ ዌርዎልፍ ሲንድሮም ተብሎ የሚጠራው ያልተለመደ በሽታ በዓለማችን ላይ እምብዛም የማይከሰት ሲሆን ላሊትን ልዩ ሰው የሚል ስያሜ እንዲሰጠው አድርጎታል።
የላሊት ሁኔታ በዘረመል መዛባት፣ ከመወለድ በፊት በዘር የሚተላለፍ ወይም ከተወለደ ከጊዜ በኋላ በመድኃኒት እና በሌሎች የጤና ሁኔታዎች አከባቢያዊ ሁኔታ ሊከሰት የሚችል እንደሆነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
በባህላዊ አጠራር ‘ዌርዎልፍ ሲንድሮም’ ማለት ራሱን ወደ ተኩላነት የቀየረ እንደማለት ነው።
የፊቱ በፀጉር መሸፈን የተነሣ ስያሜውን ማኅበረሰቡ የሰየመው እንጂ ሰው ወደ ተኩላ ራሱን የቀየረ ማለት ግን አይደለም ተብሏል።

አዋሽ ባንክ ለ4ተኛ ጊዜ ምርጥ ባንክ በመባል ተመረጠ።
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 25/2017
አዋሽ ባንክ ለ4 ጊዜ ከ36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ውስጥ በመካተት ከኢትዮጵያ ብቸኛ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡን ባንኩ አስታውቋል።
ግሎባል ፋይናንስ እ.ኤ.አ. በማርች 2025 ለ32ኛ ጊዜ የምርጥ ባንኮችን ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ አዋሽ ባንክ መመረጡ ይፋ ተደርጓል ።
ከአፍሪካ ምርጥ ባንኮች ተብለው የተመረጡት በቀጠና በመከፋፈል ሲሆን ማለትም ከምሥራቅ አፍሪካ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከሰሜን ኣፍሪካ፣ ከማዕከላዊ አፍሪካ፣ከምዕራብ አፍሪካ ባንኮች የተመረጡ ናቸው ተብሏል።
ባንኮቹ የተመረጡት በዋናነት በዓመቱ ውስጥ ባስመዘገቡት የትርፍ እና የጠቅላላ የሃብት ዕድገት መጠን መሆኑ ተነግሯል ።
አዋሽ ባንክ ከ36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ውስጥ ሊመረጥ የቻለው በግሎባል ፋይናንስ ሜጋዚን የምርጫ መስፈረቶች መሰረት ባንኩ እ.ኤ.አ. በ2024 ባከናወነው የኦፕሬሽን እና ኦፕሬሽን ነክ ባልሆኑ ሥራዎች መሆኑ ተገልጿል ።
እንዲሁም ቁልፍ በሆኑ የፋይናንስ የዕድገት መለኪያዎች ማለትም በጠቅላላ ሃብት ዕድገትና በሀብት መጠን፣ በአጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ ዕድገትና ዓመታዊ ትርፍ፣በብድር አቅርቦት፣ በተከፈለ ካፒታል ዕድገትና በትርፍ ድርሻ ክፍፍል ነውም ተብሏል።
በምርጫው አሸናፊ ለሆኑ ባንኮች የሚሰጠው የዕውቅና ሽልማት አሰጣጥ ሥነሥርዓት የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (WB) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እ.ኤ.አ. በኦክቶበር 18, 2025 ዓ.ም በሚያደርጉት ዓመታዊ የጋራ ጉባዔ ላይ የሚከናወን መሆኑን እና አዋሽ ባንክም በተጠቀሰው ቀንና ሥፍራ በመገኘት ሽልማቱን በክብር የሚቀበል መሆኑን ባንኩ አሳውቋል።

ቱርክ እስራኤል በአል-አቅሳ መስጂድ ላይ የፈፀመችውን ጥቃት አወገዘች።
ነጃሺ ቲቪ መጋቢት 25/2017
ቱርክ እስራኤል በትላንትናው ዕለት በተያዘችው ምስራቅ እየሩሳሌም በሚገኘው አል አቅሳ መስጂድ ላይ የፈፀመችውን ጥቃት አውግዛለች።
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የኔታኒያሁ ተባባሪዎች በአካባቢው ያለውን ውጥረት የበለጠ ለማባባስ አደገኛ እርምጃ ወስደዋል” ብሏል።
ሚኒስቴሩ የናታንያሁ መንግስት በጋዛ ወታደራዊ ዘመቻን በማስፋፋት እና በዌስት ባንክ ህገ-ወጥ ሰፈራ ስለመቀጠሉ የሰጠው አዲስ መግለጫ እስራኤል ለአለም አቀፍ ህግ ያላትን “ግልጽ ንቀት” ያሳያል ብሏል።
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ቅዱሳን ቦታዎችን ለመጠበቅ፣ ተጨማሪ ግጭቶችን ለመከላከል እና “እስራኤል ግዛቷን በወረራ ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት ለማስቆም እርምጃ መውሰድ አለበት” ብሏል።
የእስራኤል ብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ጊቪር ከህገ-ወጥ ሰፋሪዎች ጋር በመሆን በትላንትናው ዕለት ወደ አል-አቅሳ መስጂድ ገብተዋል።
ይህ ጉብኝታቸውም የአይሁዶች በዓል መቃረቡን ተከትሎ መሆኑን አናዶሉ ዘግቧል።

HTML Embed Code: