TG Telegram Group Link
Channel: InfoTech Super Channel
Back to Bottom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Coming soon
በቅርብ ቀን

💢ኮምፒውተሬን 💻 አብርቼውም ስክሪኑ ነጭ ይሆናል ምን ማድረግ አለብኝ

🔆ይሄ ችግር በአብዛኛው #የሀርድ ዌር ችግር ሲሆን ምናልባት #የሶፍትዌር ችግር ከሆነ በቀላሉ power button ተጭነው ያጥፉትና መልሰው ያብሩት።

✔️በዚህ 👆 የማይስተካከል ከሆነ ግን....

1.ዴስክቶፕ 🖥 ከሆነ ከሞኒተርዎ ጀርባ ያለውን ኬብል ነቅለው በደንብ ይሰኩት።

⚠️ካልሰራ ለባለሙያ ያሳዩት ፤ ሞኒተሩን ይቀይሩ።

2.ላፕቶፕ 💻 ከሆነ ደግሞ ችግሩ ስክሪኑን (ሞኒተሩን) ከዋናው አካል (motherboard) ጋር የሚያገናኘው ኬብል ተበላሽቶ ስለሚሆን ለባለሙያ ያሳዩት።

@Hackingandtechinfo
"Hey look, a light theme!"
#light #red #white

@Hackingandtechinfo
Red Theme.attheme
5.7 KB
Red Theme.attheme

@Hackingandtechinfo
ጠቃሚ #የመጽሐፍ 📚 ድረ ገጾች

1⃣. http://gen.lib.rus.ec/
ይህ👆 ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል👉 #የትምህርት መፅሀፎች፤ #የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
#ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ #የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡

2⃣. http://sci-hub.org/
ይህ👆 ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ #የጥናት ወረቀት
የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ ፡፡

✔️በዚህ👆 ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።

3⃣. https://bookboon.com/
ይህ👆 ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ 👨‍🎓 ላሉ #ተማሪዎች አንዲዉም
በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡

4⃣. http://bookzz.org/
#ቡክዚ 👆 አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ #ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 #ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።

5⃣. www.allitebooks.com/
ይህ 👆 ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ #መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች📚 ያገኛሉ፡፡

@Hackingandtechinfo
የፍጠነት ቻርጅ ማድረጊያዎችን አይጠቀሙ!

የፍጥነት ቻርጅ ማድረጊያዎች ባትሪን ያጨናንቃሉ። ምንም እንኳን በትንሽ ኃይል ቻርጅ ማድረግ ባትሪን ቢጎዳም፤ ለዚህ ነው ኮምፒውተሮቻችን የሚገባውን ኃይል ለመመጠን እስማርት ፕለግስ (smart plugs ) ያላቸው። ስለዚህም፣ ሰዓት ካልዎት ስልክዎን ለረጅም ሰዓት ቀስ አድርገው ቢሞሉ ለባትሪዎ ጤንነት እንዳይጎዳ የተሻለ ነው።

ያስታውሱ፦
ለባትሪያችን ደህንነት በትንሽ ኃይልም ሆነ ከመጠን ባለፈ ኃይል ስልክን ቻርጅ ማድረግ አይመከርም!።

...

Avoid fast charging

Fast charging will give high stresses to your battery. Actually the soft electric current have the little impact on the battery, and this is why our computer has smart plugs which can limit the pressure bringing from current. In this way, if you have time, it is better to charge your phone slowly for long time.

@Hackingandtechinfo
✳️HDMI cable ማለት ምን ማለት ነው?

◽️ HDMI cable ማለት ከስሙ እንደምንረዳው Cable/ገመድ ነገር ሲሆን እንደ አንዳንድ ኬብሎች ምስልና ድምፅ ከአንድ የElectronics Device ወደ ሌላ ለማስተላለፍ ይረዳል። ነገር ግን ለይት የሞያደርገው በጣም ከፍተኛ በሆነ ምስል ጥራት(HD QUALITY) ለማየት ይረዳል። ይህንንም ኬብል የምንጠቀመው ከ(Receiver, Laptop, DVD, Ps3, CPU, PSP)...ወደ ተለያዩ ምስልና ድምፅ ሊያወጡልን ወደሚችሉ መሳሪያዎች (TV, Projector, monitor) ለማስተላለፍ ነው።

✳️ አጠቃቀሙ እንደሚከተለው ነው፡

◽️ያለህ TV HD መሆን አለበት ወይም በሌላ አገላለፅ የ HDMI መቀበያ Port ያለውና Flat የሆነ መሆን አለበት።

◽️ያለህ ሪሲቨር HD መሆን አለበት።ነገር ግን አንዳነድ ሪሲቨሮች HD ሳይሆኑ እንደ TVው HDMI መቀበያ Port ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ።

◽️በቅድሚያ ኬብሉን በሪሲቨሩና በTvው ላይ በአግባቡ ይሰኩ።

◽️በTvው ላይ INPUT ወይም Source የሚለውን በመጫን የሰካህበትን Port (HDMI1, HDMI2..) ምረጡ።

◽️በምስሉ ላይ ብዙ የሚባል የጥራት ልዩነት ታያለህ። ያን ያህል ያልተጋወደ የምስል ጥራት ለውጥ ካለየህ ግን በሪሲቨሩ ላይ Video resolution/
የጥራቱን መጠን በመጨመር ወደ 1080i ድረስ አድርገህ የተሻለ ነገር ማግኘት ትችላላቹ።

@Hackingandtechinfo
🔶በአሁኑ ሰዓት #FACEBOOK ያለ ምንም VPN መስራት ጀምሯል😄

🔷ግን እባካችሁ #Social Mediaን በመጠቀም ሀገርን ሊያተረማምሱ ከሚችሉ እና አንዱን ከአንዱ ሊያባሉ የሚችሉ ዘገባዎችን ከማሰራጨት ይልክ ነገሮቹን ሰከን ባለ መልኩ አስበን ወደ መልካምነት እንለውጠው
🔹በተጨማሪም Social Mediaን በመጠቀም ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ለኛ የሚያስተላልፉ ሰዎች እናበረታታ መልዕክታችን ነው።

🔹መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ🔹
🔆የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን
ያደርጋሉ?

የሚከተሉትን ስምንት ስቴፖች በሚገባ በመተግበር
የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡

1. በቅድሚያ ሼር ያድርጉት፡፡ በፓስዋርድ መጥፋት
የተሰቃየ ብቻ ነው ችግሩ የሚገባው፡፡
2. መጀመሪያ ስልኮን ሙሉ በሙሉ ያጥፉት
3. ከዚያ የስልኮን የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍ፣ የስልኮን
ማጥፊያ እና የመሰላል ቁልፍ ሶስቱንም ባንዴ ተጭነው
ለተወሰነ ጊዜ ይቆዩ
4. የተወሰኑ ስልኮች በድምፅ መጨመሪያ እና ስልክ
ማጥፊያ ቁልፎችን በመጫን ብቻ ይሰራሉ፡፡
5. የአንድሮይድ ምስሏ አልያም የስልኮ ብራንድ ስም
ሲመጣ ሁሉንም ቁልፎች ይልቀቁና በድምጽ መቀነሻው
ቁልፍ ወደታች ያሉትን አማራጮች (wip data/factory
reset) ይምረጡ፡፡
6. ከዚያ ስምንተኛ ተራ ቁጥር ላይ ያለችውን አማራጭ
ይጫኑ (yes delete all user data)
7. ይህን እንዳደረጉ ስልኮን “reboot” በሚለው
አማራጭ አጥፍተው ያስነሱ፡፡
8. እንኳን ደስ ያለዎት፡፡ የስልክዎን ፓስወርድ በሚገባ
አጥፍተዋል ማለት ነው፡፡ አሁን ስልክዎን እንደፈለጉ
መጠቀም ይችላሉ:: እባክዎ ለሌሎች ሼር ያድርጓቸው፡፡

@Hackingandtechinfo
📌በሳተላይት Brodcasting System ውስጥ አንዱና ዋነኛው Encryption ነው!!
($ የቴሌቪዥን እና ራዲዮ ቻናሎችን በክፍያ ማሳየት)

🔥ከዚህ መቆለፊያ ዘዴ ውስጥ ደግሞ
○ Irdeto
○ Irdeto 2
○ Cryptoworks
○ Videoguard
○ Nagravision
○ Tricolor
○ Conax
○ Alphacrypt
○ Deltacam
○ Viaccess
○ Mediaguard
○ Powervu
○ Bisskey በዋናነት ይጠቀሳሉ!!
ከነዚህ ውስጥ ደግሞ DSTV የሚጠቀመው irdeto 2 ነው! irdeto 2 strong የሆነ Encryption system አለው!! የአንዱን Channel Key በደቂቃ ሁለት ጊዜ Encrypted የሆነ word ለDSTV Receiver ይልካል!! ይህንን Word (password) የሚያነበው የDSTVው Decoder ብቻ ነው!!
ስለዚህ DSTV በቀላሉ ሀክ /Decrypt አይደረግም!!
ሀከሮች ግን
1- CAM Emulator በመጠቀም
2- Reverse Engineering በመጠቀም
3- Payload Software በመጠቀም
4- Payment Carding System በመጠቀም
5- DSTV irdeto 2 clone card "
6- Brute force attacking በመጠቀም
Hack ያደርጉታል!!

በአንዳን ሳተላይቶች ላይ ደግሞ በብዛት
በCryptowork እና በBisskey ሲስተም ይቆለፋሉ!

🔥Bisskey : ባለ 16 DIGIT ሲሆን
ኮዶቹ ከቁጥር 0 - 9 ከፊደላት ከ A - F በውስጡ ይዟል!!

በሀገራችን በብዛት የምንጠቀመው
$ TV Varzish እና $ FOOTBALL HD በዚህ System የተቆለፉ ሲሆን በብዛት Manually ሪሲቨራችን ላይ ማስገባት እንችላለን!

@Hackingandtechinfo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#picsart ፎቶ ወደ ካርቶን መቀየር እንችላለን?????

@Hackingandtechinfo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How To Increase Your Instagram Followers Using Termux NO ROOT

@Hackingandtechinfo
NitroSeen Bot

👁‍🗨 Increasing specialized view for telegram posts
❤️ Increase the likes of telegram posts
📈 Increase votes in polls
📟 scheduling completing orders in your own way
👥 Subset and Getting percentage
🔐 Safe and secure payment

🔗 https://hottg.com/NitroSeenBot?start=1023709076
Watch "How to get instagram followers daily" on YouTube
https://youtu.be/gfuegL6ZBvE
HTML Embed Code:
2024/03/29 06:01:45
Back to Top