TG Telegram Group Link
Channel: Hawassa University Students' Information Center
Back to Bottom
--------------- ማስታወቂያ ---------------

ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

ሰላም የተወደዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሳለፍነው ሴሚስቴር እንዲሁም በዚህኛው ላይ ንብረት ማለትም ስልክ፡ ኮምፒውተር፡ እና የመሳሰሉ ነገሮች የጠፋባችሁ/የተሰረቀባችሁ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ፎርም በመግባት አስፈላጊውን መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።

https://forms.gle/rF3fEBZR84fd61DK6

ዛሬ አንዱ ጋር የደረሰው ችግር ሌሎቻችም ጋር ከመድረሱ በፊት በጋራ ሆነን ሌብትን መከላከል አለብን።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት
Hawassa University Students' Information Center pinned «--------------- ማስታወቂያ --------------- ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ሰላም የተወደዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሳለፍነው ሴሚስቴር እንዲሁም በዚህኛው ላይ ንብረት ማለትም ስልክ፡ ኮምፒውተር፡ እና የመሳሰሉ ነገሮች የጠፋባችሁ/የተሰረቀባችሁ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ፎርም በመግባት አስፈላጊውን መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን። https://forms.gle/rF3fEBZR84fd61DK6…»
ዝክረ አርበኞች ወዝክረ አድዋ ከ ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ጋር

   የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን ከአርበኞቻችን ጋር አብረን እንድንዘክር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅቶ ጥሪ እያቀረበ ነው።

  አርብ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም፡፡

በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
📌ተውኔት
📌የሙዚቃ ዳሰሳ
📌ተጋበዥ እንግዳ
📌ግጥም እና ሙዚቃዎች ጥንቅቅ ባለ መልኩ ተሰናድተዋል።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from 2016 GC_HU main campus
🚨All graduating students,

It's time to order your yearbook(መፅሄት) and binder to commemorate your time at the campus.To place your order, please register through your class representatives. Don't miss out on this opportunity to preserve your memories and achievements.

Main campus G.C committee
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
List of delegates.pdf
186.9 KB
Tomorrow's simulation will be attended by the following students. Congratulations to all of you! The Model United Nations (MUN) simulation is scheduled to commence at 3:00 AM LT.
❗️Please note that formal dress code is expected from all participants.
❗️All of you are expected to bring your position paper in colour print hard copy.
Forwarded from 2016 GC_HU main campus
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓

Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance!

Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come.

Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link

main campus G.C Committee
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from HU Charity Sector
--------------- ትንሳኤን በበጎነት ---------------

ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፡
እነሆ ከፊታችን የሁላችንም ተሳትፎ የሚጠይቅ አንድ ትልቅ ፕሮግራም ይጠብቀናል። እንደሚታውቀው የትንሣኤ በዓል ሚያዚያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ይውላል። በመሆኑም ይህንን በአል አስመልክቶ በአሉን ጎዳና ላይ ካሉ ልጆች ሰዎች ጋር ለማክበር ታቅዷል። ለዚህ እቅድ መሳካት ደግሞ የእናንተን ትብብር ያስፈልጋል።

ለበአሉ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል?
-  ልብስ እንደ ሱሪ፡ ጫማ፡ ቲሸርት፡ ኮት፡ ሹራብ፡ ሸሚዝ እና የመሳሰሉ የወንድ እና የሴት አልባሳትን ካላችሁ መለየት እና ከጓደኞቻችሁ መሰብሰብ
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩ ነገሮችን ወደ ዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ቢሮ ቁ፡2 ከስኞ - ሐሙስ ድረስ (21-24/2016) በማምጣት መስጠት።

ዛሬ እኛ በምናደርገው መልካም ተግባር ሌሎችን ደስ እንደማሰኘት፡ በእኛ ምክንያት አንድ ሰው ሲደሰት እንደማየት እና ለሰዎች እንደመትረፍ የመሰለ መልካም ነገር የለም።
እስኪ በአንድነት በመተባበር የሆነ ትልቅ ነገር እናድርግ!

ለበለጠ መረጃ፥  0916071094 ይደውሉ

ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት፡ የበጎ አድራጎት ዘርፍ
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓

Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance!

Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come.

Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link                                       

https://hottg.com/hugadssachannel

main campus G.C Committee
ለ 2016  ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚ አበቃችሁ እያልን  ጥራታቸውን የጠበቁ ዋጋቸውም እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ  ውብ  ሪቫኖችን አዘጋጅተን  ድመቁበት ብለናል።

📌  በፈለጉት ዲዛይን እና በፈለጉት ፅሁፍ እንዲሁም በፈለጉት ቀለም (color)  ማዘዝና መግዛት ይችላሉ።

📌 ምርታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው (international standard) ሲሆን  ዋጋችን ደግሞ የተማሪን ኪስ ያማከለና  እጅግ ተመጣጣኝ ነው።

የሚከተሉትን የtelegram username እና ስልክ በመጠቀም ይዘዙን አሳምረን እናደርሳለን።

@zewdnssh  0951015243  / 0974257536
HTML Embed Code:
2024/06/17 10:47:48
Back to Top