TG Telegram Group Link
Channel: Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
Back to Bottom
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👉አዲስ አበባ ውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 209.86 ኪ.ሜ የፍሳሽ መስመር ጥናት እና ዲዛይን ስራ አከናወንኩ ኣለ

ባለስልጣኑየከተማዋን የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት ለማዘመን የሚያስችል 166.43ኪ.ሜ የፍሳሽ መስመር ጥናት እና ዲዛይን ስራ ለማከናወን አቅዶ 209.86 ኪ.ሜ ማከናወን ተችሏል ይህም የዕቅዱ 126% ነው፡፡

ለዕቅድ አፈፃፀሙ መጨመር በዋነኛነት በቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ወቅት የጥናት እና ዲዛይን ዝግጅት ስራ ለዝርጋታ ስራ ቅልጥፍና እንዲረዳ በቅርንጫፎች እና በዋናው መ/ቤት በሚመለከተው ክፍል በስፋት በመከናወኑ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ከኮሪደር የመንገድ ዳር ልማት ጋር በተያያዘ የጥናት እና ዲዛይን ስራው በልዩ ሁኔታ ቀን እና ከሌት በመከናወኑ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ከጥናት እና ዲዛይን ስራ በተጓዳኝ በራ ሀይል እና ሶስተኛ ወገን በማሳተፍ የ78.61ኪሎ ሜትር መስመር ዝርጋታ አከናውኗል፡፡

Via AAWSA

@etconp
👉ጀጎል የምስራቅ አፍሪካው አውራ ግንብ

✳️ሀገራችን ድንቅና ውብ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ መስህቦች እንዲሁም ታሪካዊ ቅርሶችና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት። እነዚህ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች የውስጥና የውጭ ጎብኚዎችን ቀልብ በመግዛት ይታወቃሉ።

🚧ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻ ከመሆን ባሻገርም የዓለም ቅርስ ሆነው የተመዘገቡ ብዙ ናቸው፡፡

🔰ከእነዚህ የሀገራችን ውብ ቅርሶች በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል የሚገኘው የጀጎል ግንብ አንዱ ሲሆን የግንባታው መሀንዲሶች በወቅቱ የነበሩ አባቶች ናቸው።

የጀጎል ግንብ የሀረሪ ህዝብ የኪነ ህንፃ ችሎታውን የሚያስመሰክር የታሪክ እና የጥበብ ውጤትም ነው፡፡

የሀረር ከተማ መለያና የዓለም ቅርስ የሆነው የጀጎል ግንብ የተገነባው በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአሚር ኑር ቢን ሙጃሂድ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል።

ጀጎል በሀገር በቀል ዕውቅ የፈጠራ ባለቤቶች የተገነባ የሀገረሰብ ጥበብ ውጤት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በዘመኑ አባቶች ያለምንም ቴክኖሎጂ እገዛ ነበር ግንቡን ያበጃጁት::

🔰ከፋብሪካ ውጤቶች ነፃ የሆነና በአካባቢያቸው የሚገኘውን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም የገነቡት የዚህ ግንብ ቆይታው ደግሞ የአባቶችን የጥበብ ከፍታን ያሳየ ነው።

በዘመኑ በምስራቅ አፍሪካ በግንብ የታጠረች የመጀመሪያዋ ድንቅ ከተማ ሀረር እንደሆነች መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

📌የግንባታው ዓላማም ከተማዋን ከጠላት ለመከላከል እንደሆነ ይነገራል፡፡


Via Addis Walta

@etconp
Rate this building out of 10

Telegram:- https://hottg.com/
ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
በአዲስ_አበባ_2ኛው_ዙር_የመሬት_ሊዝ_ጨረታ.pdf
5.3 MB
በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ ፦
- በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣
- በኮልፌ ቀራንዮ፣
- በአራዳ፣
- በአቃቂ ቃሊቲ፣
- በየካ፣
- በቦሌ፣
- በአዲስ ከተማ፣
- በቂርቆስ፣
- በጉለሌ
- በልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ እንደሚፈልግ አሳውቋል።

(ዝርዝር የጨረታው መረጃ በPDF ተያይዟል - ይመልከቱ)

Via አዲስ ልሳን

@etconp
👉የመኖሪያ ቤት እጥረትን የሚያስወግዱ የፕሪካስት ሕንፃዎች

ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጨምሮ ፈጣን የሆነ የህዝብ ቁጥር ዕድገት በሚታይባቸው ሀገራት ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ወይም አፓርትመንት እጥረት እየተከሰተ ነው፡፡

የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነገሮች አንዱ የሆነውን መኖሪያ ቤት ለኑሮ አመቺ በሆነ ቦታ እና ተገቢ በሆነ ወጪ ማግኘት ቀዳሚ ጉዳይ ነው፡፡

ይህንን እጥረት እና ፍላጎት ለማሟላት ከሚያስችሉ የግንባታ ዘዴዎች ውስጥ ቀደም ብለው በተለያዩ ሳይቶች የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት የወለል ምንጣፎች፣ ግርግዳዎች እና ቋሚ ማዕዘኖች "ፕሪካስት ኮንክሪቶች" ትኩረት ከሚሹ የግንባታ ዘዴዎች መካል በቀዳሚነት የሚቀመጡ ናቸው፡፡

በፕሪካስት ቴክኖሎጂ በፋብሪካ ውስጥ እየተመረቱ በሰለጠነ መንገድ የሚገጣጠሙ የሕንፃ ቁሳቁሶች፣ የመኖሪያ ቤትን ዕጥረትን በፍጥነት ለመቅረፍ ከሚያስገኙት ተጨማሪ ጠቀሜታዎች እና የአመራረት ዘዴዎች መካከል የሚከተሉት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡

🔰የጥራት ደረጃን መጨመር እና መጪን መቀነስ

ለሕንፃ ግንባታ የሚያስፈልጉ ተገጣጣሚ ኮንክሪቶች የሚዘጋጁት ለቁጥጥር አመቺ በሆኑ ገላጣ ቦታዎችና መጠኑ ባልተዛባ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ውኃ በመሳሰሉ የግንባታ ቁሳቁሶች በመሆኑ አላስፈላጊ ብክነት ወይም ዕጥረትን በማስወገድ ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

ኮንክሪቶቹ የሚዘጋጁት ከሰው ፍላጎት እና ተጽዕኖ በጸዳ፣ በፕሮግራም በሚታዘዝ (አውቶማቲክ) የማምረት ዘዴ በመሆኑ የተፈለገውን ምርት በተፈለገው ፍጥነት በማምረት የጊዜ ብክነትን ያስወግዳሉ፡፡

በተለመደው የሕንፃ ግንባታ ዘዴ በግንባታ ሳይት ላይ የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ዲዛይኖችን ለመስራት የሚያስፈልጉ ውስብስብ የእንጨት እና የብረት ድጋፎችን በማስወገድ ለሚፈለገው ቅርፅ ሞልድ (ቅርፅ) ማውጫ በማዘጋጀት የተፈለገውን ዲዛይን በፍጥነት ለማምረት የባለሙያን ወጪን ይቀንሳል፡፡

🔰አስተማማኝ የስራ ዕድል ይፈጥራል

አንድ የፕሪካስት ማምረቻ ድርጅት ወደ ማምረት ሂደት የሚገባው አንድ አስገንቢ ድርጅት ለሚሠራው ሕንፃ የሚያስፈልገውን የተገጣጠመ ኮንክሪት መጠን እና ዲዛይን መነሻ በማድረግ ቀደም ያለ የውል ስምምነት በመፈረም ነው፡፡ ከዚህ የተነሳ አምራች ድርጅቱ ግንባታው እስኪጠናቀቅ ድረስ የማያቋርጥ አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲፈጠርለት ያደርጋል፡፡

🔰የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳል

በፕሪካስት የሚገነቡ ሕንፃዎች ትርፍ የሆነ ሙቀትን በማመቅ በዝግታ ወደ ከባቢ አየር መልቀቅ እንዲወገድ በማድረግ፣ በሕንፃ ላይ የሚፈጠረውን አላስፈላጊ ክብደት ወይም ጭነት በማስወገድ፣ በተለመደው መንገድ ሳይት ላይ ከሚገነቡ ሕንፃዎች ከ50 በመቶ የበለጠ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

ይህን ብቃት እንዲላበሱ ከሚያደርጋቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ የተለያዩ ፎቅ ባላቸው ሕንፃዎች ለወለል የሚዘጋጁ ውስጣቸው ክፍት በሆነ ብሎኬት እና ኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት ምንጣፎች ከተለመደው ግንባታ ከ50 እስከ 60 በመቶ ክብደታቸው የቀነሰ ከመሆኑም በላይ ጥራታቸው በተጠበቀ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት እና የመሳሰሉት የግንባታ ቁሶች የሚዘጋጁ ናቸው፡፡

ከዚሁ በተጨማሪ፣ እንደየአስፈላነቱ ግንባታው በሚካሄድበት ቦታ ያለውን የከባቢ አየር ድምጽ መስተጋባት፣ የመሬት ርደት ወዘተን መነሻ አድርገው ስለሚመረቱ አላስፈላጊ የሆነ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን በመቀነስ  የበለጠ ዕድሜ እና ጥንካሬን እንዲኖራቸው የሚያደርግ ብቃት የተላበሱ ያደርጋቸዋል፡፡

🔰ለዕድሳት፣ ለግንባታ እና ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ወጪን ይቀ ንሳል

በፕሪካስት ኮንክሪት የሚገነቡ ሕንፃዎች ከሚያስፈልጋቸው ቁሳቁሶች ውስጥ በብረት እና በኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ ወለሎች፣ በአራት መዐዘን እና በተፈለገው ቅርጽ የሚዘጋጁ ጠፍጣፋ የኮንክሪት ወለሎች ተገጣጣሚ ግድግዳዎች፣ የቋሚ እና የአግድም መዐዘን የኮንክሪት ፍሬሞች ይገኙባቸዋል፡፡ እነዚህ ተገጣጣሚ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚዘጋጁት በተወሰነ ሳይት ላይ ሆኖ፣ በቀላሉ ሊገጣጠሙ በሚችሉ እና ለማጓጓዝ አመቺ በሆነ መጠን እና ዲዛይን ነው፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ሳይት ላይ ጥሬ ቁሶችን በማቅረብ እና በተለመደው መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልጉ የቁሳቁስ ማጓጓዣ፣ በኮንክሪት ሙሌት የሚወጣ የጉልበት እና የመሳሪያ አቅርቦት ወጪን ይቀንሳሉ፡፡ ክፍት የሆኑት የኮንክሪት ምንጣፎች እስከ 20 ሜትር የሚረዝም ቁመና የተላበሱ በመሆናቸው በተለመደው መንገድ ከ6 እስከ 10 ሜትር ብቻ በሚረዝም ፓሌት (የብረት ማዕዘን) እየተገጣጠመ የሚሞላ የኮንክሪት መዐዘን ለማዘጋጀት የሚያስፈልግ የጉልበትና የግንባታን ወጪን በመቀነስ ግንባታው በፍጥነት እንዲከናወን በማድረግ ያላቸውን ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ 

@etconp
Office building in Kyiv made of steel structures.
7 floors. The weight of steel structures is 260 tons.

📍 Ukraine 🇺🇦

@etconp

Telegram:- https://hottg.com/
ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👉በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

✳️በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ጠሮ መስጊድ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የመኖሪያ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

🚧የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አይዳ አወል እንዳሉት÷አደጋው የግለሰብ መኖሪያ ቤት ተደርምሶ በጀርባ በሚገኝ ሌላ መኖሪያ ቤት ላይ በማረፉ ነው የተከሰተው፡፡

🔰ሌሊት 11 ሰዓት ላይ በደረሰው አደጋም እስካሁን የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነው ሥራ አስፈጻሚዋ የተናገሩት ሲል ፋና ነው የዘገበው።

@etconp
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
Office building in Kyiv made of steel structures. 7 floors. The weight of steel structures is 260 tons. 📍 Ukraine 🇺🇦 @etconp Telegram:- https://hottg.com/ ETCONpWORK YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
In order to achieve a project you need to develop a project schedule, the following needs to be completed

👉🏻 Project scope
👉🏻 Sequence of activities
👉🏻 Tasks grouped into 5 project phases (conception, definition & planning, launch, performance, close)
👉🏻 Task dependencies map
👉🏻 Critical path analysis
👉🏻 Project milestones

@etconp

Telegram:- https://hottg.com/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👉BASIC CRITERIA FOR CONSTRUCTION BUILDING DESIGN

🚧FUNCTIONALITY

✳️It must meet the intended purpose and accommodate the activities that will take place within it.

This includes considerations such as the layout of spaces, ease of movement, accessibility, and the integration of necessary infrastructure and utilities.

🚧SAFETY AND STRUCTURAL INTEGRITY

✳️Safety is of utmost importance in construction building design. The structure must be designed to withstand external forces, such as wind, earthquakes, and other potential hazards. Structural integrity involves considering factors such as load-bearing capacity, stability, and the use of appropriate materials and construction techniques to ensure the building's safety over its lifespan.

🚧AESTHETICS AND VISUAL APPEAL

✳️The visual appeal of a building is an important aspect of its design.

Aesthetics involve the overall form, proportion, materials, colors, and architectural style.

A well-designed building not only functions efficiently but also contributes to the visual harmony and character of its surroundings.

🚧SUSTAINABILITY AND ENVIRONMENTAL CONSIDERATIONS

✳️With a growing focus on sustainability, construction building design should incorporate environmentally friendly practices.

This includes the use of energy-efficient materials, sustainable construction techniques, and the integration of renewable energy sources. Designers should also consider factors such as water efficiency, waste management, and the building's overall environmental impact.

🚧COST-EFFECTIVENESS

✳️Cost-effectiveness is a crucial criterion in construction building design.

The design must balance the desired functionality, safety, aesthetics, and sustainability within the available budget. Designers should consider factors such as material costs, construction methods, maintenance requirements, and long-term operational costs to ensure the building's economic viability.

🚧USER EXPERIENCE AND COMFORT

✳️The design should prioritize the comfort and well-being of the building's occupants.

This includes considerations such as natural lighting, ventilation, acoustics, temperature control, and interior ergonomics.

Creating a pleasant and comfortable environment enhances the overall user experience and contributes to the building's functionality and productivity.

🚧REGULATORY COMPLIANCE

✳️Building design must comply with local building codes, regulations, and zoning requirements. Designers need to be aware of and adhere to the specific regulations related to structural integrity, fire safety, accessibility, and environmental standards.

Compliance with these regulations ensures the building meets legal requirements and ensures the safety and well-being of its occupants.

🚧FUTURE ADAPTABILITY AND FLEXIBILITY

✳️Building design should also consider future adaptability and flexibility. As needs and technologies evolve, the building should be able to accommodate changes or expansions without significant modifications or disruptions.

Via Fares Filmon

@etconp
ADVERTISMENT

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👉what is Real estate?

✳️Real estate is defined as the land and any #permanent #structures, like a home, or improvements attached to the land, whether #natural or #man-made. It is a form of #real #property, which is #tangible and can be owned, sold, or leased. Real estate can be #categorized into five main types: residential, commercial, industrial, raw land, and special use. #Residential real estate includes properties used for living, such as single-family homes and apartments. #Commercial real estate is used for business purposes, including office buildings, shopping centers, and restaurants. #Industrial real estate is used for manufacturing, production, and storage. #Raw #land is undeveloped property, and #special use real estate includes properties like schools, government buildings, and parks.

@etconp
👉በቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የታዩ የጥራትና የፍጥነት ልምዶች መጎልበት ይገባቸዋል ተባለ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን÷ የኮርፖሬሽኑን ዋና መሥሪያ ቤት፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና የቤቶች ልማት ፕሮጀክቶችን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክቷል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል÷ ተቋሙን ከችግር በማውጣት ትርፋማና ተወዳዳሪ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል፡፡

በሪፎርሙ ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር፣ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት የማስፈፀም አቅምን ማሳደግ መቻሉን ገልፀዋል፡፡

ኮርፖሬሽኑ የቤቶችን የይዞታ ካርታ በማዘጋጀት፣ ለቤቶች መለያ ምልክት በመለጠፍ፣ ጂ.ፒ.ኤስ እና ወደ ጉግል ካርታ በማስገባት የኮርፖሬሽኑን የቤት አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻል መቻላቸውን ጠቁመዋል፡፡

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር)÷ በኮርፖሬሽኑ የተጀመረው የቤቶች የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠቁመዋል።

ከቤቶች ልማት ጎን ለጎን በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገነባው የብሎኬት እና የኮንክሪት ማምረቻ ፋብሪካ የዘርፉን ችግር ከመፍታት ባለፈ ለኢንዱስትሪው ተሞክሮ የሚሆን ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ታምራት ሙሉ በበኩላቸው÷ የኮርፖሬሽኑ የቤቶች ግንባታ ተሞክሮ የሚወሰድበት መሆኑን ገልፀው፤ በግንባታ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ጥምረት እንዲጠናከር አመልክተዋል።

@etconp
👉ድንቅ ዜና

🚧የአለማችን ትልቁ 3D ፕሪንተር ሙሉ የመኖሪያ ቤት በራሱ ፕሪንት ማድረጉ ተገለፀ።

💫በአሜሪካ ሜን ዩኒቨርስቲ ዉስጥ የተሰራው ይህ ፕሪንተር ከውስጡ በሚወጣ ቴርም ፕላስቲክ ፖሊመር አማካኝነት ግዙፍ ቤቶችን የመስራት አቅም አለው ተብሏል።

💥ቴክኖሎጂው በዚህ ከቀጠለ በቅርብ አመታት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማሽን ፕሪንት የተደረገ የመኖሪያ መንደር ማየታችን አይቀሬ ይመስላል።

የዜና ምንጭ AP

@etconp
HTML Embed Code:
2024/04/26 02:48:06
Back to Top