TG Telegram Group Link
Channel: ETHIO ARSENAL
Back to Bottom
ቲዬሪ ሄነሪ በአንድወቅት 📺

የአርሰናል ደጋፊዎች በታሪክ አይታቹሃቸው ማታቋቸውን የአርሰናል ፎቶዎችን ይመልከቱ 👇

💗 ARSENAL WALLPAPERS 💗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አደራቹ ?

መልካም ቀን ይሁንላቹ የመድፈኛው ቤተሰቦች !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
This man ዛሬ ኤምሬትስ ላይ ያስጨፍረናል 🤞

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Qualitybuttonbot
ለታላቁ የለንደን ደርቢ ጨዋታ ነፃ መመልከቻ አኘ
በዚህ Link ያውርዱ👇👇
https://hottg.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
የኦዴጋርድ ከፍተኛ ጎል የማስቆጠር አቅም ለምን ቀነሰ?

ኦዴጋርድ ባሳለፍነው የውድደር ዓመት ከየትኛውም አማካኝ በበለጠ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር ነገር ግን ዘንድሮ ይሃ አልሆነም ለምን?

በመጀመሪያ ደረጃ የግራው መስመር የአርሰናል የማጥቃት አቅም እና የጎል ዕድል ፈጠራ ባስለፍነው የውድድር ዓመት ኦዴጋርድ ከላይ በማርቲኔሊ በኩል ብዙ ኳሶች center እየተደረጉለት ያስቆጥር ነበር አሁን ላይ ግን የግራው መሰመር በመዳከሙ ይሀን ለማድረግ ተቸግሯል።

ሁለተኛ ሳካን የማገዝ ጫና ሁላችንም እንደምናቀው ሳካ በተቃራኒ ቡድን አሰልጣኞች ምክንያት በሁለት ተጨዋቾች እየተያዘ ነው እናም አርቴታ ሳካን ከዛ ውስጥ ለማስወጣት ሲል ኦዴጋርድን እየተጠቀመ ነው እናም ኦዴጋርድ አብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ ኳስ ወደ ሳጥን ለሳካ በማቀበል እየተጫወተ ስለሆነ ጎል ማስቆጠር አልቻለም።

ሶስተኛ ወደውሀላ በጣም በጥልቅ ተስቦ መጫወቱ አርሰናል ኳስ መስርቶ በሚወጣበት ወቅት ኦዴጋርድ ኳሶችን ማሰራጨት እንጂ እንደልቡ ጎል አካባቢ እንዳይገኝ አግዶታል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ለመጨረስ ጊዜ ቼልሲ ኤምሬትስ ሲመጡ በኦዴጋርድ ሁለት ጎሎች እና በጄሱስ ጎል ስጥት ስጥጥት አድርገናቸው ነበር 😮‍💨

የጨዋታዋታውን ሀይላይት በቪድዮ ቻናላችን ለቀንላቹሀል 👇

ARS 3-1 CHE MATCH HIGHLIGHT
ARS 3-1 CHE MATCH HIGHLIGHT
▪️|| የ አርሰናል ከ 21 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ መህመት አሊ ስለ ቲምበር !

" እጅግ ድንቅ ብቃቱን የሚያሳይ ምርጥ ጎል አስቆጥሯል ። በጨዋታዉ ላይ ዉሳኔዎቹ በአጠቃላይ 45 ደቂቃዉ ጠንካራ ነበር ። ወጣት ተጫዋቾቹ እሱን በማየት ብዙ ይማራሉ ። "

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን አዲስ nike dunk jumbo ጫማ አምጥተናል ። 🔥🔥🔥 በ 4 ከለር አማራጭ በ ሁሉም ቁጥር unique ጫማ !

በዉስጥ መስመር ለማናገር : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

https://hottg.com/Familyfashion1010
🗣አርቴታ ከኤዱ ጋር በክረምቱ ስላላቸው እቅድ

"በክረምቱ ማረግ ምንፈልጋቸዉ እቅዶች አሉ መጀመሪያ የዘንድሮ አጨራረሳችንን ማየት እና ምን ማድረግ እንደምንችል ማየት አለብን።

ባለንበት ስላልረካን እንዴት ሌላ እርምጃ ወይም ሁለት እርምጃ ወደፊት ምንሄድባቸዉን አማራጮች እንመለከታለን።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ከ2 አመት በፊት በዚ ቀን ግራኒት ዣካ አርሰናል በኤምሬትስ ማንችስተር ዩናይትድን 3ለ1 ባሸነፈበት ጨዋታ ይሄን ድንቅ ግቡ ማስቆጠር ቻለ::

እቺን ሮኬት ጎል በቪድዮ ቻናላችን ይመልከቱ 👇

https://hottg.com/+jKJv04r_zytmNjZk
ETHIO ARSENAL
Photo
📍London Derby

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ
🔴 አርሰናል ከ ቼልሲ 🔵
⌚️ ማታ 04:00
😎 የመሀል ዳኛ :- ሳይመን ሁፐር
🏟️ ኤምሬትስ

           pre-match analysis

✓ እውነታዎች
✓ የቡድን ዜና
✓ ግምታዊ አሰላለፍ
✓ ያለፉ ውጤቶች
✓ የውጤት ግምቶች
✓ የአሰልጣኞች አስተያየት

እውነታዎች [ቢቢሲ]

✓ አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ከቼልሲ ጋር ባደረገው ያለፉት 9 ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻለው 1 ብቻ ነው።

✓ አርሰናል በ 2024 ካደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 11 ማሸነፍ ሲችል 1 አቻ ወጥቶ 1 ተሸንፏል።

✓ አርሰናል ዛሬ ቼልሲን ማሸነፍ ከሆነ ከ 2001 - 2003 ከቼልሲ ጋር በሜዳችን 3 ጨዋታዎች ማሸነፍ ከቻልነበት ጊዜ በኋላ የመጀመሪያው በሜዳው 3 ተከታታይ ቼልሲ ላይ ያስመዘገበው ድል ይሆናል።

✓ ቼልሲ በባለፉት 8 የሊግ ጨዋታዎቻቸው ሽንፈት አላስተናገዱም ፤ በባለፉት ስድስት ጨዋታዎችም 2 እና ከዚያ በላይ ግቦችን አስቆጥረዋል።

✓ ቼልሲ ከ ጥር 2023 በኋላ በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ግብ ሳያስተናግዱ ወጥተው አያውቁም።

✓ ማውርሲዮ ፖቸቲኖ በታሪኩ ከሜዳው ውጪ ተጫውቶ አርሰናልን አሸንፎ አያውቅም።

የቡድን ዜና

  አርሰናል

ቅዳሜ ከዎልቭስ ጋር ባደረግነው ያልተሳተፈው ታኬሂሮ ቶሚያሱ በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ተዘግቧል።

የረጅም ጊዜ ጉዳት ገጥሞት የነበረው ጁሪየን ቲምበር ትላንት ከ 21 አመት በታች ቡድናችን ጋር ተጫውቷል ሙሉ ለሙሉ ለጨዋታ ዝግጁ ቢሆንም የዛሬው ስብስብ አካል ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም።

  ቼልሲ

የቼልሲው ግብ ኮል ፓልመር አዳኝ የጉንፋን ህመም እንደያዘው በአሰልጣኙ በኩል የተነገረ ሲሆን ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ነው ተብሏል።

ማሎ ጉስቶ እና ቤን ቺልዌል ከጨዋታው በፊት ግምገማ የሚደረግላቸው ሲሆን ግብ ጠባቂው ሮበርት ሳንቼዝ ፣ ክርስቶፈር ንኩንኩ እና አጉቹኩ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል ሆኖም ለጨዋታው የመድረሳቸው እድል ጠባብ ነው።

ግምታዊ አሰላለፍ

  አርሰናል

ዴቪድ ራያ ፣ ዋይት ፣ ሳሊባ ፣ ጋብርኤል ፣ ቶሚያሱ ፣ ጆርጂንሆ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ሳካ ፣ ሀቨርትዝ እና ትሮሳርድ

  ቼልሲ

ፔትሮቪች ፣ ዲሳሲ ፣ ቻሎባህ ፣ ሲልቫ ፣ ኩኩሬያ ፣ ካይሴዶ ፣ ፈርናዴዝ ፣ ማዱኬ ፣ ጋላገር ፣ ስተርሊንግ እና ጃክሰን

ያለፉ ውጤቶች [በሁሉም ውድድሮች]

አርሰናል : አሸነፈ ፣ አቻ ፣ ተሸነፈ ፣ ተሸነፈ ፣ አሸነፈ

ቼልሲ : አቻ ፣ አሸነፈ ፣ አቻ ፣ አሸነፈ ፣ ተሸነፈ

የውጤት ግምቶች

✓ ጆን ኖውስ [ስካይ ስፖርት] - አርሰናል 2-0 ቼልሲ

✓ ክሪስ ሱተን [ቢቢሲ ስፖርት] - አርሰናል 2-1 ቼልሲ

የአሰልጣኞች አስተያየት

  አርቴታ :-

"ፖቸቲኖን ለ23 አመታት አውቀዋለሁ ቼልሲን መለወጥ እንደሚችል አውቃለሁ በለንደን ደርቢ ሁለት ትልልቅ ክለቦች የሚያደርጉት ፍልሚያ ነው ለእኛ በጣም ትልቅ ጨዋታ ነው እናም በተቻለን መጠን ተዘጋጅተናል።

  ፖቸቲኖ :-

"ይህ ጨዋታ ከመጀመሪያው ዙር የተለየ ነው አሁን አርሰናል ለሊግ ጨዋታ ነው እየተፋለሙ ያሉት እኛም በደረጃ ሰንጠረዡ ከፍ ለማለት 3 ነጥቦችን እንፈልጋለን ፤ ከሌሎች ቡድኖች ያነሰ ጨዋታ ስለሆነ ያደረግነው በቀጣይ አመት በአውሮፓ ውድድሮች ላይ ተሳታፊ ለመሆን እንደዚህ አይነት ጨዋታዎች ላይ መፋለም እና ማሸነፍ መቻል አለብን።"

🧤 ከተወዳጅ ቻናላችሁ ኢትዮ - አርሰናል ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳው ይህንን ይመስል ነበረ #ቴዎድሮስ አዘጋጅቼ አቀረብኩላችሁ ፤ መልካም ቀን!

ድል ለውቡ ክለባችን ፤ #COYG 🔴⚪️

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አዲስ ፅድት ያለ ፖስት ኢትዮ አርሰናል ኢንስታግራም ገፅ ላይ 😮‍💨

📹 ETHIO ARSENAL INSTAGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዴቪድ ራያ በኢንስታግራም ገፁ ላይ

SHARE @ETHIO_ARSENAL
HTML Embed Code:
2024/04/23 10:08:56
Back to Top