TG Telegram Group & Channel
ETHIO ARSENAL | United States America (US)
Create: Update:

የኦዴጋርድ ከፍተኛ ጎል የማስቆጠር አቅም ለምን ቀነሰ?

ኦዴጋርድ ባሳለፍነው የውድደር ዓመት ከየትኛውም አማካኝ በበለጠ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር ነገር ግን ዘንድሮ ይሃ አልሆነም ለምን?

በመጀመሪያ ደረጃ የግራው መስመር የአርሰናል የማጥቃት አቅም እና የጎል ዕድል ፈጠራ ባስለፍነው የውድድር ዓመት ኦዴጋርድ ከላይ በማርቲኔሊ በኩል ብዙ ኳሶች center እየተደረጉለት ያስቆጥር ነበር አሁን ላይ ግን የግራው መሰመር በመዳከሙ ይሀን ለማድረግ ተቸግሯል።

ሁለተኛ ሳካን የማገዝ ጫና ሁላችንም እንደምናቀው ሳካ በተቃራኒ ቡድን አሰልጣኞች ምክንያት በሁለት ተጨዋቾች እየተያዘ ነው እናም አርቴታ ሳካን ከዛ ውስጥ ለማስወጣት ሲል ኦዴጋርድን እየተጠቀመ ነው እናም ኦዴጋርድ አብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ ኳስ ወደ ሳጥን ለሳካ በማቀበል እየተጫወተ ስለሆነ ጎል ማስቆጠር አልቻለም።

ሶስተኛ ወደውሀላ በጣም በጥልቅ ተስቦ መጫወቱ አርሰናል ኳስ መስርቶ በሚወጣበት ወቅት ኦዴጋርድ ኳሶችን ማሰራጨት እንጂ እንደልቡ ጎል አካባቢ እንዳይገኝ አግዶታል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

>>Click here to continue<<

ETHIO ARSENAL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)